የታዋቂ ሰዎች ንግግር

@tebibangegr


አለም ላይ የምናቃቸው የታላላቅ ሰዎች ንግግር ይቀርባል
#share share
እውነተኛ የጠቢባን ንግግር
🇪🇹😂😂😂😂😂😂🇪🇹
♎️♊️♋️♐️♍️♒️♑️♈️🔱🔯♓️💢💠💡💤💨💦🕐🌟⭐️

የታዋቂ ሰዎች ንግግር

21 Oct, 10:16


Order Now...👌👌Lidiana online shopping 🛍

የታዋቂ ሰዎች ንግግር

18 Oct, 19:23


በመንግስት በኩል :-
😢 መብራት ጨምሯል
😢 ውሀ ጨምሯል
😢 ቴሌ ጨምሯል
😢 ባንክ ጨምሯል
😢 አየር መንገድ ጨምሯል
😢 ነዳጅ ጨምሯል
😢 ትራንስፖርት ጨምሯል


በህዝቡ በኩል:-
😭 በህይወት የመቆያ ጊዜ (Life Span) ቀንሷል።

Social media lay kayehut
@tebibangegr

የታዋቂ ሰዎች ንግግር

02 Oct, 12:52


t.me/catsgang_bot/join?startapp=bAIM4eEoBMRmT6S0dRG7i
Meow, lets see who is OG 😼

የታዋቂ ሰዎች ንግግር

27 Sep, 06:57


ለደማቁ የመስቀል በዓል እንኳን አደረሳችሁ፣ አደረሰን

መልካም በዓል!

@tebibangegr

የታዋቂ ሰዎች ንግግር

18 Sep, 05:05


#moonbix

|| ይህ የባይናንስ ፕሮጀክት ነው።

|| እንደ ሌሎች ኤርድሮፖች ብዙ ኮይኖች በአንዴ ለመሰብሰብ በጣም አስቸጋሪ ነው።

|| የተሻለ ዋጋ እንደሚኖረው ምንም ጥርጥር የለውም።

|| ብዙ ነጥብ ለመሰብሰብ ታስኮችን ስሩ እንዲሁም ጌም ተጫወቱ በየሰዓቱ 6 እድል ይሰጣል።

|| ቀድሞ የጀመረ 100% ተጠቃሚ ይሆናል። አሁኑኑ ብትጀምሩት ተጠቃሚ ትሆናላችሁ።


ለመጀመር ➡️https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startapp=ref_357629942&startApp=ref_357629942
Join the Moonbix Journey! Get 1000 Coins as a new player and stay tuned for exciting airdrops and special rewards from Binance!

የታዋቂ ሰዎች ንግግር

17 Sep, 03:45


t.me/empirebot/game?startapp=hero357629942
🔥Play with me, grow your startup.

💸 +5k coins as your first gift
💵 +25k coins if you have Telegram Premium

የታዋቂ ሰዎች ንግግር

15 Sep, 04:37


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን እንኳን ለመውሊድ በዓል አደረሳችሁ፣

መልካም በዓል!

@tebibangegr

የታዋቂ ሰዎች ንግግር

11 Sep, 16:25


🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት ፤ Happy New Year 🌼🌼

🌼አዲሱ ዓመት በሕይወት መንገድ ተስፋ ባለመቁረጥ ያቀዳጁሁትን ህልም የምታሳኩበት ዓመት ይሁንሎ!
🌼ዓመቱ የሰላም የፍቅር የአንድነት
ዓመት ይሁንልን ፤ ለ2017  እንኳን በሰላም አደረሳችሁ።

         🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼

#happynewyear

@tebibangegr

የታዋቂ ሰዎች ንግግር

07 Sep, 05:06


ሰናይ እለተ ቀዳሚት ሰንበት ይኩን ለክሙ!
   /መልካም ቅዳሜ ይሁንላችሁ!/

የ2016 የመጨረሻ ቅዳሜ ....

@tebibangegr

የታዋቂ ሰዎች ንግግር

06 Sep, 15:15


#MoE

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ይፋ ይደረጋል።

ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም እንደሚገለጽ አሳውቋል።

የዘንድሮው ብሔራዊ ፈተና በቅይጥ ማለትም በወረቀት እና በኦንላይን መሰጠቱ ይታወሳል።

@tikvahethiopia

የታዋቂ ሰዎች ንግግር

03 Sep, 13:10


t.me/empirebot/game?startapp=hero357629942
🔥Play with me, grow your startup.

💸 +5k coins as your first gift
💵 +25k coins if you have Telegram Premium

የታዋቂ ሰዎች ንግግር

28 Aug, 11:24


የተሸነፍክ ሲመስል ትምህርት ወስደህ!
የወደቅህ ሲመስልህ እንደ ጥሩ አጋጣሚ በመጠቀም! ለችግሮች ሁሉ መፍትሔ እንዳለ በማሰብ የምትፈልገዉን ህይዎት ለመኖር ተግተህ ስራ!

ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏
@tebibangegr

የታዋቂ ሰዎች ንግግር

24 Aug, 07:45


በእራስህ እመን!

በእራስ መተማመን በህይዎት ዉስጥ የሚገጥሙ ሁሉንም ተቆልፈዉ የኖሩ መልካም እድሎችን የሚከፍት ቁልፍ ነዉና በራስ መተማመን ይኑርዎት!

ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏
@tebibangegr

የታዋቂ ሰዎች ንግግር

23 Aug, 06:39


በራስክ መማረክ አለብህ!

በአካል ማራኪ መሆን ትኩረትን ለመሳብ ጥሩ መንገድ ነው ፡፡

በመደበኛነት ማራኪ መሆን እሱን ለማቆየት ብቸኛው መንገድ ነው።

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ካየህ ጊዜያቸውን በሙሉ መልካም ባልሆነ እና በአዕምሮአቸው ላይ በቂ ጊዜ ባሳለፉ ውብ ተስፋ ቢስ በሆኑ የፍቅር ስሜት የተሞሉ ናቸው::

ሁሌም ቢሆን አምሮህን ማራኪ አርገው!

ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏
@tebibangegr

የታዋቂ ሰዎች ንግግር

21 Aug, 10:28


ከመልካም ሰዉ መልካም ንግግር!

||ሁሉንም_ሰው የማስደሰት_ሱስ❗️

ከሰዎች ጋር ባለህ ግንኙነት ልትሰራቸው ከምትችላቸው ስህተቶች መካከል ሁሉንም ሰው ለማስደሰት የመሞከር ስህተት አንዱ ነው፡፡ ይህንን ሁኔታ ስህተት ነው ከምንልበት ምክንያት ዋነኛው፣ ምንም ያህል ሰዎችን ሁሉ ለማስደሰት ብንጣጣር እንኳ ሁኔታው የማይቻል በመሆኑ ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ሰዎችን ሁሉ ለማስደሰት መሞከርና በማንኛውም ጊዜ በሁሉም ሰው ተቀባይነትን ለማግኘት መሯሯጥ እጅግ አድካሚና ለጉዳት የሚዳርግ በመሆኑ ነው፡፡

በአካባቢው የሚገኙትን ሰዎች ሁሉ ለማስደሰት የሚታገል ሰው የመነሻ ሃሳቡ የተቀባይነትና በሁሉ የመወደድ ፍላጎት ነው፡፡ ከዚህ ነጥብ በመነሳት ከሚያደርጋቸውና ከሚናገራቸው ነገሮች የተነሳ ለጊዜው ሰዎች ሊደሰቱበት ቢችሉም፣ ብዙም ሳይቆይ የመገፋትና የባዶነት ስሜት ይጫጫነዋል፡፡ ምክንያቱም ሁሉም ሰው እርሱን በመቀበልና በሁኔታው በመደሰት እንደማይዘልቅ ቀስ በቀስ ስለሚደርስበት ነው፡፡

ሁሉንም ሰው ለማስደሰት ትታገላለህ? ራስህን መዝነው …

1. ሌሎች ሰዎች ስለተሰማቸው ስሜት አንተ ሃላፊነት ይሰማሃል?

2. አንድ ሰው በአንተ ላይ እንደተበሳጨ ወይም እንዳዘነ ስታውቅ ከልክ ባለፈ ሁኔታ በስሜትህ ላይ ጫና ያስከትልብሃል?

3. ሰዎች እንደፈለጉ ወዲህና ወዲያ የሚያደርጉህ አይነት ሰው እንደሆንክ ይሰማሃል?

4. በአንድ ጉዳይ ላይ ከሌሎች ሰዎች ተቃራኒ ሃሳብ እያለህ እንኳን ተቀባይነት አጣለሁ በሚል ሰበብ ያንን ሃሳብህን ከመናገር ይልቅ መተባበር ይቀልሃል?

5. ብዙ ጊዜ ግልጽ የሆነ ጥፋት እንዳልሰራህ እያወከው እንኳን ይቅርታ የመጠየቅ ዝንባሌ አለህ?

6. አለመግባባት እንዳይፈጠር ለማድረግ ከአቅምህ በላይ ስትታገል ራስህን ታገኘዋለህ?

7. ሰዎች ስሜትህን ሲጎዱት ስለሁኔታው ለሰዎቹ በግልጽ ማውራት ይከብድሃል?

8. ሰዎች አንድን ነገር እንድታደርግላቸው ሲጠይቁህ ማድረግ ባትፈልግም እንኳን ካለብህ የመገደድ ስሜት የተነሳ እሺ የማለት ዝንባሌ አለህ?

9. ሌሎች ሰዎች የሚፈልጉትን ነገር ስታይ ከዚያ በመነሳት እነሱን ለማስደሰት ስትል ሁኔታህን፣ ተግባርህንና ባህሪህን ትለዋውጣለህ?

10. ሰዎች በአንተ ላይ ያላቸው አመለካከት ጥሩ እንዲሆን ብዙ ስትሯሯጥ ራስህን ታገኘዋለህ?

ከላይ ለተጠየቁት አስር ጥያቄዎች ከግማሽ በላይ ለሆኑት “አዎ” የሚል መልስ ከሰጠህ ምናልባት ከመስመር ያለፈ ሌሎች ሰዎች ለማስደሰት የመታገል ዝንባሌ ሊኖርህ ስለሚችል በሚገባ አስብበት፡፡

በነገራች ላይ፣ በእርግጥም ሰዎች ደስ እንዲላቸው ከራሳችን ምቾት ወጥተን ረጅም ርቀት ልንሄድ የሚገባን ጊዜ ሊኖር ይችላል፣ ሆኖም፣ ሰዎችን ለማስደሰት የማደርገው ጥረት የራሴን ሕልውና ወደሚነካ ክልል ውስጥ የሚያስገባኝ ከሆነ ሁኔታውን በሚገባ ላስብበት ይገባኛል፡፡

✍️ዶ/ር: ምህረት ደበበ

ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏
@tebibangegr

የታዋቂ ሰዎች ንግግር

19 Aug, 07:14


መልካም የቡሄ በዓል

የታዋቂ ሰዎች ንግግር

17 Aug, 06:14


የተሸነፍክ ሲመስል ትምህርት ወስደህ!
የወደቅህ ሲመስልህ እንደ ጥሩ አጋጣሚ በመጠቀም! ለችግሮች ሁሉ መፍትሔ እንዳለ በማሰብ የምትፈልገዉን ህይዎት ለመኖር ተግተህ ስራ!

ለሚወዱት ሰው ያጋሩ 🫶 @tebibangegr

የታዋቂ ሰዎች ንግግር

16 Aug, 10:46


ወደተሻለ ነገር ሊገፋፋዎት የሚችል እና አሁን ካሉበት የህይዎት ደረጃ ከፍ ይሉ ዘንድ ከጎንዎ የሚሆን ጓደኛን ይመስርቱ። @tebibangegr

የታዋቂ ሰዎች ንግግር

15 Aug, 11:15


Channel photo updated