ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

@man_united_ethiopian


ይህ ቻናል ሙሉ ለሙሉ የሚያተኩረው ስለ ታላቁና ሃያሉ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ በየደቂቃው በየሰዓቱ የሚወጡ ፈጣን መረጃዋችን ከኛዉ ዘንድ ያገኛሉ።

☞︎| የዝውውር ዜናዋች
☞︎| ስለ ክለባችን ትኩስ ትኩስ መረጃ
☞︎| ቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሞቹ

📢 ለሀሳብና አስተያየት & ለማስታወቅያ ስራ ⤵️

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ ™ (Amharic)

በዚህ ቦታ መረጃው ለሙሉ ሀያሉ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ በየደቂቃው እና በየሰዓቱ ስለ ዝውውር ዜናዋችን ማንችስተር ዩናይትድ ተጨባሩ። በዚህ ቦታ ለዝውውር መረጃዎችና ቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሞቹ የተቀበሉትን መረጃዎችን እና ምርታቸውን ለኛው ቦታ አመልክተዋል። የዝውውር ዜናዋችን ለሀሳብና ለማስታወቅያ ስላቀረብና ለማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ በቀጥታ ስርጭት ለኛው ቦታ መካከል ይደረጋል።

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 17:12


የክርስቲያኖ የመጀመሪያ ቀን በኦልድትራፎርድ !

The rest is history!

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 17:11


JUST IN !

ክለባችን ባለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ በአደራዳሪዎች አማካኝነት ከዣቪ ጋር ሁለት ጊዜ ንግግር አድርጎ ነበር።

[Chris Wheeler]

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 17:10


አሚር ኢብራጊሞቭ × ሀሪ አማስ በዛሬው ልምምድ !

Future Stars ! 💫

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 17:09


#Update

ታዳጊው ተጨዋች ሴኩ ኮኔ ከክለባችን ዋናው ቡድን ጋር ለመጀመርያ ጊዜ ልምምዱን አከናውኗል !!

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 17:09


ክለባችን በቅርበት እየተከታተለው ይገኛል!

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ የ17 አመቱን የስፖርቲንግ ድንቅ ታዳጊ ተጫዋች ጂኦቫኒ ኩዌንዳን የማስፈረም እድል ይኖር እንደሆነ በቅርበት መርምሯል።

ይህ ታዳጊ በሱ የእድሜ ክልል ውስጥ ካሉ ተጫዋቾች በጣም ተስፋ ሰጪ ተጫዋች ከሚባሉት መካከል አንዱ እንደሆነ በብዙዎች ዘንድ ይታመናል።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 17:08


"ውጤቶች ያስፈልጉሀል !!"

የቀድሞ የክለባችን ማንችስተር ዩናይይድ ረዳት አሰልጣኝ የነበሩት ሚሼል ቫንደርጋግ በዩናይትድ ቤት ውጤቶችን ማስመዝገብ ወሳኝ መስፈርት እንደሆነ ተናግረዋል።

"ኤኒዮስ ከኤሪክ ቴንሀግ ጋር በአንድ መስመር እና አላማ እየተጓዙ እንደሆነ መመልከት ይቻላል።"

"ነገር ግን በዚህ ሂደት ላይ ውጤቶችን ማስመዝገብ እጅግ አስፈላጊው እና ቁልፍ መሰረት ነው ።"

"በዩናይትድ በቆየሁባቸው አመታት ውጤቶችን ካላስመዘገብክ ነገሮች ወደ መጥፎ ሁኔታ እንደሚያመሩ መረዳት ችያለሁ።"

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 17:08


#Reminder

ብሩኖ ፈርናንዴዝ በሀሙሱ የፌኔርባቼ ጨዋታ በቅጣት ምክንያት አይሰለፍም !!

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 17:07


ዲዮጎ ዳሎት ወደ ሚድፊልድ በጥልቀት ተስቦ በመጫወቱ ዙሪያ ፦

🗣"ሜዳ ውስጥ የተለየ ስሜት ይሰጠኛል ማንኛውም እግር ኳስ የሚወድ ሰው መሃል ሜዳ ላይ የሚኖረው ጨዋታ ፈጣን እንደሆነ ያውቃል እናም ሁልጊዜም አንተን ፕረስ የሚያደርግ ሰው ይኖራል ያ ነገርም ፈጣን መሆን እንዳለብኝ ይነግረኛል።"

🗣"እናም ያንን ማድረግ ያስደስተኛል ለአጨዋወታችንም እንደ መፍትሄ ያገኘነው ነገር ነው። ስለዚህ ነገሮች በጥሩ ሁኔታ እስከሄዱ ድረስና አሰልጣኜ እምነት እስካሳደረብኝ ድረስ ይሄንን እያደረኩ እቀጥላለሁ።"

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 17:06


የእራሱን እቅድ አዘጋጅቷል !

ሩድ ቫኒስትሮይ በማንችስተር ዩናይትድ የልምምድ ክፍለ ጊዜ የእራሱን የልምምድ እቅድ ያዘጋጀ ሲሆን..

ይሄውም የልምምድ አይነት ተጫዋቾች ያላቸውን የኳስ ቁጥጥር እና የማቀበል ችሎታ የሚያዳብር ነው ተብሎ የታመነበት ነው።

[The Athletic]

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 17:06


አሰላለፉ ላይ ተጨዋቾቻችን ተካተዋል !

Whoscored በ ስምንተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ምርጥ አቋማቸውን ያስመለከቱ 11 ተጨዋቾችን ይፋ አድርጓል ።

በዚህም መሰረት ከክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ ሁለቱ የደቡብ አሜሪካ አህጉር ተወላጅ የሆኑት ካርሎስ ካሲሜሮ እና አሌሃንድሮ ጋርናቾ መካተት ችለዋል ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 17:05


ማንቸስተር ዩናይትዶች በስፖርቲንግ ሊዝበን እየተጫወተ የሚገኘውን እና ባለ ድንቅ ተሰጥኦ የሆነውን የ 17 አመቱን ታዳጊ ጆቫኒ ኩዌንዳን እየተከታተሉ ይገኛል ።

[Abola]

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 07:38


ፌነርባንቼ ያለ ተጨዋቾቹ ወደ ሜዳ ይገባል !

በመጪው ሀሙስ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር በዩሮፓ ሊግ የሚጫወተው ፌነርባቼ ቡድኑ በተጨዋች እጥረት እየታመሰ እንደሚገኝ ተነግሯል ።

የቱርኩ ክለብ ፌነርባቼ የግራ መስመር ተመላላሽ ተጨዋቹ የሆነውን ጃይድን አውስትርፎልዴይ ጉዳቱ ማስተናገዱን በይፋ አስታውቋል ።

በተጨማሪ ከጁቬንትስ በውሰት የመጡትን ፊሊፕ ኮስቴችን እና ሌቫንት ማርቻን በውድድሩ አለማስመዝገባቸው ሌላ እራስ ምታት ሆኖባቸዋል ።

በጆዜ ሞሪኒሆ የሚመሩት ፌነርባቼዎች ሀሙስ ከክለባችን ጋር በዩሮፓ ሊጉ ጨዋታ ያላቸው ሲሆን ማንን በግራ መስመር ተመላላሽ ቦታ ላይ መጠቀም እንዳለባቸው እስካሁን አልወሰኑም ተብሏል ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 07:37


አልፎንሶ ዴቪስ አሁንም የክለባችን ኢላማ ነው!

ካናዳዊው የቫቫሪያኑ ክለብ ቀኝ መስመር ተመላላሽ ተጨዋች አሎፎንሶ ዴቪስ አሁንም ቢሆን የክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ ዋና ኢላማ ነው።

[Florian plettenberg - Sky Sport] 🥈

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 07:37


በ 12 ጨዋታዎች ላይ ተሳትፎ በ 8 ግቦች ውስጥ ቀጥተኛ ሚና ተጫውቷል ።

አሌሃንድሮ 🇦🇷

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 06:30


የቀድሞ ተጨዋቾች ስለ ቪዲች ፦

🗣ቫን ፔርሲ፡ "አንዳንዴ ሌሎች ተጫዋቾች እግራቸውን ለማሳረፍ በሚፈሩበት ቦታ ቪዲች ጭንቅላቱን ያሳርፋል።"

🗣አዴባየር፡ "ወደ ቪዲች ስትሮጥ ወደ ድንጋይ እየሮጥክ መሆንህን መገንዘብ አለብህ ያ ሰው በጣም ጨካኝ ነው።ሰው ለመግደል ተዘጋጅቶ ነበር።"

🗣ስኮልስ፡ "ቪዳ አንድ በጣም ከባድ ልጅ ነው!"

Happy birthday, Vidić! 👊

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 06:30


ሌጀንድ ኒማኒያ ቪዲች በእግር ኳስ ዘመኑ ያሳካቸው ክብሮች ፦

🏟 211 ጨዋታ
⛔️ 95 ክሊን ሺት
⚽️ 15 ጎል
🏆 5 ፕሪምየር ሊግ
🏆 3 ሊግ ካፕ
🏆 1 ሻምፕዮንስ ሊግ
🏆ሁለት ጊዜ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል

Warrior 🔥

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

22 Oct, 06:29


የክለባችን ሌጀንድ የሆነው ኒማንያ ቪዲች 43 አመቱን ልደት እያከበረ ይገኛል።❤️

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

21 Oct, 18:53


Greatest Capitan & Greatest manager of all time ! ❤️

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

21 Oct, 18:53


ማንችስተር ዩናይትድ ሀሙስ ከፌነርባቼ ጋር በሚያደርገው የኢሮፓ ሊግ 3ተኛ ዙር ጨዋታ ብሩኖ በቅጣት አይኖርም ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

21 Oct, 18:52


Call the opening of the war !!

ሰር አሌክስ እየጠቆሙ ያሉት ወከባውም ጭምር ዝም ብለው ለዳኛ ቅሬታ እያሰሙ እንዳይመስልህ ወዳጄ የጦርነት ከበሮውን እየጎሰሙ ነው። ጠላትን ድባቅ የምንመታበት ምልክት...!

ተቃራኒ ቡድን አስራ አንዱም ተጨዋቾች በረኛ ቢሆኑ እንኳን ኳሷን ከግብነት የማያድኑበት ሰአት...በዚያች በሽርፍራፊ ደቂቃ በምናገባው ጎል በመደነቅ የተቃራኒ ቡድን አባላት እንኳን በድንጋጤ ቁመው የሚገረሙበት...!

ለእኛ የመጨረሻዎቹ 5 ደቂቃዎች ለተቃራኒ ቡድን ሌላ ሁለተኛ ጨዋታ እስኪመስላቸው ድረስ የሚርበተበቱበት ሰአት...! አንዲት እናት በምጥ ሰአት የልጇን መውጣት እንደምጠብቀው ሁሉ ተቀናቃኞቻችንም የዳኛውን ፊሽካ አልቅሶ እንደሚወጣው ህፃን ይናፍቋታል !

ይህ ከፈርጌ ጭቆናዎች ውስጥ አንድኛው ነው !

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian