ቁርአን የልብ መድኃኒት

@onlyquran11


የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦ 📖

《 ቁርአንን አሳምሮ የሚቀራ እሱ ከነዛ ታላላቅ መላኢካዎች ይመደባል》

━══ ❁❁❁ ═══
አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ብለዋሉ፦
<<ዕውቀትን ከፈለጋቹ ቁርዓንን አሰራጩ፤
ምክኒያቱም በቁርዓን ውስጥ የመጀመሪያም የመጨረሻ እውቀት አለበት።>>

ቁርአን የልብ መድኃኒት

22 Oct, 18:21


🥀የነብዩላህ ሙሳ አጋር (ምክትል) ነብይ ማን ነበሩ?

ቁርአን የልብ መድኃኒት

22 Oct, 16:19


ዛሬ በመንገዴ ላይ 🥀

ቁርአን የልብ መድኃኒት

22 Oct, 07:19


??

በዓረብኛ ይሁን መልሱ

ቁርአን የልብ መድኃኒት

22 Oct, 04:08


۞ مِنْهَا خَلَقْنَاكُمْ وَفِيهَا نُعِيدُكُمْ
وَمِنْهَا نُخْرِجُكُمْ تَارَةً أُخْرَىٰ ۞

«ከእርሷ (ከምድር) ፈጠርናችሁ፡፡ በእርሷም ውስጥ እንመልሳችኋለን፡፡ ከእርሷም በሌላ ጊዜ እናወጣችኋለን፡፡»

መልዕክቱን ለሌሎችም ያጋሩ 👉

🔈 -{ قال ﷺ }بلغوا عني ولو آية

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብሏል 
ከእኔ አንዲትንም አንቀፅ ቢሆን አድርሱ

ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
https://t.me/onlyquran11
https://t.me/onlyquran11

ቁርአን የልብ መድኃኒት

21 Oct, 05:05


አንዳንዴ ከዚህኛው ከተማ ጫፍ እስከዚያኛው ጫፍ ስንሮጥ እንውላለን፡፡ አንዳንዴ ደግሞ ከመኝታ ቤት በር እስከ ሳሎን መውጣት ራሱ ያቅተናል፡፡

የሰው ልጅ ሰው ሁሉንም የዱንያ ቀናት ጠንካራ፣ ደስተኛ፣ ጤነኛ … ሆኖ አይኖርም፡፡ አንዱ ቀን ለሱ አንዱ ቀን በሱ ነው፡፡ ምንም ይሁን ምን ሁኔታችንን የሚለዋውጠው አላህ ነው፡፡ መልካም ውሎን ለመዋል መታገሉ የኛ ድርሻ ነው፡፡

ቁርአን የልብ መድኃኒት

21 Oct, 03:32


۞ رَبَّنَا وَلَا تُحَمِّلْنَا مَا لَا طَاقَةَ لَنَا بِهِ ۖ ۞

«ጌታችን ሆይ! ለኛም በርሱ ችሎታ የሌለንን ነገር አታሸክመን»

መልዕክቱን ለሌሎችም ያጋሩ 👉

🔈 -{ قال ﷺ }بلغوا عني ولو آية

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብሏል 
ከእኔ አንዲትንም አንቀፅ ቢሆን አድርሱ

ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
https://t.me/onlyquran11
https://t.me/onlyquran11

ቁርአን የልብ መድኃኒት

20 Oct, 03:41


۞ اقْتَرَبَ لِلنَّاسِ حِسَابُهُمْ وَهُمْ فِي غَفْلَةٍ مُّعْرِضُونَ ۞

«ለሰዎች እነርሱ በዝንጋቴ ውስጥ (መሰናዳትን) የተው ኾነው ሳሉ ምርመራቸው ቀረበ፡፡»


መልዕክቱን ለሌሎችም ያጋሩ 👉

🔈 -{ قال ﷺ }بلغوا عني ولو آية

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብሏል 
ከእኔ አንዲትንም አንቀፅ ቢሆን አድርሱ

ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
https://t.me/onlyquran11
https://t.me/onlyquran11

ቁርአን የልብ መድኃኒት

19 Oct, 03:05


- ‏خير ما تبدأ به يومك أذكارك

ቁርአን የልብ መድኃኒት

18 Oct, 14:23


{إنّ اللهَ وملائكتَهُ يُصَـلُّونَ على النبي يا أيها الذين آمنوا صَلُّوا عليه وسلِّمُوا تسليما}

اللهم صل وسلم على نبينا محمد ﷺ

ቁርአን የልብ መድኃኒት

18 Oct, 02:29


"ከፈርድ ሰላቶች ሁሉ በላጭ ሰላት፥ የጁሙዓ ቀን ሱብሕ/ፈጅር ሰላት ነው::"

ነቢዩ ሙሐመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም

#የፈጅር ሰላት በመስጂድ"

መልዕክቱን ለሌሎችም ያጋሩ 👉
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
https://t.me/onlyquran11

ቁርአን የልብ መድኃኒት

18 Oct, 02:29


ሰለዋት እናብዛ‼️
🌴🌴🌴

ምን ያህሎቻችን ነን ጁምዓ ተጠባብቀን በረሱል [ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም] ላይ ሰለዋት የምናወርደው
ለምንድን ነው ከዚህ ትልቅ ስራ የምንዘናጋው

📚እስኪ አላህና መልዕክተኛውን ምን እንደ ሚሉን እንመልከት
👇👇👇

🌴💥🕋🌴💥🕋

قال الله تعالى ﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا صَلّوا عَلَيهِ وَسَلِّموا تَسليمًا﴾
[الأحزاب: ٥٦]
አላህ እንዲህ ይላል፦
{አላህና መላዒካዎቹ በነብዩ ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ; እናንተ ያመናችሁ ሆይ በእሱ (በነብዩ) ላይ ሰለዋትና ሰላምን አውርዱ}


📖የአላህ መልዕክተኛም እንዲህ ይሉናል👇👇

"أكثروا الصلاة علي يوم الجمعة وليلة الجمعة فمن صلى علي صلاة صلى الله عليه عشرا "
و حـسـنه الألباني في السلسلة الصحيحة 1407
{ጁምዓ ቀንና ጁምዓ ሌሊት በእኔ ላይ ሰለዋት አብዙ። በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ያወረደ ሰው በእሱ ላይ አላህ አስር ጊዜ ሰለዋት ያወርድበታል}

"من صلى علي مرة كتب الله له بها عشر حسنات"
وصـحــحه العلامة الألباني رحمه الله في السلسلة الصحيحة (٣٣٥٩)
{በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ያወረደ ሰው አላህ ለእሱ በዚህ ምክንያት አስር ምንዳ ይፅፍለታል}

" من صلى علي من أمتي صلاة مخلصا من قلبه صلى الله عليه بها عشر صلوات ورفعه بها عشر درجات وكتب له بها عشر حسنات ومحا عنه عشر سيئات "
وصـحــحه العلامة الألباني رحمه الله في السلسلة الصحيحة ( ٣٣٦٠)
{ከኡመቶቼ ውስጥ ከቀልቡ ጥርት አድርጎ በእኔ ላይ ሰለዋት ያወረደ የሆነ ሰው; አላህ በእሷ ምክንያት አስር ሰለዋት ያወርድበታል፣ አስር ደረጃም ከፍ ያደርግለታል፣ አስር ምንዳም ይፅፍለታል፣ አስር ወንጀልም ይሰርዝለታል}

" من صلى علي واحدة صلى الله عليه عشرا "
رواه أبو داود في سننه (١٥٣٠)
وصححه الألباني رحمه الله
{በእኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ በእሱ ላይ አላህ አስር ያወርድበታል}

🌴🌱🌴🌱🌴🌱
"اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد"


"ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው"

ቁርአን የልብ መድኃኒት

18 Oct, 02:29


ከምንም ቁርአን ይበልጠል🌹🌹 ዉስጡ ሰለም ይሰማናል ከጭንቀት ነጸ ትሆናሌህ🌹ቁርአን የልብ ብርሀን ቁርአንን እንቅራ ዛሬ ጁምዓ ነው🌿🌿🌿
┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄
صباح الخير 🌞

ቁርአን የልብ መድኃኒት

17 Oct, 20:38


አሕmድ ያሲንም፣ ሶላህ ሸሃዳም፣ ዐያሽም፣ ረንቲሲም፣ ጀዕበሪም፣ ዓሩሪም፣ ሀniያም፣ ሲንwaርም፣ ሌሎችም …. ተገድለው አያልቁም እንዴ … እሷስ መgደል አይሠለቻትም እንዴ ብለን የተገረምንባቸው…
ሁሉም ለኡማው ከባርነት መውጣትና ቀና ማለት የቻሉትን አድርገው አልፈዋል፡፡ አላህ ይቀበላቸው፡፡ የሲንwaርን ለየት የሚያደርገው እንደተራ ወታደር ፊት መስመር ላይ ሆኖ ፊትለፊት ገጥሞ ወድቆ ከሞተ በኋላ በምርመራ እሱ እንደሆነ መታወቁ ነው።

ነፃነት ዘመናትንና መራራ ትግልን ተሻግሮ እንደሚመጣ ያወቁ በፈለስጢን ምድር ገዛ ከሁለት ሚሊዮን በላይ የሚሆኑት ሙስሊሞች ፀንተዋል፡፡ ከነርሱ ዉጭ ያሉት ከሁለት ቢሊዮን የሚልቁ ወንድሞቻቸው ደግሞ ተኝተዋል፡፡ ስለ ፈለስጢን በየቀኑ አየን፣ ሰማን፣…. ግና ዝም ዝም ዝም ዝምአልን፡፡ የሰው ልጅ በስደተኛ ካምፕ ውስጥ ሆኖ ከነሕይወቱ ሲቃጠል እያዩ ዑለሞቹም ዝም፡፡ መሪዎቹም ዝም፡፡ አላህ ሆይ መላ የለንም ይቅር በለን ከማለት ዉጭ ምንስ ማለት እንችላለን፡፡

Abx

ቁርአን የልብ መድኃኒት

17 Oct, 17:33


የቀሳም ሙጃሂዶች አመራር ኦሳማ ሐምዳን ከደቂቃዎች በኋላ ይፋዊ መግለጫ ይሰጣሉ

ቁርአን የልብ መድኃኒት

17 Oct, 17:32


የህያ ሲንዋርን በተመለከተ!

ከጋዛ የሚወጡ መረጃዎች የህያ ምንም እንዳልሆነና በፍፁም እንዳልተገደለ የሚያረጋግጡ ናቸው። እስራኤል የተለመደ የመረጃ መሰብሰብ ስራዋን ለመስራት የተጠቀመችበትም ነው ብለዋል። እስራኤል ከዚህ በፊት የሀማስ አመራሮችን ገደልኩ ብላ አልተገደልንም ብለው በሚሰጡ መረጃዎች ላይ ተመስርታ ግድያ ትፈፅም ነበር። እናም እስራኤል አሁንም ያንን ታክቲክ እየተጠቀመች መሆኑን ነው የጋዛ መገናኛ ብዙሀን እየዘገቡ የሚገኙት።

፨ እስራኤል በበኩሏ የህያን ሳትገድለው እንዳልቀረች እያሳወቀች ነው። እስካሁን የተረጋገጠ መረጃ ባትሰጥም የህያ የመገደል እድሉ ከፍተኛ ነው ብላለች። የአሜሪካና የእስራኤል የስለላ ተቋማት የህያን ለመግደል ለረጂም ጊዜ ሲለፉ የከረሙ ሲሆን አሁን ላይ ተሳክቶልናል እያሉ ይገኛሉ።

፨ ከጋዛ የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ደግሞ ተገደለ ተብሎ ፎቶው የተለቀቀው ከየህያ ጋር የሚመሳሰል ግና ሌላ ሰው ነው ብለዋል። ያንንም በመረጃ አጠናክረው የለቀቁ ሲሆን ከስር ያያዝኩላችሁ ሰው የህያ ተብሎ ተይዞ የነበረ ሲሆን ግና እንዳልነበረ የሚታወቅ ነው። እናም እስራኤል ይህን ሰው ገድላ አይ የህያ አልሞትኩም የሚል መግለጫ ቢሰጥ ያንንመረጃ ተንተርሳ ለመግደል አስባ ነው ነው የሚሉት።

በርካታ መረጃዎችን ባጠላብጥም የመገደል እድሉ ከፍተኛ ነው ከሚል የዘለለ ነገር አላገኘሁም!

ቁርአን የልብ መድኃኒት

17 Oct, 16:27


إلى رحمة الله

ቁርአን የልብ መድኃኒት

17 Oct, 16:03


የእስራኤል ጦር ሬዲዮ፡ ያህያ አል-ሲንዋር ገድያለሁ አለች 💔

የሀማስ መሪ ያህያ ሲንዋር የተገደለው በጋዛ ደቡብ ራፋህ በተባለ ቦታ በወታደራዊ ዘመቻ ነው።

መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ

🔗SHARE 🔗SHARE 

    https://t.me/onlyquran11
    https://t.me/onlyquran11

ቁርአን የልብ መድኃኒት

17 Oct, 05:01


????

ቁርአን የልብ መድኃኒት

16 Oct, 19:43


🥰

ቁርአን የልብ መድኃኒት

15 Oct, 19:34


አቡበከር ሲዲቅ በ2 ቱ video ላይ ምን ያህል ለነብያችን ፍቅር እንዳላቸው 😊 ወላሂ. . ያስቀናል 🥀

ማስተላለፍ የፈለኩት ግን ..አቡበከር ይህን ሁሉ አርገው እንዴት ለነብያችን [ሰ.ዐ.ወ] ልደት ማክበር ለምን ተውት?
አስፈላጊ ቢሆን ኖሮ እንደ አቡበከር ሚያከብር የለም..

መውሊድን ሁሉ አስበውት አያውቁም..

ወንድማችን ይህ ላንተ ነው

መውሊድ ብለህ በአመት አንድ ቀን ከምትረብሽ..

ሁሌ ሰለዋት አውርድ .አላህ ከነብያችን ሰ.ዐ.ወ ጋር በጀነት እንዲያኖርህ ዱዓ አድርግ..

ወላሂ ነብያችንን ሰ.ዐ.ወ አላህ ለኛ በመስጠቱ ሁሉንም ቀን ደስተኛ ነኝ..

በአመት 1ቀን ብቻ ጠብቄ አልደሰትም አልጨፍርም ..

3,138

subscribers

1,732

photos

572

videos