LearnEthiopia(ExitExam/EntranceExam/NationalExam-G8/JobExam/GATExam)

@learnethiopiadotcom

Ethiopian Universities Entrance Exam/Exit Exam & GAT Exam/Jobs Exam/National Exam. Largest Harmonize E-Library, Jobs and Scholarship Portal.

LearnEthiopia(ExitExam/EntranceExam/NationalExam-G8/JobExam/GATExam)

20 Jan, 23:58

https://learnethiopia.com/lester-b-pearson-scholarship-2025-in-canada-fully-funded-2/

LearnEthiopia(ExitExam/EntranceExam/NationalExam-G8/JobExam/GATExam)

20 Jan, 23:58

https://learnethiopia.com/melbourne-graduate-research-scholarships-in-australia-2025-fully-funded-2/

LearnEthiopia(ExitExam/EntranceExam/NationalExam-G8/JobExam/GATExam)

20 Jan, 23:56

https://learnethiopia.com/erasmus-mundus-internships-2024-in-europe-international-internships/

LearnEthiopia(ExitExam/EntranceExam/NationalExam-G8/JobExam/GATExam)

20 Jan, 23:56

https://learnethiopia.com/global-korea-undergraduate-scholarship-2025-fully-funded/

LearnEthiopia(ExitExam/EntranceExam/NationalExam-G8/JobExam/GATExam)

20 Jan, 23:45

#Update

የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት ይፋ ሆኗል።

በ2017 ዓ.ም የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ለሚማሩ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ም መሰጠቱ ይታወሳል።

የተፈታኞች ውጤት ዛሬ ይፉ ሆኗል። ተፈታኞች የምዝገባ ቁጥር / Username በማስገባት ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ መመልከት ትችላላችሁ 👇

https://result.ethernet.edu.et/ngat_result.

LearnEthiopia(ExitExam/EntranceExam/NationalExam-G8/JobExam/GATExam)

20 Jan, 23:41

Good news for research candidates—Learn Ethiopia facilitates plagiarism reports using Turnitin software at an affordable price, along with a plagiarism removal service. https://learnethiopia.com/get-plagiarism-report-by-turnitin/?v=4de1b7a4dc53

LearnEthiopia(ExitExam/EntranceExam/NationalExam-G8/JobExam/GATExam)

20 Jan, 23:29

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ነገ አርብ መስከረም 3/2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) መርሐግብር ይፋ አድርጓል፡፡

መስከረም 3/2017 ዓ.ም ከሰዓት ከ7፡30-11፡00 ሰዓት ለሚሰጠው ፈተና የተፈታኞች ዝርዝር፣ የመፈተኛ ካምፓስ፣ የመፈተኛ ላብ እንዲሁም የኮምፒውተር ክፍል ከላይ ከተያያዘው ኤክሴል ይመልከቱ፡፡

LearnEthiopia(ExitExam/EntranceExam/NationalExam-G8/JobExam/GATExam)

20 Jan, 23:27

መልካም አድስ አመት

LearnEthiopia(ExitExam/EntranceExam/NationalExam-G8/JobExam/GATExam)

20 Jan, 23:26

#Next

የ2016 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የወሰዱ እና ውጤት ያወቁ ተማሪዎች ቀጣይ እጣ ፈንታ ምን ይሆናል?

💥ሁሉም ተማሪዎች በትምህርት ለመቀጠል ሶስት አማራጮች አሏቸው።

1) 50% እና ከዚያ በላይ ማለትም ከ500 ለተፈተኑ 250 እና ከዚያ በላይ ፣ ከ600 ለተፈተኑ 300 እና ከዚያ በላይ፣ ከ700 ለተፈተኑ 350 እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች ብቻ በመንግስት ወይም በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት 2017 የትምህርት ዘመን ላይ ፍሬሽማን ኮርሶችን ይጀምራሉ።

2) ከ50% በታች ያመጡ ተማሪዎች በቀጣይ ትምህርት ሚኒስቴር እና TVET በሚያወጡት የመቁረጫ ነጥብ መሰረት እንደ ውጤታቸው የማካካሻ ትምህርት ወይም የሙያ ትምህርት መማር ይችላሉ።

3) የመጨረሻው አማራጭ የሚሆነው ከ2017 ተፈታኞች ጋር በግል በድጋሚ ተፈትኖ ውጤት ማሻሻል ይሆናል።

LearnEthiopia(ExitExam/EntranceExam/NationalExam-G8/JobExam/GATExam)

20 Jan, 23:25

#Grade12
የ12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆነ

የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት እና የውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆኗል፡፡

ተፈታኞች ውጤታቸውን በሚከተሉት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የውጤት መግለጫ አማራጮች ከጳጉሜ 4 ቀን ከሌሊቱ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ማወቅ እንደሚችሉ ተገልጿል።

በዚህ መሰረት 
1. ፖርታል፡- https://result.eaes.et 

2. በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- https://t.me/EAESbot 

3. በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡- 6284 ላይ ‘R’ን በማስቀደም የመለያ ቁጥር በማስገባት (ምሳሌ R1234567) መልዕክት በመላክ ተፈታኞች ውጤታቸውን ማወቅ እንደሚችሉ ተገልጿል። ይህ አማራጭ ኢትዮ ቴሌኮም የሚያስከፍለው መደበኛ የSMS ክፍያ እንደሚኖረውም ተጠቅሷል።

LearnEthiopia(ExitExam/EntranceExam/NationalExam-G8/JobExam/GATExam)

20 Jan, 23:24

#Grade12
የመግለጫው አንኳር ነጥቦች

5.4% (36,409)ተማሪዎች አልፈዋል።

1363 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም።

የተማሪዎች ውጤት ዛሬ እኩለ ሌሊት ይፋ ይደረጋል።

LearnEthiopia(ExitExam/EntranceExam/NationalExam-G8/JobExam/GATExam)

20 Jan, 23:20

#አንስቴዥያ

ሰኔ 19/2016 ዓ.ም የተሰጠውን የመውጫ ፈተና አልፋችሁ ዲግሪ የያዛችሁና የተግባር ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ #የአንስቴዥያ ተመዛኞች ብቻ ፈተናው በመስከረም ወር 2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

የዚህ ፈተና ምዝገባ ከዛሬ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 5/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሏል።

ፈተናውን የምትወስዱ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋማት ተመዛኞች በኦንላይን http://hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት እንድትመዘገቡ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

በተጠቀሱት ቀናት ብቻ እንድትመዘገቡና ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር የያዘ ስሊፕ print አድርጋችሁ በመያዝ፣ ስትመዘገቡ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በፈተናው ወቅት እንድትገኙ ሚኒስቴሩ አስገንዝቧል።

እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት ተመዛኞች ምዝገባውን ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

LearnEthiopia(ExitExam/EntranceExam/NationalExam-G8/JobExam/GATExam)

20 Jan, 23:20

#MoE

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ውጤት የፊታችን ሰኞ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

LearnEthiopia(ExitExam/EntranceExam/NationalExam-G8/JobExam/GATExam)

20 Jan, 23:19

#AAU #GAT

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተቋሙ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) መስከረም 3/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ አሳውቋል፡፡ 

በተቋሙ የሚሰጠውን ፈተና ለመውሰድ የአመልካቾች ምዝገባ ከዛሬ ነሐሴ 30/2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 1/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሏል፡፡

LearnEthiopia(ExitExam/EntranceExam/NationalExam-G8/JobExam/GATExam)

20 Jan, 23:19

ማስታወቂያ!

ለወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ለመደበኛ ህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች በሙሉ
:-

የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ሁለተኛ እና ከዚያ በላይ መደበኛ የህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች የ2017 ዓም የትምህርት ዘመን
የምዝገባ ጊዜ መስከረም 03 እና 04 ሲሆን
ትምህርት የሚጀመረው መስከረም 06/2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቀን ብቻ እንድትገኙ ዩኒቨርስቲው በጥብቅ ያሳስባል።

ማሳሰቢያ
የሌሎች ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ
ወደፊት የሚገለፅ ሲሆን ከላይ ከተገለፁት ተማሪዎች ውጪ የሚመጡ ተማሪዎች የማናስተናግድ መሆናችንን እንገልጻለን ።

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት

LearnEthiopia(ExitExam/EntranceExam/NationalExam-G8/JobExam/GATExam)

20 Jan, 23:18

Piece of information from MoE

Hello Everyone,

Your exam credentials, including your username, password, and Entry Ticket, are now available on your portal account. Please log in to view them at https://ngat.ethernet.edu.et/login.

Please note the following important points:

1. Exam Schedule Delay: Due to unforeseen reasons, all exams scheduled at the Addis Ababa University exam center have been delayed until further notice. Please stay tuned for updates.

2. Exam Credentials vs. Portal Login: The username and password for your exam credentials are separate from your portal login credentials. These exam credentials are only to be used on the exam platform during the exam.

3. Exam Schedule: Exams will start tomorrow afternoon, and the specific time will be managed by the exam centers.

4. Eligibility for Credentials: You will only be able to access your exam username and password if you registered before the final deadline and paid the service fee.

5. Forgotten Password: If you've forgotten your portal password, you can reset it using the 'Forgot Password' option here: https://ngat.ethernet.edu.et/forgotpassword.

LearnEthiopia(ExitExam/EntranceExam/NationalExam-G8/JobExam/GATExam)

20 Jan, 23:18

#HawassaUniversity

NGAT በሀዋሳ ዩንቨርሲቲ የምትፈተኑ  ስም ዝርዝራችሁን እና ተጨማሪ መረጃ ከተያያዘው ፒ.ዲ.ኤፍ ተመልከቱ።

LearnEthiopia(ExitExam/EntranceExam/NationalExam-G8/JobExam/GATExam)

20 Jan, 23:18

ለNGATተፈታኞች በሙሉ

በደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የትመ/ዘመን በድህረ ምረቃ ትምህርታችሁን ለመከታተል የተመዘገባችሁ የ2ኛና 3ኛ ዲግሪ ተፈታኞች አሁን ዘግይቶ ከትምህርት ሚኒሰቴር በደረሰን መልእክት መሰረት #የሁሉም የትምህርት መስኮች ፈተና ነገ ሐሙስ ነሐሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ በተመደባችሁበት እናስታዉቃለን፡፡ የፈተና ጣቢያዎች የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን።

LearnEthiopia(ExitExam/EntranceExam/NationalExam-G8/JobExam/GATExam)

20 Jan, 23:17

#SamaraUniversity

Dear Candidates,please check out your personal details from here attached pdf.

NGAT በሰመራ ዩንቨርሲቲ የምትፈተኑ  ስም ዝርዝራችሁን እና ተጨማሪ መረጃ ከተያያዘው ፒ.ዲ.ኤፍ ተመልከቱ።

10,477

subscribers

951

photos

5

videos