ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

@ethio_vocall


ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

23 Oct, 05:10


ውድ እና ብርቅ ስልጠናዎቻችንን ለውድ ኢትዮጽያዊ ድምፃዊያን

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

21 Oct, 17:54


ቮካል

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

21 Oct, 13:29


"ሀ" ሙዚቃ ትምህርት ቤት
           በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ሙዚቃን የትም ሳይሄዱ በቤትዎ ሆነው ጊዜ ገንዘብ እና ጉልበት ቆጣቢ በሆነ መንገድ ይማሩ ዘንድ  ሀገራዊ  እና አለም አቀፋዊ  የሙዚቃ ፅንሰ ሃሳቦችን በፅሁፍ (pdf) እና በድምፅ  አዘጋጅተን ወደ  እናንተ ብቅ ብለናል።
   ሙዚቃ ትምህርት ቤታችን  የሃገራችን  መሰረታዊ የሙዚቃ ቅኝቶችን በመጠቀም ባህላዊ እና ዘመናዊ የሙዚቃ  ስራዎች  በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል እናም  አለም አቀፋዊ  ሀሳቦችን  የሙዚቃ ቅኝት ፅንሰ ሃሳቦችን  ደግም ከ jacobs vocal academy ጋር በመተባበር አሰናድቷል።


ዜማ የቅኔ የጥበብ እና የጠቢባን መፍለቂያ እና መናገሻ በሆነች በዚች ድንቅ ሀገር ጥበብን የሚሹ ሁሉ ያገኟትና  ያጣጥሟት ዘንድ ግድ ነውና
ኑ ከጥበብ ማእድ ተቋደሱ ብለን በሁለት ዋና ዋና ክፍሎች ከፋፍለን ትምህርቶቻችንን እነሆ ብለናል።
                   ፩.በቮካል
                  ፪. በሙዚቃ
፩.ቮካል
የቮካል ስልጠናዎቹ በዋነኝነት በአራቱ የሀገራችን ቅኝቶች ላይ መሰረት ያደረጉ ሲሆን  አንድም ተማሪዎች  የቅኝቶቹን ውጣ ውረድ  እና አካሔድ  እንዲረዱ በሌላ በኩል የሬንጅ የፒች እንዲሁም የትንፋሽ  አቅማቸውን ለመጨመር እንዲያግዛቸው ታስበው የተሰሩ ናቸው። እነዚህ ልምምዶች ለጀማሪ ለመካከለኛ እና ለኤክስትሪም  ድምፆውያን የተዘጋጁ ሲሆን ለ አንድ ወር የማያቋርጥ ስልጠና ይሰጣቸዋል። ልምምዶቹ በድምፅ ስለሆነ የተዘጋጁት ተማሪዎች እስከፈለጉት  ጊዜ ድረስ  በፈለጉት ሰአትና ቦታ  ሊሰሯቸው ይችላሉ።
፪. የሙዚቃ
ማንኛውም ድምፃዊ መሆንን የሚሻ ሁሉ ሊወስደው የሚገባ ምርጥ ስልጠና ነው። ይህ ስልጠና  በፅሁፍና በድምፅ የተዘጋጀ ስለሆነ  የትም ቦታ በየትኛውም ሰአት ማዳመት እና ገለጥ ገለጥ እያረጉ ሙዚቃን የሚማሩበት ስለሆነ ነው።
በዚህ ስልጠና ስር ያሉ ክፍሎች
የሙዚቃ ፅንሰ ሀሳብ
          🎸የሙዚቃ ቋንቋ
     🎸በሙዚቃ ቀልብን እንዴት  መሳብ ንደሚቻል
   🎸ሙዚቃዊ ቃላት
ቅኝት
🎸የቅኝት ምንነት
🎸አይነቶቹ  /ክፍሎቹ
🎸 በዋናነት  የሀገራችንን ቅኝቶች እና
major scales
Minor scales
Modulation scales
Whole tone scales
Diminished scales
Chromatic scales
ኮርዶች
ስለ ኮርድ ምንነት
አይነቶቹ
major chords
Minor chords
Diminished chords
Extended chords
Suspended chords
Inversions
ከሙዚቃ ጋር እንዴት እንደሚዋሀዱ
እንዲሁም ባህርያቶቻቸው ምን እንደሚመስል ከ ቁልፎች እና ከድምፅ ጋር ያላቸው ግንኙነት  ምን እንደሚመስል የምናይ ይሆናል።




ስለ ድምፅ
         🎤ስለ ድምፆችን ሳይንሳዊ እና ጥበባዊ ባህርያት እያመሳጠርን የምንማርበት:-
🎤ድምፅ እንዴት እንደሚፈጠር
🎤የድምፃችን ከለር ስም  እና የሚገኝበት ክልል
🎤እድሜው ምን እንደሚመስል እና እንዴት ለረጅም ጊዜ ማራኪ እንዲሆን መደረግ ያለበት....
🎤ጉሮሮ ምግብ መጠጥ  ያላቸው ግንኙነት እና  ለጉሮሮ የሚመከሩ ምግቦች እና መጠጦች....
🎤የቮካል አሰራር ከጆምሩ እስከ አጨራረሱ ምን መምሰል እንዳለበት
🎤ከጩኸት ወደ ማራኪነት እና ወደ ዳይናሚክስ መመለስ የመሳሰሉትን ነጥቦች አን በአንድ  የምንመለከትበት....

ውድድር
   ስለ ውድድር ማወቅ ያለብንን ነገሮች
የውድድር ባህሪ
የውድድር ዝግጅት  ምን መሆን አለበት
በውድድር ሰአት የትኩረት ቦታዎች
      የጊዜ አጠቃቀም ሙዚቃዎችን በፍጥነት መረዳት እና በማራኪ መንገድ የማቅረብ......
@nhattym
@nhattym
@nhattym
@nhattym
@nhattym
@nhattym ላይ ይመዝገቡ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

21 Oct, 11:31


እጅግ ፈጣን ለውጥ ያሳዩ 3 ልጆች
1.ሄለን አስማማው......ባህርዳር
2.ተሰማ ምህረት.......ከደሴ
3.ቢታንያ ኤልያስ.......ከ ጅማ የ 400 ብር ተሸላሚ ሆነዋል።
ስላሳያችሁን ለውጥ እናመሰግናለን።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

21 Oct, 11:19


🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
አሁንም አረፈደም አሪፍ ሙዚቀኛ ምርጥ አንጎራጓሪ መሆን ይቻላል..
🎤የቅኝት ችግር
🎤🎤የሪትም ችግር
🎤🎤🎤የትንፋሽ አጠቃቀም ችግር
🎤🎤🎤🎤ወደላይ የሚወጣው  high pitch
🎤🎤🎤🎤🎤ወደ ታች የሚወርደው low pitch
እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ችግሮችን የሚቀርፉ የድምፅ ልምምዶችን እነሆ ብለናል።
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ።
      አሁኑኑ ይመዝገቡ።
🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹

@nhattym
@nhattym
@nhattym
@nhattym
@nhattym
@nhattym ላይ ይመዝገቡ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

21 Oct, 06:11


🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
አሁንም አረፈደም አሪፍ ሙዚቀኛ ምርጥ አንጎራጓሪ መሆን ይቻላል..
🎤የቅኝት ችግር
🎤🎤የሪትም ችግር
🎤🎤🎤የትንፋሽ አጠቃቀም ችግር
🎤🎤🎤🎤ወደላይ የሚወጣው high pitch
🎤🎤🎤🎤🎤ወደ ታች የሚወርደው low pitch
እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ችግሮችን የሚቀርፉ የድምፅ ልምምዶችን እነሆ ብለናል።
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ።
አሁኑኑ ይመዝገቡ።
🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹

@nhattym
@nhattym
@nhattym
@nhattym
@nhattym
@nhattym ላይ ይመዝገቡ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

17 Oct, 18:28


ሰበር ዜና 😱😱😱🙈🙈🙈🙈🎹
ከ jacobs vocal academy የመጣ አዲስ መግለጫ ከ 08/02/17 ጀምሮ ለሚመዘገቡ የመጨረሻ የሆነውን ስልጠና እንዲወስዱ አሳስቧል።
ስልጠና መስጠት ከጀመርንበት ከ መጋቢት 23/06/2014 ጀምሮ ከ 1500 በላይ ተማሪዎችን ያሰለጠንን መሆኑ ይታወቃል።
ከበቂ በላይ ተማሪዎች ስልጠናዎቻችንን እየወሰዱ እንደተለወጡባቸው,ፋና ላምሮት ውድድር ላይ ሄደው ስማችንን እንዳስጠሩም እያስታወስን እና እያመሠገንን እስካሁን ከተሰጡት ትምህርቶች በአይነቱ የተለየውን በ voice expert david mark ,አየነው ጌጤ እና ናትናኤል አሰፋ የተዘጋጁ ትምህርቶች እና አዳዲስ 15 የቅኝት የድምፅ ልምምዶችን ይዘን ብቅ ብለናል።
የምንፈልገው የተማሪ ብዛት 50 ብቻ ሲሆን በልዩ ሁኔታ የሚስተናገዱም ይሆናሉ። ከዚህ በፊት የሰለጠናችሁም መሰልጠን ይቻላል።
ተማሪዎችም ለመመዝገብ ስትመጡ
ሙሉ ስም
እድሜ
ፆታ
አድራሻ
ፖስታ/ email
ክፍያ 450
መክፈል የምትችሉ እና ቢያንስ ለልምምድ የሚሆን በቀን 2 ሰአት በሳምንት 4 ቀን ያላችሁ

@nhattym
@nhattym
@nhattym
@nhattym


https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

17 Oct, 03:29


በጣም የምወደው እና የማከብረው ጓደኛየ ወንድሜ እና የስራ ባልደረባየ ሳምሶን ልኡል ዛሬ ማታ ብዙ የለፋበትን ምርጫየ የተሰኘ ሙዚቃ ለህዝብ ዛሬ በ hope intertainment ስለሚለቅ እየገባችሁ እንድታዩት ተጋብዛችኋል።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

15 Oct, 19:14


ውድድሮች ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ይህንን ልታዩት ግድ ይላል

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

14 Oct, 19:09


አንድ ሙዚቀኛ ከማንጎራጎር በተጨማሪ ስለሚያዜመው ነገር ሙሉ መረጃ ሊኖረው ይገባል ።
ሪትሙ ምን አይነት የሚባለው ነው??
ምን ቅኝት ላይ ነው የተሰራው??
ምን አይነት ባህሪ መላበስን ይፈልጋል??.....
ለነዚህ እና ተያያዥ ጥያቄዎች የተሟላ መልስን የያዙ ትምህርቶችን እኛ ዘንድ ያገኛሉ።
@nhattym
@nhattym ላይ ይመዝገቡ።

https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

12 Oct, 17:40


ውድ ሰልጣኞቻችን ስለምታሳዩን ለውጥ እና መልካም ቤተሰባዊነት ከልብ እናመሰግናለ።
በአጭር ጊዜ ፈጣን ለውጥ ያሳዩን ሰልጣኞች
1.አማረ ደርበው.....ደብረ ማርቆስ
2. ሚኒሊክ ጌታቸው....አዳማ
3. ሰናይት አስረስ.....አዲስ አበባ
እናመሰግናለን።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

07 Oct, 11:33


በኛ የድምፅ ልምምዶች
፩. የታፈነ ድምፅ
፩.ወደ ላይ octave መውጣት የማይችል ጉሮሮ
፫.ወደፐታች lower መውረድ የማይችል ጉሮሮ
፬.የትንፋሽ ችግር/ድክም ያለ ድምፅ
፭.የሚቆራረጥ ድምፅ
እንዲሁም ሌሎች መሰረታዊ ችግሮች ይስተካከላሉ።
@nhattym
@nhattym

https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

07 Oct, 03:15


በኛ የድምፅ ልምምዶች
፩. የታፈነ ድምፅ
፩.ወደ ላይ octave መውጣት የማይችል ጉሮሮ
፫.ወደፐታች lower መውረድ የማይችል ጉሮሮ
፬.የትንፋሽ ችግር/ድክም ያለ ድምፅ
፭.የሚቆራረጥ ድምፅ
እንዲሁም ሌሎች መሰረታዊ ችግሮች ይስተካከላሉ።
@nhattym
@nhattym

https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

06 Oct, 06:07


ውድ ሰልጣኞቻችን ቮካል ስትለማመዱ የሰጠናችሁን መመሪያ/step በመከተል ይሁን።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

05 Oct, 10:58


የሀገራችንን ሙዚቃዎች የምታዜም እና የምታንጎራጉር ከሆነ ጉሮሮህ/ሽ እየተሽከረከረ ያለው በአራቱ የሀገራችን ቅኝቶች ላይ ማለትም ትዝታ:አምባሰል:አንቺሆየ:እና ባቲ ላይ ነው።
ይህንን የተገነዘበው ሙዚቃ ትምህርት ቤታችን ከ jacobs vocal academy ጋር በመተባበር የቅኝት የድምፅ ልምምዶችን አዘጋጅቷል።
@nhattym
@nhattym
@nhattym ላይ ይመዝገቡ።


https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

05 Oct, 06:50


ለፀጉር ውበት ሻምፖ ለፊት ጥራት ደግሞ ሳሙና እንደምንመርጥለት ሁሉ ለጉሮሮ ጥራት እና ውበትም እንዲሁ የሚመጥኑትን ልምምዶች ልንመርጥለት ግድ ይለናል።
ውበት መገለጫ ብለነው አይደል።
እኛም ይህንን ታሳቢ በማድረግ በመላው ኢትዮጽያ ለምትገኙ ድምፃውያን ሁለገብ የሙዚቃ ትምህርት በ 3 ቋንቋዎች እንዲሁም የቅኝት የድምፅ ልምምዶችን አዘጋጅተናል።

@nhattym ላይ ይመዝገቡ ወይም በድርጅታችን ስልክ 0978216738 ይደውሉ...


https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

04 Oct, 06:04


ምዝገባ ዛሬ ተጀምሮአል
ስልጠና ፈላጊዎች ማሟላት ያለባችሁ 5 ወሳኝ ነገሮች
፩.ሙሉ ስም
፪.እድሜ
፫.ፆታ
፬.አድራሻ
፭.ክፍያ
አሁንም በድጋሚ ስልጠናው በዚሁ በቴሌግራም ነው ። ከ jacobs vocal academy ጋር አንድ ላይ በመተባበር ያዘጋጀናቸው ትምህርቶች እና ከሀገራችን አንጋፋ voice experts ጋር በመሆን ያዘጋጀናቸው የቅኝት የድምፅ ልምምዶዶች አሉ። ከናንተ የሚጠበቀው እነሱን መውሰድ.... የተማረ እና ሙዚቃን ያወቀ ሙዚቀኛ መሆን ነው።

@nhattym ላይ ይመዝገቡ...
ይሄው ቻናላችን.... https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall