Mind Game/የጭንቅላት ጨዋታ

@mindgamezu


ቀላል ነገር ግን ፈታኝ በሆኑ ጥያቄዎች እራስዎን ይፈትሹ Test Your IQ By Our Mind Blowing Challenge Questions.

Mind Game/የጭንቅላት ጨዋታ

02 Apr, 12:11


ከበደ በቅርቡ ከተዋወቃት ጓደኛው ጋ አብሮ ምግብ በመብላት ላይ ሳለ ሆዱን አሞት ወደ ሆስፒታል ይገባል!
ከዛ ዶክተሩ አስፈላጊ ነው ያለውን አንድ መድሀኒት አዞለት ይሄዳል!
በሁለተኛው ቀን ጥዋት እዛው ሆስፒታል ውስጥ እራሱን ስቶ ይገኛል በመቀጠልም ፖሊስ ማጣራት ሲያደርግ መዳኒቱ እንደተቀየረ ይደርስበታል!
ከዛም 3 ተጠርጣሪዎችን በመያዝ ምርመራውን ይጀምራል
ዶክተር :- እኔ 9 ሰዓት ላይ ነው መርምሬ መዳኒት ያዘዝኩለት ይላል።
ፅዳት ሰራተኛ :- እኔ ጥዋት ክፍሉን ላፀዳ ስገባ እራሱን ስቶ አጊኝቼው ፖሊስ ጋ የደወልኩት እኔ ነኝ
ነርስ :- እኔ መዳኒቱን የሰጠሁት ጠዋት 2 ሰዓት ነው

@mindgamezu

Mind Game/የጭንቅላት ጨዋታ

02 Nov, 12:09


የእኛ ነገር 🤔

Mind Game/የጭንቅላት ጨዋታ

06 Jun, 13:01


መልስ 22

Mind Game/የጭንቅላት ጨዋታ

25 Feb, 09:30


ጥያቄ ቁ22

Mind Game/የጭንቅላት ጨዋታ

25 Feb, 09:27


መልስ 21

Mind Game/የጭንቅላት ጨዋታ

01 Dec, 08:23


ከስር ከሚታዩት ከሁለቱ ሰዓትዎች የትኛዉ ነዉ
ትክክለኛ ያልሆነዉ? ለምን?

Mind Game/የጭንቅላት ጨዋታ

26 Nov, 17:07


መልስ 20

Mind Game/የጭንቅላት ጨዋታ

23 Nov, 08:07


ጥያቄ ቁ20

Mind Game/የጭንቅላት ጨዋታ

19 Nov, 08:57


New Questions Coming 👍👍

Mind Game/የጭንቅላት ጨዋታ

05 Oct, 20:23


1Q
9=3
8=4
5=4
2=3
0=?

Mind Game/የጭንቅላት ጨዋታ

05 Oct, 11:30


አንደኛው አያት ነው

Mind Game/የጭንቅላት ጨዋታ

03 Sep, 11:01


ዉድ የጭንቅላት ጨዋታ አባል ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ።

እንደተለመደው ዛሬም ከጥያቄ ጋር ተመልሰናል።

#ጥያቄ

፦ 2 አባቶች እና 2 ልጆች ለቁርስ 3 እንቁላሎችን በሉ።ታድያ እያንዳንዳቸው "አንድ አንድ" እንቁላል በልተዋል።

ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ????

Mind Game/የጭንቅላት ጨዋታ

28 Aug, 16:32


የባለፈው መልስ Q19

1. @Frazuka
2. Yeshi Melese

Mind Game/የጭንቅላት ጨዋታ

03 Aug, 06:01


አበበ አንድ አንበሳ አንድ በግ እና አንድ በ ገመድ የታሰረ ሳር ይዟል
አንድ ቀን አንድ ወንዝ መሻገር ፈለገ እና ያለው ግን አንደ ጀልባ ብቻ ነው
ያም ጀልባ ሁለት ነገር ብቻ ነው መያዝ ሚችለው
አበበን እና በጉን ወይም አበበን እና አንበሳውን ወይ ደሞ አበበን እና ሳሩን ብቻ ነው
በአንድ ጊዜ ይዞ ማሻገር ሚችለው
ተራ በተራ ወይም ለብቻ ለብቻ እንዳያሻግራቸው ደሞ
ችግሩ አንበሳውን ለማሻገር በሄደበት በጉ ሳሩን ሊበላው ነው
ሳሩን ለማሻገር በሄደበት ደሞ አንበሳው በጉን ሊበላው ነው
ወይም ደሞ መጀመሪያ ሳሩን አሻግሮ ከዛ በጉን አሻግሮ አንበሳውንም ሊያሻግር በሄደበት በጉ ሳሩን ሊበላው ነው

በዚህ አይነት እንዴት ነዉ
አንበሳውም በጉን ሳይበላው
በጉም ሳሩን ሳይበላው
ወንዙን በሰላማዊ መንገድ ሚሻገረው?

Mind Game/የጭንቅላት ጨዋታ

25 Jun, 17:40


መልስ 18

Mind Game/የጭንቅላት ጨዋታ

23 Jun, 05:33


ሁለት ጓደኛሞች ሲሰርቁ ተይዘው እስር ቤት ይገባሉ
አንድ ቀን አንደኛው የማምለጥ ሀሳብ ያመጣል
እሱም ከላያቸው ባለ ክፍት መስኮት ማምለጥ ነበር
ነገር ግን የመስኮቱ ከፍታ ወደ ላይ 7 ሜትር አካባቢ ስለሆነ ሊደርሱት አልቻሉም ና አንደኛው ሌላ የማምለጥ ሀሳብ ያመጣል እሱም ወደ መሬት ጥልቅ ቆፍሮ በመሬት ውስጥ ማምለጥ ነው ሁለቱም በዚ ሀሳብ ተስማምተው ወደ መሬት ጥልቅ መቆፈር ይጀምራሉ
ብዙ ከቆፈሩ በውሃላ ግን ሌላ አንድ የማምለጫ ሀሳብ ይመጣላቸውና እሱን ተጠቅመው ከእስር ቤት ያመልጣሉ!

አዲስ የመጣላቸው እና ያመለጡበት ሀሳብ ምን አይነት ሀሳብ ነው?
@mindgamezu

Mind Game/የጭንቅላት ጨዋታ

27 May, 13:32


መልስ 17

Mind Game/የጭንቅላት ጨዋታ

21 May, 08:10


መርማሪ ፖሊስ
ጊዜው ትምህርት የተከፈተ ሰሞን ነው አንድ ትምህርት ቤት ውስጥ አንድ ሰው ተገድሎ ይገኛል.🤔🤔
እና መርማሪ ፖሊስ 4 ተጠርጣሪዎችን በመያዝ ጥያቄ መጠየቅ ይጀምራል...

1.የመጀመሪያ ተጠርጣሪ ሒሳብ አስተማሪ ነው
👮‍♂️መርማሪ እንዲህ ሲል ይጠይቀዋል ሟች ተገደለ በተባለበት ሰዓት የት ነበርክ?

👨‍አስተማሪ :- ለተማሪዎች ጥያቄ እያወጣሁ የበር ሲል ይመልሳል!

2. ሁለተኛ ተጠርጣሪ :- ፅዳት ሰራተኛ ናት
መርማሪ እንዲህ ሲል ይጠይቃታል ሟች ተገደለ በተባለበት ሰዓት የት ነበርክ?

👧 ፅዳት ሰራተኛ :- ቢሮ እያፀዳው ነበር ስትል ትመልሳለች!

3.ሶስተኛ ተጠርጣሪ English አስተማሪ ነው
👮‍♂️መርማሪ እንዲህ ሲል ይጠይቀዋል ሟች ተገደለ በተባለበት ሰዓት የት ነበርክ?

👨‍አስተማሪ :- የተማሪዎችን የደረጃ ውጤት እየሰራሁ ነበር ሲል ይመልሳል!

4.አራተኛ ተጠርጣሪ የ ትምህርት ቤቱ ርእሰ መምህር ናቸው
👮‍♂️መርማሪ እንዲህ ሲል ይጠይቃቸዋል ሟች ተገደለ በተባለበት ሰዓት የት ነበሩ?

👨‍ርእሰ መምህር :- ት/ት ቤት ውስጥ አልነበርኩም ሲሉ ይመልሳሉ!

ማን ነዉ መርማሪዉን እየዋሸ ያለዉ?

Mind Game/የጭንቅላት ጨዋታ

23 Apr, 17:33


መልስ B

Mind Game/የጭንቅላት ጨዋታ

20 Apr, 06:28


Q16

2,184

subscribers

51

photos

0

videos