ዕቅበተ እምነት

@ekbeteemnet


የኢኦተቤ ቅዱሳት መጻሕፍቶችን የሚያገኙበት Channel

★ ለሚጠይቋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን።
1ኛ ጴጥ 3 : 15
★ የእግዚአብሔር ሰው ፍፁምና ለበጎ ስራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መፅሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሳፅ ልብንም ለማቅናት በፅድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።
2ኛ ጢሞ 3 : 13 - 17