የፍቅር እውነታ

@yefkl_eweneta


❤️ የፍቅር ግጥሞች
❤️የፍቅር ጥቅሶች
❤️ የፍቅር ደብዳቤዎች
❤️ የፍቅር መልእክቶች

ፍቅርን💓 የመሰለ ምን አለ!
🚩 አስተማሪ እና አዝናኝ ገጠመኝ እዚ ይገኛል
🔴 የፍቅር ጉዋደኛ ፣
ወርቃማ የሆኑ የፍቅር አባባሎች
@yefkl_eweneta

Contact


👇👇

@BAMII213
@ferid69
.
.
.
.
.
.
.
.
@AFEKARIWE

የፍቅር እውነታ

21 Oct, 05:41


ለምንን ይህ Project ያመልጠናል?😉

ይህ Project ONUS ይሀባላል በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች እየተጫወቱት ሲሆን እንደሌሎቹ የTelegram Tap Tap games ተመሳሳይ ነው።Point ለመሰብሰብ

📌 Tap Tap ማድረግ
📌 Farm ማድረግ
📌 Task መስራት
📌 ሰዎችን መጋበዝ

ታዲያ ይህ Project የራሱ የሆነ Exchange Platform ያለው ሲሆን ስራውም በጣም ቀላል ነው።በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች እየተጫወቱት ቢሆንም Eligible የሆኑት ወደ +400,000 ሰዎች አካባቢ ነው።

ታዲያ Eligible ለመሆን ከእናንተ የሚጠበቀው
1. Ton wallet connect ማድረግ
2. የOnus app ከPlaystore ወይም Appstore ላይ Download በማድረግ connect ማድረግ ነወ

በቃ እነዚህን ሁለት ነገሮች በማድረግ Eligible መሆን ትችላላችሁ።ሊያልቅ በትንሹ 30 ቀን ነው የቀረው።በዚህ 30 ቀናት ጥሩ Point መሰብሰብ ትችላላችሁ።ለመጀመር ከታች ያለውን Link ተጠቀሙ....

🚀http://t.me/onus_tap_tap_tap_bot

እንደነገርኳችሁ በፍጥነት ጀምሩ እና Task ላይ ያሉትን በፍጥነት ጀምሩ በደቂቃዎች በጣም ብዙ Onus coin መሰብሰብ ትችላላችሁ

የፍቅር እውነታ

08 Sep, 15:20


እንባ እንባ ይለኛል
ይተናነቀኛል
እንባ ግን የታባቱ
ደርቇል ከረጡቱ
ሳቅ ሳቅም ይለኛል
ስቆ ሳይስቅ ጥርሴ
ስቃ እየነደደች
መከረኛ ነፍሴ

👑BAMII👑

የፍቅር እውነታ

08 Aug, 16:35


🌿ህይወት ቀጥላለች እዚህ ሰአት ላይ ደርሳለች በእያንዳንዱ ሰከንድ መንቀሳቀስ ደሞ ወደ ሞታችን እየቀረብን ነው ።
እናም በሞታችን ስራችንን እንድናስቀጥል በእያንዳንዱ ሰከንድ ልክ መንቀሳቀስ አለብን ተማሪ ከሆንክ ጥናት ሰራተኛ ከሆንክ ስራህን ምክንያቱም ያንተ እረፍት ስራህ እንዲሆን ሁሌ መሞከር አለብህና ያለፈውን ስህተትህን መልሰህ ማስተካከል ትችላለህ ግን ያለፈህን ጊዜ መመለስ አትችል።


💫 መልካም ቀን ይሁንላችሁ።

የፍቅር እውነታ

08 Aug, 16:34


🌿#6ቱ_የቅናት_ምልክቶች

#አንድ
አንተን የማክበር ወይም ላንተ እገዛ የማሳየት ጊዜ ሲሆን ጊዜ የለንም ይላሉ።

#ሁለት
አንተን ወይም እንቅስቃሴህን ይኮርጃሉ

#ሶስት
የምታደርገውን ሁሉ ያያሉ ግን አንተ እንድታይ አይፈልጉም።

#አራት
ራሳቸውን እንደ ጓደኛ ወይም እንደ ቤተሰብ ይቆጥራሉ። ድርጊታቸው ግን ያን አያሳይም።

#አምስት
እነሱን የሚጠቅም ሲሆን ብቻ ይፈልጉሃል።

#ስድስት
ትልልቅ ስኬቶችህን እንደ ትንሽ ይቆጥራሉ።

የፍቅር እውነታ

08 Aug, 16:33


አታድርጉት!

•  ገንዘብን ለማግኘት ብላችሁ ጤንነታችሁን አትሰው!

•  ሰዎችን ላለማጣት ብላችሁ ከራሳችሁ ጋር አትለያዩ!

•  ስልጣንን ለመጨበጥ ብላችሁ ከሕብረተሰብ ጋር አትጣሉ!

•  አጉል ልማዳችሁን ላለመልቀቅ ብላችሁ ከሕይወት መስመር አትውጡ!

•  ላለመሸነፍ ብላችሁ ቤተሰባችሁን አታፈራርሱ!

ይቅርባችሁ!

የፍቅር እውነታ

29 Jul, 07:01


🚀🚀🚀Monorix እየተተኮሰ ነው ወደ ላይ🚀🚀🚀

ለመጨረሻ ግዜ ስለ Monorix ዋጋ ስነግራችሁ 0.0004146 ነበር ታዲያ አሁን ደግሞ ዋጋው 0.0007175 ላይ ደርሷል።በTelegram ገፃቸው ላይ እንዳሳወቁት ከሆነ 1,000,000MRX ያለው ሰው +$700 በላይ ያገኛል ብለዋል።ይህ Project ሊያልቅ 6 ቀናት ብቻ ነው የቀረው ስለዚህ ፈጠን ብላችሁ ጀምሩት።

🔅Monorix ለመጀመር ይህን ተጫኑ

ብልጥ ሁኑ በSerious ከያዛችሁህ ይህን Project ትርፋማ ትሆኑበታላችሁ።ስለዚህ ጀምሩት አትዘናጉ።

የፍቅር እውነታ

15 Jul, 17:25


ልክ እንደ 🐹 Hamster 🐹 አይነት ሲሆን በTelegram verified ከሆነ ቆይቶል ታዲያ አሁን ላይ እጅግ በጣም ብዙ ተጠቃሚ አግኝቶል።ይህን Project ግዜ ሳናጠፋ እንጀምረው።

🎰Rocky Rabbit ለመጀመር ይህን ተጫኑ🎰

ይህ Project ከWallet ማገናኘት የተቻለ ሲሆን ከTON Wallet ጋር ማገናኘት ትችላላችሁ።

ይጀመር....ይጀመር....ይጀመር

የፍቅር እውነታ

25 Jun, 12:07


June 25: የዛሬው Combo ይሄን ይመስላል።

🐹 License Asia: Legal
🐹 Consensus Piranha Pass: Special
🐹 License Turkey: Legal


አስከ አሁን Hamster Kombat ያልጀመራችሁ

🐹ይህንን በመንካት መጀመር ትችላላችሁ 🐹