Icon Academy/አይከን አካዳሚ

@iconacademy4


Icon Academy/አይከን አካዳሚ

21 Oct, 05:37


💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
ጥቅምት 10/2017 ዓ.ም
#የ1ኛ ደረጃ የ2017ዓ.ም የመጀመሪያ የወላጅ ስብሰባ ተካሄደ?
#በአጀንዳውም መሰረት፡-
1ኛ. የ2017ዓ.ም ዕቅድ ቀርቦ ውይይት ተደርጎ ፀድቋል
2ኛ. ስለ በመማር ማስተማር ገለፃ ተደርጎ ከተሳታፊዎች ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ ተሰጥቶ በጥሩ መግባባት ተጠናቋል፡፡
3ኛ. ከወላጅ በተነሱ የ Communication Book እና የዩኒፎርም ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደርጎ ሁሉም የጋራ ስምምነት ተደርጓል፡፡
4ኛ. በተጓደለ የወላጅ ኮሚቴ ምትክ ምርጫ ተደርጎ 4 ሰዓት ላይ የተጀመረው ስብሰባ 6፡10 ሰዓት ላይ ተጠናቋል፡፡
💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
ፎቶ ከስር ይመልከቱ!
💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛