Ministry of Science and Higher Education (MoSHE)

@ministryoshe


ይህ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የTelegram Channel ነው።

Ministry of Science and Higher Education (MoSHE) (Amharic)

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር (MoSHE) በኢትዮጵያ ሲሆን የወንጌል ባለስልጣናት ታፈሰ ሲሆን ከገብቷል። ይህ ከፍተኛ ትምህርት መሆኗን ለመስራት የትምህርት ዕድሜዎችን ከማጥፋት እና ከወርሃዊ የትምህርት ስራዎች ጋር መረጃዎችን ከገብቷል። ይህ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት መልክ።

Ministry of Science and Higher Education (MoSHE)

06 Oct, 06:55


https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1575744089439280&id=421786558168378

Ministry of Science and Higher Education (MoSHE)

04 Oct, 08:09


አዲስ ምዕራፍ
New Beginning
መስከረም 24, 2014 ዓ.ም
October_4_ 2021

ለክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር !! መልካም የስራ ዘመን እንመኛለን!

Ministry of Science and Higher Education (MoSHE)

02 Oct, 09:35


የሴቶችን አቅም ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተሰራ ነዉ

=====================================
(መስከረም 22/2014ዓ.ም) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የሴት ሰራተኞችን አቅም፣ ክህሎትና ተሳታፊነት ለማሳደግ እንዲሁም ተጠቃሚነታቸዉን ለማረጋገጥ ለሴት ሰራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በቢሾፍቱ ከተማ እየሰጠ ይገኛል።

ወ/ሮ ማህሌት በቀለ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ስልጠናዉ በጾታ፣ ስርአተ ጾታ እና አስቻይ ህጎች ዙሪያ ለተቋሙ ሴት ሰራተኞች የተዘጋጀ መሆኑን ገልጸዋል።
አላማዉም ስርአተ ጾታንና የሴቶችን ጉዳይ በሁሉም ስራ ላይ ለማካተት፣ የሴቶችን አደራጃጀትና ተሳትፎ ለማሳደግ ነዉ ብለዋል።

ወ/ሮ ማህሌት አያይዘዉም ይህ ስልጠና በተለይም ሴቶች በተናጠል ከሚደረገዉ እንቅስቃሴ ይልቅ ተደራጅተዉ ያላቸዉን ችሎታ፣ እዉቀትና አቅም በጋራ በመንቀሳቀስ የተሻለ ዉጤት ለማስመዝገብ እንዲሁም ተጠቃሚነታቸዉን ለማረጋገጥና ተሳትፎቸዉን ለማሳደግ የሚረዳ ነዉ ብለዋል።

በስልጠናዉ የተቋሙ ሴት አመራሮች፣ ዳይሬክተሮችና ባለሙያዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ ።

Ministry of Science and Higher Education (MoSHE)

01 Oct, 20:01


https://www.facebook.com/792405150779154/posts/4738166712869625/