Amharic-quotes

@amharicq


Amharic-quotes

17 Aug, 17:16


The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 10 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.

Amharic-quotes

13 Jan, 11:11


Channel photo updated

Amharic-quotes

12 Jan, 02:52


በቀይ የወጣውን ተጫዋች ስሙ ያ #Red ነው ሲሉህ


ስምን መልአክ ያወጣዋል አሉ😂😂🤣🤣@amharicq nahi

Amharic-quotes

12 Jan, 02:52


ለውጡን ላለማደናቀፍ ብዬ ነው እንጂ ስንት ሙድ የሚያዝበት ሰው ነበር😜😜😜
@amharicq

Amharic-quotes

12 Jan, 02:52


በትምህርትህ ምን ያህል ርቀህ ተጉዘሃል እለዋለሁ

"አይ ብዙም አይደለም። እንዳጋጣሚ ትምህርት ቤታችን ቅርብ ነበረ" አላለኝም?!
😂😂😂😂

ሼር ይደረግ! ሌሎችንም ወደ ቻናላችን ይጋብዙ!

Share and like
@qeldec nahi

Amharic-quotes

12 Jan, 02:52


ጀለስ በጣም ቀጫጫ ከመሆኑ የተነሳ
ካልሲ እራሱ በቀበቶ ነው
@amharicq

Amharic-quotes

12 Jan, 02:52


በ 2 ወር የፍቅር ግዜ የ 4 ወር ፅንስ ካንተ ይዣለው የምትል ፍቅረኛ ነው ደሞ ዘንድሮ yagatemen
@amharicq

Amharic-quotes

12 Jan, 02:52


አንዷን ሴትዮ እያለቀሱ አይቷቸው ማዘር ምን ሆነው ነው ሲላቸው...

#ሴትየዋ: ልጄ ዉሻ ብሎ ሰደበኝ

#ልጁ: እንዴት እንዲ ይላል ይሄ የውሻ ልጅ😳😂😂
@amharicq nahi

Amharic-quotes

12 Jan, 02:52


አንድ ወጣት ከአንድ እድሜያቸው ከገፋ አዛውንት ጋር ቁጭ ብሎ ያወራል

ልጁ ድንገት በስጨት ብሎ እስከመቼ!,,,,,,,,,,,,አለ?

ምነው ልጄ አሉት?,,,,

አይ አባት የዚህ መንግስት ስራ እያበሳጨኝ ነው አላቸው::

እርሳቸውም መለስ አድርገው በምሬት እንዲህ አሉ ይገርምሀል!
ሀይለስላሴ ሲወድቅ በህልሜ አይቻለው::
ደርግም ሲወድቅ በህልሜ አይቸው ነበር አሉ::

ልጁም የኢህአዴግንስ አላዩም አላቸው::::::::

እርሳቸውም "መቼ አስተኝቶ" ብለው መለሱለት😆😂🤣
Join👉
Share  & Invite ur Friends
ላይኳን ንኳት😉😉😉@amharicq nahi

Amharic-quotes

12 Jan, 02:52


🍷የዘንድሮ ትውልድ ካልጠጣ 🍻 እንደ ሲሚንቶ ይሰነጣጠቃል።🍻
@amharicq nahi

Amharic-quotes

12 Jan, 02:52


በዛ ዘመን አባቴ በህዝብ ስልክ ተጀናጅኖ እናቴን ያገባል me with a smart phone is still single
@amharicq

Amharic-quotes

12 Jan, 02:52


ማታ ስክር ብሎ ሚስቱ ላይ ሠራተኛዋን ለምን አባረርሻት ብሎ ሲጮህ ስራ አትችልማ ትለዋለች...

•• ስራዋን የማቀው እኔ ነኝ አንቺ ••
@Amharicq naho

Amharic-quotes

12 Jan, 02:52


ፓይለቱ ጦዞ እያበረረ ፕሌኑ አየር ላይ ቀጥ ሲል



ክብሯን ተሳፋሪዎች እስኪ ወርዳቹ ግፉ


✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄✯
😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
😎😎😎@amharicq

Amharic-quotes

12 Jan, 02:52


ጀለስካ እኮ ነው የጓደኛዉ ሚስት ወልዳ ሊጠይቅ ቤቱ ሄደና ረጅም ዝምታ ሲሰፍን ምን አለ መሰላችሁ


"አርግዛ ነበር?"
😂😂😂😂😂😂😂

.@amharicq nahi

Amharic-quotes

12 Jan, 02:52


አዝማሪ ቤት ገብቼ ግጥም ስሰጠው

#እኔ - እኔ አንቺን ስወድሽ አንቺ ወደሽ ሌላ

#አዝማሪው - ኡ ላላ ኡኡ ላላ

😂😂😂
@amharicq

Amharic-quotes

12 Jan, 02:52


አንዱ እኮ ነው ጫት እየቃመ ጉንጩን የሌለ
ቆልሎት ሲጋራ ለኩሶ ሊያጨስ ሲል የሆነች የገጠር ሴትዮ ምን ቢሉት ጥሩ ነው ።
.
.
.
.
.
አይ ልጀ አትድከም እሱን ሁሉ ጎመን ይቺ እሳት ታበስለዋለች ብለህ ነው።
#@amharicq nahi

Amharic-quotes

12 Jan, 02:52


አሁን በተደረገ ጥናት መሠረት 554,258,442,255 ይሄን ቁጥር በስንፍና ምክንያት ሳታነቡት ታልፋላቹ 😎
@amharicq nahi

Amharic-quotes

12 Jan, 02:52


ትራፊኮች መቅጫ ሰበብ ሲያጡ

ለምንድነው እየነዳህ ምታሽከረክረው👮‍♀👮‍♀@amhaeicq

Amharic-quotes

12 Jan, 02:52


#ቺኮች_ሆይ! 💁‍♂ጥቅል ጎመን እየበላ ኑሮውን የሚገፋን ወጣት ጥቅል ፓኬጅ ላክልኝ አይባልማም።@amharicq

Amharic-quotes

12 Jan, 02:52


የፈሩት ይደርሳል ሲሉ ስምቼ ሀብታም መሆን ፈራሁ😂 @amharicq