ቀልድ Zone

@keldocheggjvc


ቀልድ Zone

18 Aug, 06:06


#Advertisement
🌿መርጌታ  መንግስቱ የባህል መድሀኒት  ማህበረሰብ የምናሥተናግድበት ጊዜ ነው ኑሮ የጨለመባችሁ መፍትሔ አለን የምንሠጣቸው አገልግሎቶች 📲0914461290
1 ,ለባል እና ሌሎች ማህበረሰብ የሚያዋድድ
2 ,ለህመም
3, ለሀብት
4, ለገበያ
5,ለሥራ
6,ለአጋንንት
7 ,ለግርሜ ሞገስ
8 ,ለብልት
9,ለበረከት
10 ,ለኤችአይቪ ፈዋሽ መድሀኒት
11 ,ለጠላት
12 ,ለጭንቀት
13 ,ለዕድል
14 ,በግብረ ስጋ ግንኙነት ጥሩ እና ያማረ ስሜት እንድኖር
15 ,ብር እንዳይባክን
16,ለእጅ ስራ እንዲቀናህ
17,ከትንሽ እስከ ትልቅ ህመ
18,ለግርማ ሞገስ
    19.ትዳር አስማም ቶ የሚያኖር                   
     20,   ለረደት በረከት ሰርቶ ገንዘብ አልበረክት ላለበት                    
21,ሌባ ጠላት የመሳሠሉ ከባድ ፈተና እንዳይደፍርህ ለአገልግሎት 0914461290

ቀልድ Zone

30 Jul, 04:13


​​​​💟🌹ሚስጥራዊ ሚስት💟🌹


በጣም አስተማሪና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ

             ክፍል 2


በዚህ አጋጣሚ ነበረ መቅዲም ከት/ቤት በመኪና የመጣችው....
አንገቴን ቀና አድርጌ አይኔን አፍጥቼ ውበትን በማድነቅ በልቤ አቤት የፈጣሪ ስራ እያልኩኝ በድንገት Whats up ስትለኝ በድንጋጤ ከግቢው በንኜ ልወጣ ስል ነው እናቷ ጆን ስራውን ጨርስክ እንዴ? ጨርሰህ ከሆነ ቤት ግባ ያሉኝ🤔😅😆😀
ቤት ውስጥ ስገባ ምግብ ሰጡኝ ምግቡን በልቼ አመሰግናለሁ ብዬ ልወጣ ሲል ለአንድ አንድ ነገር ይሆንሃል ብለውኝ አምስት መቶ ብር ጨምረው ሰጡኝ😍😘😍
ኧረ እማማ አልበዛም ስላቸው ችግር የለም ያዘው ባይሆን ጠዋት ጠዋት መጥተህ ሁሌም ለአበቦቹ ውሃ ብታጠጣ ደስ ይለኛል ሲሉኝ በጣም ደስ ይለኛል ምንም ችግር የለም ብዬ ወደ ቤት መጣሁኝ....
ደስታ ይባላል በቅርቡ ከጉራጌ ዞን የመጣ ጃለሴ ነው በወንድሙ Supermarket ውስጥ ይሰራል እኔም እቃ ሲመጣ በሽቃላ ምክንያት ምናምን ስለምገባ በዛ ያውቀኛል ልጁ በቃ ምርጥ ነው በቃ ደስ ይለኛል
እሱ አማርኛ ብዙም አይችልም እኔ ጉራግኛ ማውራት ስለምችል በዛ እንግባባለን...

አንድ አንድ ጊዜ አንተ እኮ ጉራጌ አትመስልም ብዬ እቀልዳለሁ ለምን ሲለኝ ጉራጌ ለቋንቋ ሆነ ከሰው ጋር በቶሎ ለመግባባት በጣም ጎበዝ ናቸው አንተ ግን ትንሽ ለየት ትላለህ ቋንቋ አትችልም በዛ ላይ አይናፍር ነህ ስለው ተፈጥሮ ዘር ይለያል ብለህ ነው ብሎ ዝም ይላል።
ቀስ በቀስ እነ መቅዲ ቤት ሙሉ በሙሉ ግቢ ውስጥ ገባሁ ማለቴ የትኛውንም ግቢ ውስጥ ያሉ ስራዎችን እኔ መስራት ጀመርኩኝ
በዚህ ወራት ሁሉ የመቅዲ ትክክለኛ ፀባይ ምን እንደሆነ አላውቅም ክፉም ሆነ ደግም አትናገርም ስታወራ ራሱ በእንግሊዘኛ ስለሆነ ምንም ነገር መስማት አልችልም😃😂😀😆😅

ባለሱቁ ደስታ ስለ መቅዲ አብዝቶ ማውራት ጀምሯል የሚያወራው ራሱ ስለ እሷ መሆኑን ያወኩት ያቺ እንግሊዝኛ ብቻ አውርቼ ልሙት የምትለዋ ቆንጆ ልጅ ማናት ሲለኝ ነው😂😆😅😀
ምን ሆነች ስለው በቃ ደስ ትለኛለች እሷም ደሞ የምትወደኝ ይመስላል ቋንቋ ገደለኝ እንጂ ባለፈው ራሱ ብዙ እቃ ገዝታ ፍገግታ ስሰጣት Stupid ስትለኝ እኔም አመሰግናለሁ ብዬ በጣም ደስ አለኝ አመሰግናለሁ ማለት ነው አይደል ሲለኝ😃😀አዎ ለኛ ለኢትዮጵያውያን ህልም እና እንግሊዝኛ እንደ ፍቺው እኮ ነው ስለዚህ ትክክል ነህ አልኩት😍😆😅😀

በእናትህ አንድ ነገር ተባባረኝ ሲለኝ ምን አልኩት?
አንተ የምትሠራው እነሱ ቤት ነው አይደል ሲለኝ አዎ አልኩት
በእናትህ እንደምንም ሆነህ ቁጥር ተቀበል አለኝ😂😁
እሺ ከዛስ😁😁?
ከዛ በቃ ባለሱቁ ደስታ ነኝ ብለህ በስልክ አንተ ታወራለህ ትወደኛለች እኮ ቋንቋ ግን አልችልም በእናትህ ሲለኝ
ላንተ ይመችህ እንጂ ችግር የለውም እንደምንም ሆኜ ቁጥር አመጣለሁ አልኩት😁😁😁😁
ቤት ውስጥ ቀስ ብዬ የመቅዲ እናት ስልክ የሚያስቀምጡበት ቦታ መፈለግ ቀጠልኩኝ ......
በመጨረሻም ቦታውን አግኝቼ የመቅዲን ቁጥር በስልኬ ላይ Save አድርጌ ለደስታ ሰጠውት
ለኔ ለምን ትሰጠኛለህ? እኔ ምን ላርገው?? እንግሊዘኛም ቢሆን አማርኛ አንተ ከእኔ ትሻላለህ አንተ ደውለህ አውራ አለኝ
እኮ ማን ነኝ ብዬ ምን ብዬ አልኩት??
እኔ እንጃ ግን በእናትህ አንድ ነገር አድርግ አለኝ እሺ ግን መደወል የለብንም ይኼ የሷ ቁጥር telegram ይሰራል በቴሌግራም በእንግሊዝኛ ወሬ ልጀምር አልኩት😁😁😁😁
አንተ እንግሊዝኛ ትችላለህ እንዴ ሲለኝ
ማውራት አልችልም እንጂ መጻፍ እችላለሁ አልኩት😄😄
ምን? መጻፍ የምትችል ከሆነ ለምን ማውራት አትችልም ሲለኝ እብድ ነህ እንዴ? ስትጽፍ እኮ ሙሉውን ከጻፍክ በኋላ ስህተት ከሆነ delete አድርገህ በድጋሚ ቀላል መንገድ ተጠቅመህ መጻፍ ትችላለህ ማውራት ግን አንዴ ካመለጠ በቃ አመለጠ ነው ስለው በቃ አንተ ደስ እንዳለህ ሁን አለኝ እኔም አማርኛ ከጀመርኩ ገብታ ማየት እንኳን አትፈልግም ብዬ በእንግሊዝኛ ጀመርኩኝ😁😁😁
ደቂቃ እንኳን አልቆየችም who are you ስትለኝ I'm fine and you ብዬ ለመላክ ደግሜ ሳነበው ለካ ማነህ ነው ያለችኝ ለዚህም እኮ ነው መጻፍ ይሻላል ያልኩት😃😆😅😉 ደስታ ነኝ ብዬ ወሬው ተጀመረ ....


✎ ክፍል 3   ይቀጥላል❤️‍🩹 ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ #ሼር♥️ ማድረግ አይርሱ።
        ┄┄┉┉✽‌»‌🌺🌺»‌✽‌┉┉┄

      ‌‌‌‌‌‌‌      ይ 🀄️🀄️ሉን! ➢
 
-------------------------------------------
https://t.me/Oldisse
https://t.me/Oldisse
https://t.me/Oldisse
♡ ㅤ  ❍ㅤ    ⎙ㅤ  ⌲            
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ
----------------------------------------

ቀልድ Zone

29 Jul, 06:48


🙏🙏በጣም አስተማሪና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ 🤭🤭

ቀልድ Zone

18 Feb, 16:06


Channel created