#Grammar
TENSES
#Lesson 1⃣
What is Tense?
Tense : a verb-based method used to indicate the time, and sometimes the continuation or completeness, of an action or state in relation to the time of speaking.
Tense የምንለው በግስ ላይ (verb based) የተምሰረተ ሁኖ ጊዜንና አንዳንዴም የድርጊቱን ወይም የሁኔታውን ቀጣይነት ከጊዜ ጋር አገናኝተን ለመናገር የምንጠቀምበት ነው።
👉 The word tense comes from the Latin word "tempus" which means "time".
👆 Tense የሚለው ቃል የመጣው Tempus ከሚል የላቲን ቃል ሲሆን Tempus ማለት Time (ጊዜ) ማለት ነው።
👉 The concept of tense in English is a method that we use to refer to time - past, present and future.
በእንግሊዘኛ የ Tense ጽንሰ ሃሳብ ጊዜን ለመግለጽ የምንጠቀምበት ሲሆን ያለፈውን (past)፧ የአሁኑና (present ) የወደፊቱን (future ) ጊዜ ለማመልከት የምንጠቀምበት ዘዴ ነው።
👉 Many languages use tense to talk about time. Other languages have no concept of tense at all, but of course they can still talk about time, using different methods.
NB:- So, we talk about time in English with tense.
ስለዚህ በእንግሊዘኛ ስለ Tense ስናወራ ስለ ጊዜ እያወራን ነው ማለት ነው።
Be focus 👇
We cannot talk of tenses without considering two components of many English.
👆 ስለ ሁለት የእንግሊዘኛ አካላት ሳናቅ ስለ Tenses ማውራት አንችልም።
እነዚህ ሁለት አካላትም የሚከተሉት ናቸው 👇
Time and aspect.
✅ Time expresses:
👉 Past - before now
አላፊ - ስላለፈ ( ከአሁን በፊት) ስለ ነበረ ድርጊት ስናወራ
👉 present - now, or any time that includes now
አሁን - አሁን ላይ ስላለ ድርጊት ስናወራ።
👉 future - after now
ወደፊት - ከአሁን በኋላ
✅ Aspect (ሁኔታ) can be express
👉 progressive - uncompleted action ተጀምሮ ስላልተጠናቀቀ ድርጊት የሚያወራ ነው።
👉 perfective - completed action or state ስለተጠናቀቀ ድርጊት ወይም ሁኔታ የሚያወራ።
👆 Join and share ሼር ማድርግ እንዳትረሱ
https://t.me/ethiolang89
https://youtu.be/ze-pKTq0g2k