NGCS PARENTS GRADE 1-8

@ngcsprpa


NGCS PARENTS GRADE 1-8

21 Oct, 08:31


ለ 6 ክፍል ወላጆች /አሳዳጊዎች
እሮብ 13/02/2017 ዓ.ም የወላጅ ስብሰባ ከጠዋቱ 1፡30 የሚጀምር ሲሆን
የ6ኛ ክፍል ወላጆች በዚሁ ቀን የስብሰባ አዳራሽ እንድትገኙ ስንል በትህትና እናሳስባለን፡፡
ከሠላምታ ጋር
ት/ት ቤቱ


ለ 8 ክፍል ወላጆች /አሳዳጊዎች
ሐሙስ 14/02/2017 ዓ.ም የወላጅ ስብሰባ ከጠዋቱ 1፡30 የሚጀምር ሲሆን
የ8ኛ ክፍል ወላጆች በዚሁ ቀን የስብሰባ አዳራሽ እንድትገኙ ስንል በትህትና እናሳስባለን፡፡

ከሠላምታ ጋር

NGCS PARENTS GRADE 1-8

20 Oct, 17:46


Russian robotics innovations will be shown in Ethiopia

On October 23-25, 2024 in Addis Ababa, Southwest State University, a leading Russian university in the field of scientific and technical research and development, will hold the "Days of Robotics and Innovative Educational Technologies" at the Russian House in Addis Ababa, this event is held under the auspices of Rossotrudnichestvo. Free registration to participate in the event continues at: https://www.swsu-online.ru/roboticsethiopia/en!
Students from schools, colleges and universities, teachers, postgraduates, scientists and job seekers, innovation experts and investors, employees of ministries and departments, and people studying Russian in Ethiopia are invited to participate.
The program of the event includes a large presentationя about the Decade of Science and Technology in Russia, lectures, seminars on robotics and virtual reality, master classes on spacecraft assembly and programming, gaming tournaments, demonstration of samples of educational, industrial, and aerospace robotics, practical classes "Developing a game in virtual reality", as well as a demonstration Russian educational and cultural VR projects.
Experts and teachers of higher education from Southwest State University, Belgorod State National Research University and North Caucasus Medical College will show and tell the youth of Ethiopia how modern robots are created and how this can be learned in Russia.
The organizers of the event are Rossotrudnichestvo and Southwest State University, Kursk, Russia.
Online registration of participants and contact details of the organizers on the official website of the event https://www.swsu-online.ru/roboticsethiopia/en!
Free entrance, lunch and drinks will be offered.

NGCS PARENTS GRADE 1-8

12 Oct, 06:57


I am sharing 'ዩኒቨርሲቲ ምርጫ' with you

NGCS PARENTS GRADE 1-8

12 Oct, 06:57


ቀን:- ቅዳሜ ጥቅምት 02/2017 ዓ.ም

አስቸኳይ ማሳሰቢያ በ 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ለወሰዳችሁ ተማሪዎች
የዩኒቨርስቲ ምርጫ እና የትምህርት መስክ ምርጫን በተመለከተ ተጨማሪ ማሳሰቢያ ከትምህርት ቢሮ በሚከተለው መልኩ ፎርሙን አስሞሉ የሚል መልእክት ስላስተላለፉልን ከዚህ በታች ያያዝነውን ፎርም ፕሪንት አድፍጋችሁ ሞልታችሁ ሰኞ ጠዋት ትምህርት ቤት መጥታችሁ እንድታስረክቡ እናሳስባለን።

ትምህርት ቤቱ

NGCS PARENTS GRADE 1-8

09 Oct, 09:48


ቀን:- መስከረም 29/2017ዓ.ም

ለልደታ ማርያም ልጃገረዶች ት/ቤት በ 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 12 ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በ መልሶ ማሻሸያ መርሃግብር(Remedial program) ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ትላንት ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ ድረገፆች ላይ ባስተላለፈው ማሳሰቢያ በየትምህርት ቤቶቻችሁ ተገኝታችሁ የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ አስሞልታችሁ እንድትልኩ መግለፁ ይታወቃል ነገር ግን ይህንን ጉዳይ ለማጣራት ወደ ተለያዩ የትምህርት አመራር ተቋማት ደውለን ባገኘነው መረጃ ምርጫችሁን ለማስሞላት እና ለመላክ የሚያስችል እንዲሁም የትኞቹ ዩኒቨርስቲዎች ናቸው ለምርጫ የቀረቡት የሚለውን ግልፅ እና ተጨማሪ መመሪያ ከትምህርት ሚኒስቴር በኩል ይመጣል ተብሎ እየተጠበቀ እንደሆነ ስለተገለፀልን ይህንን ተገንዝባችሁ መረጃውም እንደደረሰን በአፋጣኝ በዚህ በትምህርት ቤቱ ቴሌግራም ቻነል የምናሳውቃችሁ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።

ትምህርት ቤቱ

NGCS PARENTS GRADE 1-8

16 Sep, 07:21


መስከረም 6/2017 ዓ.ም

ለልደታ ማርያም ልጃገረዶች ትምህርት ቤት ወላጆች እና አሳዳጊዎች እንዲሁም መምህራንና ሠራተኞች በሙሉ እንኳን ለ 2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት እንዲሁም የትምህርት ዘመን በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ። ዛሬ ሰኞ መስከረም 6/2017 ዓ.ም በሁሉም ደረጃ ከ 1ኛ እስከ 12 ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ከረጅሙ የክረምት እረፍት ተመልሰው በናፍቆት ሲጠብቋት በነበረችው የመጀመሪያዋ የትምህርት ቀን ላይ ተገኝተው የመክፈቻውን ሥነ ስርዓት ከወላጆቻቸው እና ከመምህራን ጋር በዚህ መልኩ ተከታትለዋል።

NGCS PARENTS GRADE 1-8

15 Sep, 10:02


ቀን  5/1/17

ለውድ ወላጆች አሳዳጊዎች
መውሊድ በዓል ዛሬ ስለሆነ ነገ ሰኞ መስከረም 6 ትምህርት  የሚጀመር መሆኑን እንገልፃለን መስከረም 6 ግን ግማሽ ቀን ትምህርት ይኖራል 
መስከረም 7:ግን ሙሉ ቀን ትምህርት የሚጀመር መሆኑን እየገለፅን ሙሉ የትምህርት ትጥቃቸውን ይዘው እንዲመጡ ስንል እናሳስባለን ፡፡



ት/ቤቱ

NGCS PARENTS GRADE 1-8

13 Sep, 09:02


For Grade 1

NGCS PARENTS GRADE 1-8

13 Sep, 09:01


And Also One Test Not Book 50page Thank You

NGCS PARENTS GRADE 1-8

13 Sep, 08:58


Share

NGCS PARENTS GRADE 1-8

13 Sep, 07:17


ቀን 3/1/17

ለውድ ወላጆች አሳዳጊዎች
ሰኞ መስከረም 6 መውሊድ በዓል ከሆነ ትምህርት የማይጀመር መሆኑን እንገልፃለን በአል ካልሆነ መስከለም 6 እና 7 ግን ግማሽ ቀን ትምህርት ይኖራል መስከረም 8 ግን ሙሉ ቀን ትምህርት የሚጀመር መሆኑን እየገለፅን ሙሉ የትምህርት ትጥቃቸውን ይዘው እንዲመጡ ስንል እናሳስባለን ፡፡

NGCS PARENTS GRADE 1-8

19 Aug, 07:15


ውድ ወላጆች አሳደጊዎች በሙሉ
ከ1ኛ እስከ 8 ኛ ክፍል ላሉተማሪዎች ከዚህ በፊት የመፅሀፍት ክፍያ ከፍላችሁ መፅሀፉን ያልወሰዳችሁ ወላጆች
ከመፅሐፍት ቤት መጣችሁ እንድትወስዱ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን ፡፡

NGCS PARENTS GRADE 1-8

03 Aug, 20:22


Saturday August 3/2024

Good News to Nativity Girls' school Parents ; Guardians; teachers and Students

The Ethiopian Press Agency, which has been publishing newspapers and magazines in print media sector for the past 83 years has launnched children's magazine called '' Blatenat '' today Saturday August 03/2024 at the Adwa Victory Memorial Hall in the presence of higher government officials and key stakeholders.