አሪፍ Crypto

@arif_crypto


እንኳን ወደ አሪፍ ክሪፕቶ በደህና መጡ እዚህ ቻናል ላይ በነፃ ኦንላይን የክሪፕቶ መረጃዎችን ወደእናንተ እናደርሳለን!

Buy ads: https://telega.io/c/Arif_Crypto

አሪፍ Crypto

21 Oct, 10:00


🚩የ X Empire ባለቤት አሌክስ ፋልከን HRUM አዲሱ ፕሮጀክታቸው መሆኑን ይፋ አድርጓል።😋

⚠️X empire ፌክ ነው ብላቹ የተዋቹ እና አሁን ላይ የተቆጫቹ ካላቹ ይህንን ሳሰሩ በድጋሚ እንዳየመልጣቹ ከወዲሁ ጀምሩት✔️

⭐️ @hrummebot

t.me/hrummebot/game?startapp=ref5181367699

አሪፍ Crypto

14 Oct, 05:04


-Airdrop  ማለት ምን ማለት ነው ?
-ለምንስ Token በነፃ ይሰጡናል ?

   - በአሁኑ ሰዐት ማለትም Notcoin release ከተደረገ ቡሀላ በጣም ብዙ Airdropኣች እየተለቀቁ ይገኛል በዛውም ልክ ተጫዋቹም እየበዛ ይገኛል
ግን ሁላችንም ማለትም ከ 80% በላይ Farmerኣች Airdrop ማለት ምን ማለት እንደሆነ አናውቅም ስለዚህ እስኪ ትንሽ እንማማር


  Airdrop ማለት 1 Company ወይም 1 Project የራሱን Game, Task  ( Task ማለት Websiteአቸው ላይ Register ማድረግ , ከ Wallet addressአቹ ጋ በማገናኘት  , Like አርጉ ሲሉ Like ማድረግ እና የመሳሰሉ
በ አጭሩ እነሱ ያዘዙትን መተግበር ማለት ነው ) እያሰራን
በነዚህ አማካኝነትም ሆነ በሌላ አማካኝነት ራሳቸውን የሚያስተዋውቁበት መንገድ ነው
እና እናንተ እነሱ ያሉትን ስለተገበራቹ (ስለተጫወታቹ) የነሱን Coin  Or digital Asset ይሰጧቹሀል ::

ግን ይሄንን የሚያስደርጓቹ እነሱ Promotionኑን ስለሚፈልጉት ነው ምክንያቱም Crypto ላይ ላለ አንድ Project Attention በጣም ትልቅ ነገር ስለሆነ
መገንዘብ ያለብን ነገር ማንም Company or Project እኛን ለመርዳት ብሎ አይደለም ሚሰራው ለራሱ ሲል ነው እንጂ
ስለዚህ ነፃ Token ሚባል ነገር የለም


@Arif_Crypto

አሪፍ Crypto

11 Oct, 20:46


🤘Blum On Binance Premarket Coming

አሪፍ Crypto

11 Oct, 06:21


#major_daily_combo (puzzle durov)

|| በቁጥሮችሁ መሰረት ቅደም ተከተል ስሩት።

|| በአንዴ 5000 star ይሰጣችኋል።

@Arif_Crypto @Arif_Crypto

አሪፍ Crypto

11 Oct, 05:26


goof morning🌅🥰

አሪፍ Crypto

08 Oct, 17:11


Listed 0.0004 😳

✉️ @Arif_Crypto

አሪፍ Crypto

08 Oct, 07:09


Cats 🐈‍⬛ ሊስት ለመደረግ 🔢🔢ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል

Guys ከ Cats ብዙ አትጠብቁ 🙌
የሚሰጡንን መቀበል ነው 🤭

✉️ @Arif_Crypto

አሪፍ Crypto

07 Oct, 08:18


🤠BLUM ላይ weekly task አለ ገብታችሁ ስሩት
540bp reward አለው

@ARIF_CRYPTO

አሪፍ Crypto

06 Oct, 15:27


ብዙ ሰው ያልጀመረው ውድድር ነው በቀላሉ ሰው invite በማረግ ስሩ ግን start ማለት ብቻ ሳይሆን Task መስራት አለባችሁ የምታስገቡትም ሰው የሚቆጠርላችሁ Task ሲሰሩ ብቻ ነው

በጣም ቀላል Task ነው በደንብ ከሰራችሁ በቀላሉ ትሸለማላችሁ

100% ተረጋግጧል

6 ሰዉ invite አድርጋቹ Top 500 ዉስጥ በመግባት ዉድድሩን ተቀላቀሉ

🔻 https://t.me/cherrygame_io_bot/game?startapp=r_391856983

👉 https://t.me/cherrygame_io_bot/game?startapp=r_391856983

አሪፍ Crypto

04 Oct, 09:09


✉️አሁን ዶግስን አፍሰናል ቀጣዩ ደግሞ CATS 🐈ነው❗️

ከ4 ቀን በኋላ List ይደረጋል😱🥰

ሳይረፍድ አሁኑኑ ይጀምሩ ➡️
http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=zb4dJEnv7i0ov4goWvKLs

አሪፍ Crypto

01 Oct, 14:57


🎩X Empire ላይ የሚታዩ መስፈርቶች
➡️የጋበዛችሁት Active ሰው
➡️PPH - Profit Per Hour
➡️የሰራችሁት Task

ሌሎች የሚታዩ እነዚህ ናቸው
Wallet ማገናኘታችሁ 👛🤑
TON Transaction 👛
Telegram Premium

💲70% ነው አሁን የሚከፋፈለው

✉️ @Arif_Crypto

አሪፍ Crypto

29 Sep, 07:33


Guys 1 ቀን ነው የቀረው ካልጀመራችሁ ጀምሩ!
http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=zb4dJEnv7i0ov4goWvKLs

አሪፍ Crypto

27 Sep, 19:18


Snapshot

ማለት አንድ Airdrop Mining ካቆመ ወይም ከተጠናቀቀ በኋላ  ያን Airdrop የሰራው ሰው Eligibile ነው ወይስ አይደለም የሚለው ተረጋግጦ ውጤት የሚገለፅበት ቀን ነው።

📆TGE (Token Generation Event)

በአማረኛው ስንመለከት አንድ Airdrop Mining ካቆመ ቡሃላ የተሰጠን Token ወደ Binance, Bybit, Bitgate...እና Non-Cusidontial Wallet ወደ መሳሰሉት Token የሚሰራችበት ሂደት ነው።

📆Listing

ይህ የAirdrop መጨረሻ ሂደት ሲሆን ይህም አንድ Airdop List ሆነ ሲባል የዛ  Airdrop Token ባለቤቶች(ተካፋዮች) ያላቸውን Token መሸጥ መለወጥ የሚጀምሩበት ቀን ነው።

@Arif_Crypto
@Arif_Crypto

አሪፍ Crypto

27 Sep, 13:46


Blum ዩዘሮች የተቀነሰባቸው ነጥብ እየተመለሰ ነው ቼክ አድርጉ የኔ ወደነበረበት ተመልሷል 😇

@Arif_Crypto
@Arif_Crypto

አሪፍ Crypto

27 Sep, 08:29


Airdrop Update,Listing Date, ሙሉ በሙሉ እውነት ላይሆን ይችላል ብታዩት ይሻላል በሚል ነው።

@Arif_Crypto

አሪፍ Crypto

26 Sep, 20:37


Blum Point እየተቀነሰ ነው እስኪ እየገባቹ check አድርጉ እስኪ ሰለዚ ነገር እነሱ ምንም ያሉት ነገር የለም።

@Arif_Crypto
@Arif_Crypto

አሪፍ Crypto

26 Sep, 10:42


Hamster 👏

አሁን ላይ ብዙ ገፆች ስለ ሀምስተር listing price እየገመቱ ይገኛሉ።

👉 በግምት አንቱታን ያተረፈው Web3Vibes የሀምስተር listing price $0.07 ይሆናል ብሎ ገምቷል። እንዲሁም የካቲዝንን $0.7 ይሆናል ሲል ገምቷል።

🗝በነገራችን ላይ የ Dogs Listing price በጥሩ ሁኔታ ገምቶ እንደተሳካለት ይታወቃል።

👉 ይህን ግምት ያስቀመጡት አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ እንዲሁም Exact ዋጋ ሳይሆን Approximate ዋጋ ነው የገመተው።

👇እስኪ አናንተ ስንት ሚሆን ይመስላቹዋል 👇

አሪፍ Crypto

26 Sep, 10:34


Hamster 🐹 በ Onchain withdraw ያደረጋቹ አሁን መግባት ጀምሯል

🤑Tonkeeper, Tonspace … Check አድርጉ

✉️@Arif_Crypto

አሪፍ Crypto

26 Sep, 10:09


Hamster መጀመሪያ ላይ Claim option ያልመረጥን ምን እናድርግ?

አሁን ላይ Claim ማድረግም ሆነ ዋሌት Connect ማድረግ አይቻልም ነገር ግን ሊስት ከተደረገ በኋላ በ Tonkeeper እና Tonspace በመሳሰሉ Web 3 ዋሌቶች ማውጣት ይጀመራል

አሪፍ Crypto

26 Sep, 07:18


አራት ቀን ብቻ ነው የቀረው 😱 ጆይን ስላላቹ ብቻ ነጥብ ይሰጣችኋል። አሁኑኑ ጆይን በሉ። ከአራት ቀን በኋላ ኤርድሮፑ ይጠናቀቃል።

ልክ እንደ ዶግስ ጥሩ ገንዘብ እንደሚከፍል ታምኖበታል። በቀረችው አራት ቀን በተለያዩ አካውንት ብትሰሩ ጥሩ ነው።

ጆይን በሉ 👇👇👇👇👇
t.me/catsgang_bot/join?startapp=zb4dJEnv7i0ov4goWvKLs