ቀልድና ቁምነገር😁😁

@keldnakumnger


@fadewalletbot/app?startapp=8330f10e412442cdaf6d8c470a42788e


For cross and comment @Enatya21 #@photoasebe

ቀልድና ቁምነገር😁😁

17 Oct, 15:21


ተሳክቶልህ #American ልገባ ነው ብለህ #airport ላይ ቴሌብር #ዱቤ አለብህ በሚል ተልካሻ ምክንያት ሲያስቀሩህ

ቀልድና ቁምነገር😁😁

15 Oct, 16:27


አንዳንዴ ባንክ ውስጥ
ያለችው 49 ብሬ ይዤ
መጥፋት ያምረኛል
@photoasebe

ቀልድና ቁምነገር😁😁

12 Oct, 13:12


pov:የቸከሷ መልስ በጉጉት እየጠበኩ when it says በቀለ ቧንቧ ሰሪው Joined telegram 😭

ቀልድና ቁምነገር😁😁

10 Oct, 18:23


30 ከሞላህ ዕድሜው  በጣም #ሄዷል ይሉሃል በ30 ብትሞት ግን #ልጅ ነበር ይሉሃል ከሳጥን ውጭ አስብ man!

ቀልድና ቁምነገር😁😁

02 Oct, 04:44


አራዳ ልሁን ብዬ 
oromo ጀለሴ MY G 
ስለው እኔን ነው ጋ* ብሎ 
ደብድቦ ሲገለኝ 

ቀልድና ቁምነገር😁😁

11 Sep, 17:16


የሰፈራችሁ እብድ  ከማበዱ በፊት የነበረውን ታሪክ እየነገሩህ አሁን ካለው የአንተ ህይወት #ጋ ሲመሳሰል

ቀልድና ቁምነገር😁😁

10 Sep, 19:59


HAPPY NEW YEAR
FAM

@photoasebe

ቀልድና ቁምነገር😁😁

06 Sep, 17:19


ኳስ የሚወደው ጀለሴ
#ATM ማለት ምን
ማለት ነው ስለው ምን
ቢለኝ ጥሩ ነው 
#Atlatico #Madrid
😂😂😂😂😂😂😂😂
@photoasebe

ቀልድና ቁምነገር😁😁

21 Aug, 13:21


አንዱ ጓደኛዬ " እንኳን 
ደስ አለህ በለኝ #ከአራት
አመት ስደት በኋላ
ሚስቴ  ከሃገር ቤት 
ደውላ #እርጉዝ  
እንደሆነች ነገረችኝ  
ደስ አይልም "
😂😃😫😂😂😂😃😂

@photoasebe

ቀልድና ቁምነገር😁😁

22 Jul, 12:16


አንዱ ታክሲ ውስጥ
ቸከሷን ሊለክፋት ብሎ
የዛሬው #ፀሀይ ድንጋይ
ያቀልጣል ሲላት
አሀ ለዛ ነዋ ያላበህ

ቀልድና ቁምነገር😁😁

08 Jul, 19:07


ሚስትህ #ወሰልታብህ
እራሴን ከፎቅ ፈጥፍጬ
አጠፋለሁ ብለህ ወስነህ
በጭቃ ቤት እንደምትኖር
ትዝ ሲልህ😭😭

ቀልድና ቁምነገር😁😁

25 Jun, 18:55


ሚስጥርህን #ዝክዝክ
አርገህ የነገርከው ሰው
ሰክሮ #ሲንዘላዘል
እንደማየት  አስጨናቂ ነገር 
😂😭😁🤔😢😔😔😄😂

ቀልድና ቁምነገር😁😁

19 Jun, 12:45


ጠጋ ብሏት ሊቀለጣጠፍ '' #እናቴን''

ትመስያለሽ? ሲላት ''እና #ላጥባህ''
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

ቀልድና ቁምነገር😁😁

15 Jun, 17:01


በዝምታሽ ውስጥ የሚጮህ
ድምፅ አለ ''#ና'' የሚል ልምጣ

ቀልድና ቁምነገር😁😁

11 Jun, 16:41


አስቢው ለፍቅረኛሽ ልብሱን
አጥበሽ ቤት አፅድተሽለት
ምግብ ሰርተሽለት ካበቃሽ
በኋላ #ፓ መቼም አንቺን ያገባ
የታደለ ነው ሲልሽ
😂😂😂😂😂😔😂😂😂

ቀልድና ቁምነገር😁😁

08 Jun, 10:08


ከአሁን በኋላ ሴት አላምንም
ፍቅረኛዬ ውጭ አድራ የት ነው
ያደርሽው ስላት እህቴ ጋር አለችኝ ሲጀመር እህቷ እኔጋር እኮ ነው ያደረችው
😁😁😂😂😁😁😂😁😁😁😁😁

ቀልድና ቁምነገር😁😁

03 Jun, 09:11


የውሽማዋ ስልክ Daddy
ብላ save አርጋው በደወለ
ቁጥር #ባሏ ተሯሩጦ
ያቀብላት ነበር አላለም
😁😂😁😂😁😁😂😁

ቀልድና ቁምነገር😁😁

01 Jun, 15:10


Class ለመቅጣት የውሸት
አሞኛል ብለህ ቀርተህ
motherህ በግድ hospital
ወስዳህ አስመርምራህ
#HIV ሲገኝብህ
😂😂😂😂😂😂😂

ቀልድና ቁምነገር😁😁

24 May, 10:40


በዚህ ሀገር ላይ ተስፋ 
የቆረጥኩት መብራት ሀይል
ቢሮ  #ጄኒሪተር
ያየሁኝ ቀን ነው

  join
@keldnakumnger

ቀልድና ቁምነገር😁😁

22 May, 06:16


ልክ ዝናብ ጠብ ጠብ ሲል
ሴቶች ዋሌት ከምታክል #ቦርሳ
ውስጥ ዣንጥላ ኮትና ስከርፍ የምታወጡበት አስማት ትነግሩን?

         shere  @keldnakumnger