OMEXA LEARN

@omexa_tech


Best and new app
New and best WEBSITE'S
Android app
HTML
PHP
JAVASCRIPT...

For all questions and comments
@Emgo_bot

OMEXA LEARN

10 Aug, 06:48


Live stream finished (11 minutes)

OMEXA LEARN

10 Aug, 06:37


Live stream started

OMEXA LEARN

25 Jul, 20:00


ወሳኝ መረጃ!!

📱አፕሊኬሺንና ዌብሳይት አሰራር ትምህርት በነጻ ሊሰጥ ነው፡፡

ኢትዮጵያ ከ አረብ ኢምሬት ጋር በመተባባር ለ5 ሚልዮን ኢትዮጵያውያን ተዘጋጂቱዋል፡፡

🎉ፍላጎቱ ያላችሁ ተመዝገቡ እና ቤታችሁ ቁጭ ብላችሁ መማር ትችላላችሁ ፡፡

እኔ ማውቃቸው ሌሎች በነጻ ሚያስተምሩ ከዚህ በበለጠ ምቹ እና ቀላል የሆኑ ፕላትፎርሞች አሉ እነሱን በቀጣይ አሳያችሁዋለሁ፡፡

ይህን ለዬት የሚያደርገው
የሀገሪቱ ሙሉ እውቅና አለው፡፡
የሀገሪቱ ሰርቲፊኬት አለው ስትጨርሱ፡፡
በዚህ ልክ ቦታ መሰጠቱ በቤታችንRemotely) መስራት የሚቻሉ ስራወች እኛም ሀገር ላይ ዪለመዳሉ ማለት ነው፡፡
ሌሎችም

⁉️ማብራሪያ ቪድዮ 👇🏻👇🏻
https://youtu.be/IKygRjyFjOM

For registration:
ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ
https://ethiocoders.et/

JOIN US
https://t.me/omexa_tech

OMEXA LEARN

23 Mar, 22:55


Share for all freshman students

YouTube
https://youtube.com/@OMEXALEARN?si=1ZthZADJJQk7zGP2

OMEXA LEARN

23 Mar, 22:16


https://youtu.be/ON-g-ZCQUEk

give me credit

OMEXA LEARN

13 Mar, 07:07


📝የተለያዩ የባንክ የፈተና ጥያቄዎች የምፈልጉ ከሆኔ. / Which bank exam are you looking for?

🔰 የኢትዮጵያ ባንኮች የ Aptitude ፈተና ጥያቄዎች
የሁሉም ባንኮች👇👇

1: Awash bank
2: Amara Bank
3: Abysina Bank
4: wegagen bank
5: CBE Bank
6: Bunna bank
7: Hibret Bank
8: Abay Bank
9: Cooperative Bank
10: Lion bank
11: zemen bank 
12: cocacola Company
13: Ethiotelecom Exam ..
14: NIB Bank
15: Dashen Bank and others

📌ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇
👉 Read Here:-
  https://bit.ly/3MUIuZN

🔰ከተለያዩ  ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች
በዚህ ሊንክ ዌብሳይቱ ላይ ይመልከቱት👇👇
=>See Detail:-  https://ethioworks.com

🔰Telegram:- https://t.me/+nZDJc2N-zE1jNWE0

🔰Please Don't forget to share/ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር ያድርጉ

OMEXA LEARN

31 Dec, 15:30


Loading....
አዲስ አፕሊኬሺን እያዘጋጀን ነው

OMEXA LEARN

27 Jan, 11:17


የብዙ ተማሪዎች ልብ አዝኗል 😢‼️

ዩኒቨርስቲ መግባትን እንደ ስኬት መቁጠር የለባችሁም። ዩኒቨርስቲ ገብቶ የተባረሩ, ዩኒቨርስቲ ገብተው የሞቱ ብዙ ተማሪዎች አሉ።

ዩኒቨርስቲ ገብተው በስንት መከራ ተመርቀው ስራ ያጡ ብዙ ተማሪዎች አሉ። ይህ ውጤት ለበጎ ነው። አንተ ካሁኑ ወደ ራስህ የህይወት መንገድ እንድትገባ ያደርግሃል።

የህይወት መንገዶች ትምህርት ብቻ አይደለም። ሌሎች ብዙ የ Business መንገዶች አሉ። 12ኛ ክፍል ውጤት ያልመጣላቸው ብዙ ሀብታሞች እንዳሉም አትርሳ።

OMEXA LEARN

26 Jan, 22:24


ይሄን VPN አውርዳችሁ በመጠቀም ፈታ ብላችሁ ውጤት ማየት ትችላላችሁ ወዳጆቻችን !

https://t.me/O_FRESH

OMEXA LEARN

26 Jan, 22:09


አትደንግጡ 🙏🙏

ውጤታችሁን ስታዩ መደንገጥ አያስፈልግም። ውጤት አልተሰረም። ስለዚህ ምንም ይምጣ ምን ከፈጣሪ መሆኑን አምናችሁ መቀበል ነው።

አብዛኛው ተማሪ ካሰበው በታች ያመጣል። ያንተ/ያንቺ ብቻ አይደለም የወረደው። አትጨነቁ ወደፊት ብዙ የተስፋ መንገዶች አሉ🙏

ከ 930ሺ ተማሪዎች 28ሺ ተማሪ ብቻ ከ 350 በላይ ማምጣቱን አስታውሱ።

የራሳችሁ ውጤት አሪፍ ከሆነ ጓደኛችሁን ማፅናናት አትርሱ።

መልካም አድል🙏🙏🙏

OMEXA LEARN

26 Jan, 21:45


28ሺ ተማሪዎች ብቻ‼️

የ2014 የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ከ980 ሺ በላይ ተማሪዎች መካከል 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ አማካይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ቁጥር 28 ሺ ነው ።

የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ቁጥር፣ ዩኒቨርስቲዎች ካላቸው የመቀበል አቅም ጋር በፍፁም እንደማይጣጣም መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች 150 ሺሕ በላይ ተማሪዎችን የመቀበል አቅም እንዳላቸው የትምህርት ሚኒስቴር መረጃዎች ያሳያሉ፡፡

ስለዚህ ማለፊያ ከ 350 ልያንስ ይችላል። ወይም ሌላ መፍትሄ ይፈለጋል 🙏🙏🙏

https://t.me/omexa_tech

OMEXA LEARN

20 Dec, 02:15


ኢትዮቴሌኮም ቴሌድራይቭ የተሰኘ አዲስ አገልግሎት ይፋ አደረገ‼️

አገልግሎቱ የፋይል ማስቀመጫ ቋት ሲሆን በሶስት አማራጮች ነው ያቀረበው፣ 25GB በ30 ብር ወርሃዊ ክፍያ፣ 100GB በ65 ብር ወርሃዊ ክፍያ እና Unlimited በ300 ብር ወርሃዊ ክፍያ ነው።

አዲሱ የፋይል ማስቀመጫ አገልግሎት ስልኮች በፎቶ፣ ቪዲዮና ሌሎች ፋይሎች ሳይጨናነቁ፤ ሚሞሪ ካርድም ሳያስፈልግ ማስቀመጥ ያስችላ የተባለ ሲሆን ስልካችን እንደ አጋጣሚ ቢጠፋ/ቢበላሽ እንኳ በውስጡ ያሉት ፋይሎች በፍፁም እንደማይጠፉ ኢትዮቴሌኮም አስታውቋል።

OMEXA LEARN

08 Oct, 05:49


ጥንቃቄ ‼️ የ 12ኛ ክፈል🙏

ፈተናው ተሰርቋል በማለት ይሄንን የ #Social_Maths ጥያቄዎች ተሰራጭቷል።

ይህ የ አ.አ Model ጥያቄ ነው። ተማሪዎችን በማጭበርበር #ብር እያስከፈሉ ስለሆነ ጥንቃቄ እንድያደርጉ #ሼር አድርጉላቸው።

ሙሉውን ተሰረቀ የተባለውን Maths እና የ Model ጥያቄዎችን ከ @hahuethiopia1 ላይ ማየት ይችላሉ።

ውድ የ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች ፈተናውን ተረጋግታችሁ እንድትሰሩ ከተለያዩ ሀሰተኛ መረጃዎች እንድትርቁ እናሳስባለን።

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  👉 @ethiouniversity1bot

            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

OMEXA LEARN

06 Oct, 16:37


ሳፋሪኮም በአዲስ አበባ የቴሌኮም አገልግሎት በይፋ አስጀመረ‼️

የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አንዋር ሳኡሳ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደገለጹት፣  ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የቴሌኮም ኩባንያ በርካታ ቅድመ ስራዎችን ሲሰራ መቆየቱን ገልጸዋል።

በዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ላይ ሳፋሪኮም ትልቅ ሚና ይኖረዋል ያሉት ስራ አስፈጻሚው፣ ከባለድርሻ አካላትና ከክልሎች ጋር በጋራ በመስራት በሁሉም ቦታ ተደራሽ ለመሆን እንሰራለን ብለዋል። የሳፋሪኮም ቴሌኮምኒኬሽን ኢትዮጵያ ምርቃት ስነስርዓት ላይ ለመታደም የኬንያ ፕሬዝደንት ዊልያም ሩቶም  አዲስ አበባ መግባታቸው ተሰምቷል።

ሳፋሪኮም ለደረሰበት ደረጃ የኢትዮጵያ መንግስትና የኢትዮ ቴሌኮም እገዛ ትልቅ መሆኑን በመግልጽ አመስግነዋል።  ኩባንያው ባለፉት ሳምንታት በድሬዳዋ፣ በባህርዳር፣ በአወዳይ፣ ጎንደር ፣ሞጆ፣ ሐረር፣ አዳማ፣ ሀረር፣ ቢሾፍቱና ደብረ ብርሃን የኔትዎርክ ሙከራ አገልግሎቱን መጀመሩ ይታወሳል።

@Esat_tv1
@Esat_tv1