Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

@positive_brains


This Channel is created to provide postive ideas to create positive results in real - life.
💸💸💸

@Golden_RuleM7

👈For any questions & comments contact me:

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

21 Oct, 16:02


ህይወት ውብ ናት የምር በጣም ውብ ናት።

ከትላንት ዛሬ ለውጥ አለ በደንብ
ከዛሬ ደግሞ ነገ ለውጥ መምጣቱ እርግጥ ነው
ትልቁ ጉዳይ ከትላንት የተሻለ ዛሬ፡ ከዛሬም የተሻለ ነገ እንዲኖር ከፈለክ ዛሬ ላይ ለነገ ህይወት ውዱና ድንቁን ስጦታ ለመስጠት #መወሰን ይኖርብሃል።
ዛሬ ለነገ ከፍታህ ካልወሰንክለት፡ #ነገ እደርስበታለሁ የምትለው የተሻለ ከፍታ በነገና በዛሬ መሃል ያለውን ርቀት አስጥብቆ #ነገ እንደሆነ ይቀጥላል።  ምክንያቱም የህይወት እውነት አሁን ነው።  ዛሬ የሚባል ዛሬ እንጂ ዛሬ የሚባል ነገ የለም።

ዱቤ ነገ እንጂ ዛሬ የለም ያለው ማን ነበር? 😎😎

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ምሽትት እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን
⬇️⬇️⬇️⬇️
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

09 Oct, 09:58


ጋሼ ሮበርት እንዲህ📤📤📤📤 እያለ ነው፡

እናንተስ? የምር ደሞዛችሁ ቆንጆ ጥንድ ጫማ ሚያስገዛችሁ አላችሁ?

➡️➡️ መግዛት የምትችሉ #Comment ላይ ይህችን 💪 የማትችሉ ደግሞ ይህችን 🤔 አስቀምጡልን።

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

04 Oct, 17:34


በህይወታችን ውስጥ ሁሌም ቢሆን የፈጣሪ ጥበቃ፡ ስጦታ ና በረከት በቀጥታ ይከተሉናል። አንዳንዴ ግን በተዘዋዋሪም /በሰዎች ልብ ውስጥ ለኛ የሚቆረስ  በጎ ሃሳብ፡ ፍቅር፡ ሰላም፡ እና መትረፍረፍ፡ ስጦታ፡ ዕድሎች / በረከቶች ይሰጠናል። እነዚህ ጉዳዮች ባልጠበቅነው ሁኔታ ክስተት በሚመስል መልኩም ወደኛ ህይወት ይመጣሉ። ለመቀበል ተዘጋጅቶ መጠበቅ የኛ ድርሻ ነው። 
➡️ የጠየቀ ለመቀበል ዝግጁ ከሆነ በእጥፍ ይቀበላል። ተዘጋጅቶ ካልጠበቀ ደግሞ ከ 10 ዓመታት በላይ መጠበቅ ግድ ሊለው ይችላል፡ ምናልባትም ደግሞ ላያገኘውም ይችላል። "ሰጪ ይሰጣል፡ ተቀባይ ልዩነት ይፈጥራል!"


🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ሌሊት እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን
⬇️⬇️⬇️⬇️
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

27 Sep, 07:14


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ

🌼🌼🌼🌼🌼🌼መልካም በዓል ይሁንላችሁ🌼🌼🌼🌼🌼🌼


🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን
⬇️⬇️⬇️⬇️
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

24 Sep, 17:30


🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን
⬇️⬇️⬇️⬇️
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

23 Sep, 10:25


እኔ ግን 99.99999%+ ይመስለኛል።

➡️እናንተም ሃሳባችሁን #Comment ወይም በreactions ግለጹልኝ እስቲ


🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን
⬇️⬇️⬇️⬇️
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

19 Sep, 07:51


➡️ ልዩነት ፍጠር! 👈

ልዩነት ካልፈጠርክ መንጋ ትሆናለህ፡ መንጋ ውስጥ ሆነህ ደግሞ የግልህን ፍላጎት፡ የግልህን ትልቅ ህልም የራስህን መሻት በምትፈልገው ልክ ለመሥራት ፈቃድ አይኖርህም፡ ፈቃድ ከሌለህ ደግሞ የውስጥ እምቅ አቅምህን አውትተህ መጠቀም አትችልም።

በመጨምረሻም በአንድ አቅጣጫ ብቻ መጓዝን እንደ መንጋ መስራትን እንደመንጋ ማሰብን እንደመንጋ መኖርን ትለማመዳለህ፡

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን
⬇️⬇️⬇️⬇️
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

13 Sep, 13:59


🔤🔤🔤🔤🔤 - ትኩረት

ትኩረትህን የሰጠኸው ማንነትህ ይሆናል።
ትኩረትህ ፍርሃት ላይ ፡ አይሆንልኝም ላይ ፡ ብከስርስ ላይ ፡ ብወድቅስ ላይ ፡ አለቀልኝ ላይ፡ ጥላቻ ላይ ፡ ድብርት ላይ ፡ አሉታዊ ስሜት ላይ ፡ ………… ከሆነ በህይወትህ ደጋግሞ የሚከሰተው ይህንኑ ትኩረት ያደረክበት ጉዳይ ነው

ትኩረትህ ፍቅር ላይ፡ ስኬት ላይ፡ አዎንታዊ ስሜት ላይ፡ ይሆንልኛል ይሳካልኛል ይቻላል ላይ፡ የህይወት ውበት ላይ፡ መነቃቃት ላይ፡ …… ከሆነም ይህንኑ ትኩረት የሰጠኸው ነገር ነው በህይወትህ እውን ሆኖ የሚከሰተው።

የሃሳቡን እውነትነት 1️⃣0️⃣0️⃣🔤 የተረጋገጠ ነው

የትኛው ላይ ላተኩር የሚል ጥያቄ ግን የምትመልሰው አንተ ነህ። ምክንያቱም ህይወት ምርጫ ና ውሳኔ ናት⚠️

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

11 Sep, 08:07


2️⃣0️⃣1️⃣7️⃣🎉🎉🎉🎉🎉🎉

የምህረት 🙏
የበረከት 😀😀
የፍቅር ❤️
የሰላም 🙏
የጤና 💯
የአንድነት 🫂
የስኬት 🪜
የመትረፍረፍ 💲
የብልጽግና💎
ዘመን ይሁንላችሁ ይሁንልን
🙏🙏🙏🙏

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

27 Aug, 15:48


ስኬታማ መሆን ከፈለክ በህይወትህ ውስጥ ህግ ይኑርህ

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

18 Aug, 05:02


ለመለወጥ ተዘጋጅ !

ስኬትን ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ራስህን ለመለወጥም ዝግጁ ሁን ፤ ምክንያቱም የምትፈልገው ትልቁ ስኬትህ አሁን ባለህበት ማንነት ላይ ሆነህ ሊገነባ የሚችል አይደለም ቢችል ኖሮ አግኝተኸው ነበር ለዚህ ነው ቀደም ብለህ ራስህን መቀየር ያለብህ !

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

16 Aug, 19:17


መንገድ ጀምር !

አንተ ብቻ ሂድ እንጂ ማንም ሊዘጋው የማይችል የሆነ የሚከፈትልህ በር አለ "አንኳኩ ይከፈትላችኋል እሹም ታገኙታላችሁ" አይደል አምላካችንስ ያለን ብቻ ተኝተህ አትጠብቅ ውጣ እና መንገድ ጀምር ያኔ  እግርህ ራሱ የት ሊመራህ እና ቦታህን ሊያገናኝህ እንደምትችል አታውቅም !

ምን እየጠበቅህ ነው ዳይ ውጣ እንጂ 😄

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ምሽት እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

25 Jul, 06:49


#ሃሳብ_ዘር_ነው!
ሃሳብህ ሲደጋገም ተግባርህ ይሆናል።
ተግባር ሲደጋገም ደግሞ ልማድህ ይሆናል።
ልማድህ ደግሞ ሲደጋገም ባህሪህ ይሆናል።
ባህሪህ ሲደጋገም ደግሞ ማንነትህ ይሆናል።

👉 ❗️ልብ በል ❗️ብትቀበለውም ባትቀበለውም! የምትደርስበት መዳረሻህ እና የምትኖረውን ህይወት የሚወሰነው ደግሞ በማንነትህ ነው። ስለዚህ ከሁሉም በፊት ሃሳብህ ላይ ተጠንቀቅ⚠️

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

ይህን በጎ ሃሳብ ለሚወዷቸው ያካፍሉ❤️

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

16 Jul, 08:38


ጊዜው አሁን ነው! ዛሬ በህይወታችን ውስጥ ዛሬ የመጨረሻው ቀን ቢሆንስ????? ጊዜው አሁን ነው።
ትላንት አልፏል የለም፡
ነገን አናውቀውም ነገ ለራሱ ይጨነቅ
ዛሬ ግን የኛ ቀን ነው ስጦታ ነው ከዛሬም ደግሞ #አሁን #እውነት የሆነ ልዩ ስጦታ ነው።
የአሁንን ኃይል ተጠቅሞ ነገን መሥራት ይቻላል።

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

ይህን በጎ ሃሳብ ለሚወዷቸው ያካፍሉ❤️

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

13 Jul, 11:00


#ይህ_የንቃ_ጥሪ!

🔴
#ቀይ

ተጨማሪ ሰዓታት ልተኛ ነው!

ብዙ ገንዘብ የሚያስገኝ ችሎታ የለኝም!

መስራት ያደክመኛል!

ስኬታማ ሰዎች ዕድለኞች ናቸው ወይም ሐብታሞ ወላጆች አሏቸው!

🟢
#አረንጓዴ

እጅግ ጠንክሬ እሰራለሁ!

የሚገባኝን ሕይወት ለማግኘት ዝግጁ ነኝ!

ከዚህ በኋላ ማማረር የለም!

ከእንግዲህ ዳር ላይ ቆሜ የሌሎችን ስኬት አላይም!

-----
ዛሬ ምርጫው አለህ። ያለህን ተራ ሕይወት መኖር ቀጥል ወይም ስኬታማ ሁን!!

"ከትናንሽ እና ዋጋ የሌላቸው ከሚመስሉ ድርጊቶች እጅግ ግዙፍ ውጤቶችን ማግኘት ይቻላል

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

ይህን በጎ ሃሳብ ለሚወዷቸው ያካፍሉ❤️

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

12 Jul, 08:44


🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

ይህን በጎ ሃሳብ ለሚወዷቸው ያካፍሉ❤️

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

11 Jul, 05:29


🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

ይህን በጎ ሃሳብ ለሚወዷቸው ያካፍሉ❤️

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

10 Jul, 13:43


የምትሸሸው……🏃‍♀‍➡️🏃‍♂‍➡️ ፍርሃት ወደ አንተ ……🏃‍♀🏃‍♂ይሮጣል። በፍጥነት ሊደርስብህ ነው ሚሮጠው።

ስለዚህ ሁለት ምርጫ አለህ

1ኛ. ሁልጊዜ እየሸሸህ እርሱም ወደ አንተ እየሮጠ፣ ትንስ ራቅ ስትለው የተወህ ይመስልህና ኑሮ ተስተካከለ ስትል ድንገት ብዙም ሳታርፍ ትንፋሽህን ሳታረጋጋ እየደረሰብህ የሌባ እና ፖሊስ ኑሮ ትኖራለህ

ወይም

2ኛ. አንድ ጊዜ ቆም ብለህ ፊት ለፊት ፍርሃትህን ትጋፈጠውና 💪 ካንተ ሸሽቶ እንዲጠፋ፡ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ታባርረዋለህ።

ህይወት ምርጫ ናት። ምርጫው ደግሞ ያንተ ነው!!!

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

ይህን በጎ ሃሳብ ለሚወዷቸው ያካፍሉ❤️

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

09 Jul, 09:02


🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

ይህን በጎ ሃሳብ ለሚወዷቸው ያካፍሉ❤️

Positive Brains /አዎንታዊ ሃሳቦች 🧠

05 Jul, 10:45


#የአሸናፊ_ሰዎች_4ቱ_ጥበባት

ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ያለ እረፍት ወደ ድል ጎዳና የሚሄዱ አሸናፊዎች...

#1_100_ፐርሰንት_ኃላፊነት_ይወስዳሉ

የአንተ ሕይወት እሴቶችህን፣ እምነቶችህን እና ሕልሞችህን የሚወክል ለዓለም የምትነግረው ቃል ነው፡፡ ለመደሰትም ሆነ ላለመደሰት፣ ለመጣላትም ሆነ ሰላም ላይ ለመሆን ውሳኔው በአንተ እጅ ላይ ነው ያለው፡፡ ውሎ አድሮ የሕይወትህ ምርጥ የሚባሉት ዓመታቶች ችግሮቼ የእኔ ናቸው ብለህ ኃላፊነቱን ለመውሰድ የወሰንክባቸው ዓመታቶች ናቸው፡፡

በወላጆችህ፣ በማህበረሰቡ ወይም በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ወቀሳውን አታደርግም፡፡ የራስህን ዕጣ ፋንታ እራስህ እንደምትቆጣጠረው ተገንዝበሃል፡፡

#2_ትኩረታቸውን_በሚቆጣጠሩት_ነገር_ላይ_ያደርጋሉ -

ሕይወት ልንቆጣጠረው በምንችለው እና ልንቆጣጠረው በማንችለው ነገር መሀል ያለች ሚዛን ናት፡፡ በጥረት እና እጅ በመስጠት መሀል እንዴት በምቾት መኖር እንደሚቻል መማር አለብህ፡፡

ሕይወት የአንተ ምንም እዳ የለባትም፤ የሚያስፈልግህን ነገር ሁሉ ቀድማ ሰጥታሃለች፡፡ ነጻነት በመንገድህ ላይ እንደተጋረጠ የምታስበውን ነገር በማለፍ የምትቀዳጀው ሳይሆን በመንገድህ ውስጥ ያለው ነገር የመንገዱ አንድ አካል እንደሆነ መረዳት ነው፡፡

#3_የተሳሳቱ_ነገሮችን_ያስወግዳሉ

የምታደርገው ማንኛውም ነገር እውነተኛ ዋጋ ለነገሩ በምትሰጠው የጊዜ ተመን ይወሰናል፡፡ የምታደርገው ወይም የምታስበው ነገር ችግሩን ካላስተካከለልህ ወይም ችግሩን ካላሻሻለው እንግዲያውስ ጊዜህን እያባከነብህ ነው ማለት ነው፡፡

የመጽሐፉን ገጽ በመግለጥ እና መጽሐፉን በመዝጋት መሀል መምረጥ ያለብህ ነጥብ አለ፡፡

#4_ራሳቸውን_ያሸነፉ_ናቸው

ራስን መሆን የደስታ መሰረት ነው፡፡ ራስን ማወቅ ደግሞ የጥበብ መሰረት ነው፡፡ ራስን ወደፊት መግፋት የስኬት መሰረት ነው፡፡

በሕይወት ውስጥ ሌላ ስፍራ ያሉ መቶ ጦርነቶችን ከማሸነፍ ይልቅ፣ ራስን በዚህ መንገድ ማሸነፍ ሺ ጊዜ ይሻላል፡፡
📗📒📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን ለማግኘት ቴሌግራም ገጻችን ይቀላቀሉ።)
👇

🦋 "የህይወት መሰረቶች  - ፍቅር, እምነት እና ተስፋ" 🦋

መልካም እና ውብ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘሁ🙏

ይቀላቀሉን👇👇👇👇
🧠
@Positive_Brains
🧠
@Positive_Brains

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
#መሊክ 😊

ይህን በጎ ሃሳብ ለሚወዷቸው ያካፍሉ❤️