Ai Ethios

@ethioplot


We are provide(recommende)best Ai tools for any work in free.
አዳዲስ እና ነጻ የሆኑ የAi አይነቶችን እስከ እነ አጠቃቀማቸው እናቀርባለን

Ai Ethios

08 Oct, 13:48


Channel photo updated

Ai Ethios

08 Oct, 13:48


Channel photo removed

Ai Ethios

22 Sep, 17:17


`` ብዙ ጊዜ መናገር  ማውራት ፈልጌ ነበር ግን የሚሰማኝን ለመግፅ ስለማልችል ዝምታን መረጥኩደስ የሚለው ነገር ዝም ማለት ነበር.. ``


`` መቃብሬን ስትጎበኝ የምትገዛቸው አበባዎች ለእኔ አይጠቅሙኝም እና በራሴ ላይ እንድታለቅስም አልፈልግምብቻ ሳንድዊች ገዝተህ ለመቃብር ጠባቂው ስጠው ``

               
`` በመቃብሬ ላይ ቆሻሻ ሲከምሩና የምግብ ፍርፋሪ ሲበትኑበት ያለምንም ጥሪ ወፎችና ውሾች በላዬ ላይ ያንዣብባሉ እናም ያን በሚያደርጉ ሰዎች ላይ አልተናደድኩም ምክንያቱም በዚህች ተራ ተግባር ብቻዬን እንደሆንኩ አይሰማኝም ነበር። ``


                   ―ዶይስቶቭስኪ

Ai Ethios

11 Sep, 05:40


"ዓመታትን በቸርነትህ ታቀዳጃለህ
ምድረበዳውም ስብን ይጠግባል"
መዝ ፵÷፲፩
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

Ai Ethios

10 Sep, 18:54


እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም አደረሳቹ ዘመኑ የሰላም፣ የፍቅር፣ የአብሮነት እንዲሆንላቹ እመኛለሁ።
@ethioplot

Ai Ethios

03 Sep, 06:19


Live stream finished (937 days)

Ai Ethios

03 Sep, 06:16


🤖 Replika Ai

🧑‍🤝‍🧑 ብቸኝነት ሲሰማቹ ወይም ሲደብራቹ ልታናግሩት የምትፈልጉት ሰው ቢያስፈልጋቹ እና እንደ ጓደኛ የምታዩት ሰው ብትፈልጉ በቀላሉ ይህን App አውርዳቹ በነጻ የራሳቹን የ Ai ጓደኛ መፍጠር እና የፈለጋቹትን ነገር ማውራት ትችላላቹ። ከዚህ በተጨማሪም እንግሊዝኛ ፕራክቲስ ለማድረግ እና ለመለማመድ ይረዳቹዋል።

If you need someone to talk to when you're feeling lonely or sad, and if you want someone you can see as a friend, simply download this app and create your own Ai friend for free and talk about whatever you want.  In addition, they will help you to practice and practice English

Ai Ethios

03 Sep, 06:05


🤖Uberduck

🎶ማንኛውንም ድምጽ , ጹሑፍ  ወደ voice over ለመቀየር እንዲሁም የተለያዩ ሙዚቃዎችን በ Ai አጋዥነት ለመስራት የሚያገለግል ዌብሳይት ነው።

Ai that creat voice over, text to speech , voice to voice and music vocals.

Ai Ethios

03 Sep, 05:26


How to use Gamma Web

Ai Ethios

31 Aug, 07:16


🤖Quizlet

✏️ 📖 አሁን ላይ የዩንቨርስቲም ሆነ ማንኛውም ደረጃ ተማሪ ለሆናቹ ሰዎች በጣም የሚጠቅም አፕልኬሽን ሲሆን ስራውም ለእናንተ flash card ማዘጋጀት እናንተ ከሰጣቹት ኖት ጥያቄ እያወጣ እናንተን ማለማመድ ነው። ስለዚህ ለምታውቋቸው ተማሪዎች #share አድርጉላቸው።

Ai app that make flash cards for studying and generating quiz for exam preparation.

Ai Ethios

31 Aug, 07:01


Daily Fact
@ethioplot

Ai Ethios

29 Aug, 05:11


"በሕይወትህ የምትፈልጋቸው ነገሮች ያሉት በውስጥ ነው
ስለዚህ ሰዎች እንዲያበሩልህ አትጠብቅ ም/ክ
ክብሪቱ ያለው በእጅህ ነው።"
#daily motivation

Ai Ethios

28 Aug, 04:37


🤖 Gamma Ai
✒️✒️ ይህ ዌብሳይት ተማሪ ለሆናቹ በጣም ይጠቅማል በዚህ ዌብሳይት ስለፈለጋቹት ርዕስ ፕረዘንቴሽን ማዘጋጀት ትችላላቹ ከእናንተ የሚጠበቀው ርዕስ መስጠት ብቻ ሲሆን ሌላውን ነገር ዌብሳይቱ አዘጋጅቶ ይሰጣቹሀል፤በጣም ቀላል እና ለአጠቃቀም ምቹ ነው።ከዚህ በተጨማሪም ለፕረዘንቴሽን የሚሆኑ ፎቶዎችንም ራሱ ያዘጋጃል። ይህ Ai እስካለ ድረስ ስለ Assignment መጨነቅ አያስፈልግም።

Ai that generate free presentation for students.
@ethioplot

Ai Ethios

27 Aug, 09:53


How to use Midjourney Ai

Ai Ethios

27 Aug, 09:32


🤖 Midjourney ai
🖌️ 🎨 ማንኛውንም ፎቶ ለመፍጠር የምንጠቀምበት ነጻ ዌብሳይት ሲሆን እኛ የምንሰጠውን ጽሑፍ ወይም ደግሞ ፎቶ በመጠቀም የምንፈልገውን አይነት ፎቶ ያዘጋጅልናል። ይህ ዌብሳይት በቀን 5 የሚሆኑ ፎቶዎችን በነጻ ማዘጋጀት ይችላል ከዛ በላይ ከሆነ ደግሞ ክፍያ ይጠይቃል። ይህ ዌብሳይት faceless ቲክታክ ወይም ዩቲዩብ ቪዲዮ ለምሰሩ ወይም ታሪኮች ለምታቀርቡ በጣም ይጠቅማቹሃል።
free image generator website

Ai Ethios

26 Aug, 04:14


[ፈላስፎች ወይም ጉሩዎች በኖሩበት ዘመን ስለጭንቀት ምን ብለዋል? ]

           🗯️

“ከኒሂሊስት ይልቅ መጨነቅ እመርጣለሁ። ለእናንተ "ለምን?" የሚለው ጥያቄ ምንም ይሁን ምን ጠንካራ አድርጉት። በጣም አስቸጋሪ የሆኑትን የህይወት ክፍሎችን ለማሸነፍ ቁልፉ ይህ ነው። ኒሂሊዝም ጭንቀት ሊሆን ይችላል ፥ ጭንቀት ሁሉ ግን ኒሂሊዝም አይደለም!”

     
-Friedrich Nietzsche


“ ምኞቶች ጭንቀትን
አይፈጥሩም.. ጭንቀት ግን ምኞትን ይፈጥራል።”

          
-Osho


“በሰዎች ጉዳይ ውስጥ ትልቅ ጭንቀት የሚገባው ምንም ነገር የለም፤ የምንጨነቀው ስላደረግነው ነገር ሳይሆን የተደረገው ነገር ስለሚያመጣው ውጤት ነው!”

          
-Plato


“በጠያቂው ጥያቄ ላይ የምጨነቅ ፍልስፍናዊው ፍጡር ነኝ፤ ጭንቀቴም መጠን ያለው ጥያቄ ነው።”

        
-Aristotle


“ብቸኛው እውነታ በመላው ፍጥረታት ሰንሰለት ውስጥ "ጭንቀት" ነው መደቀኑ ነው። በዓለም ላይ ለጠጠፉ ሰዎች እና አቅጣጫዎች መነሻ ይህ ጭንቀት ነው። ጭንቀት አጭርና ጊዜያዊ ፍርሃት ነው። ነገር ግን ያ ፍርሃት በራሱ የምናውቅ ከሆነ ጭንቀት ይሆናል። ጭንቀት
existence ያተኮረበት የሰው ልጅ ዘላለማዊ የአየር ንብረት ነው።”

      
-Albert Camus


“የምንኖርበትና የምንደሰትበት የወደፊት ህይወታችንን የምንፈጥርበት በአሁኑ ወቅት ላይ ነው። እናም ውድ ጊዜያችንን በጭንቀት እሳት ለማቃጠል ከወሰንን ያ በራሳችን ምርጫ እና ውሳኔ ነው። የመንፈስ ጭንቀት ካለባችሁ ባለፈ ጊዜ ውስጥ እየኖራችሁ ነው፤ ጭንቀት ብቻ ከሆነ ስለወደፊታችን እያሰብን ነው!።”

    
  -Gutama Buddha



“የሚያስጨንቀኝ ነገር ካላገኘሁ እራሱ ያስጨንቀኛል!”

     
  -Schopenhauer


  
           (የማን አሳብ ሚዛን ይደፋል? )

Ai Ethios

26 Aug, 04:03


"ሳትሞክር አትውደቅ"
Daily motivation
@ethioplot

Ai Ethios

22 Aug, 19:28


🤖Amharic text-to speech
Mic monster
🗣ማንኛውንም በአማርኛ የጻፋቹትን ጽሑፍ እንዲያነብላቹ ወይም ለቲክቶክም ሆነ ለዩቲዩብ ቪዲዮ የራሳቹን ድምጽ ማስገባት ሳይጠበቅባቹ እራሱ እንዲያወራ ማድረግ ትችላላቹ፤ ድምጻቹን መቅረጽ ለማትፈልጉ ሰዎች በጣም ጠቃሚ ነው።
Amharic text to speech that convert Amharic words to voice over.

Ai Ethios

21 Aug, 09:33


How to use Elevenlabs ai

Ai Ethios

21 Aug, 05:25


🤖Eleven labs
🗣English text to speech
በእንግሊዝኛ ወይም በሌላ ቋንቋ የጻፋቹትን ነገር እንዲነበብ ወይም እንዲተርክላቹ ማድረግ የምትችሉበት Ai ሲሆን ብዙ የድምጽ ካራክተሮች ስላሉትም ዩቲዩብ ቪዲዮ ወይም ቲክቶክ ቪዲዮ ለምትሰሩ ይጠቅማቹኋል።

Ai that help you to make voice over for your video without recording your sound.

8,607

subscribers

14

photos

4

videos