የመንፈሳዊ መጻሕፍት ንባብ ቤተሰብ

@betmetsahfte


#የኅብርቱዋናዓላማ

፩.መንፈሳዊ መጻሕፍትን በዓላማ፤በእቅድ እንድናነባቸው፤እንድናስነብባቸው በሕይወታችን ትርጉም እንዲኖራቸው ማድረግ።

፪.ከቤተሰቦቻችን፤ዘመዶቻችን፤ወዳጆቻችን ስላነበብናቸው መጻሕፍት እነሱም ስላነበቡት መጻሕፍት ውይይት የማድረግ ልምድን ማዳበር።
፫.አንባቢ ትውልድ መፍጠር። ለአስተያየትዎ @orthokiha ይጻፉ።
https://t.me/BetMetsahfte
Cross @selam1981

የመንፈሳዊ መጻሕፍት ንባብ ቤተሰብ

22 Oct, 17:25


የመንፈሳዊ መጻሕፍት ንባብ ቤተሰብ pinned «#update አሐቲ ድንግል ቅዳሜ ትወጣለች ተብለናል(ተብለናል ነው።) ለእኛ የሚሰጠን 200ኮፒ ስለሆነ እናንተ ደግሞ ይያዝልን ያላችሁን 327 ሰዎች ናችሁ ስለዚህ ቀድመው ለሚከፍሉ ብቻ እንዲወስዱት ወስነናል። መጽሐፉ ሲመጣ እንደባለፈው እንዳናስከፋችሁ ለምትከፍሉ ብቻ እንዲሆን መወሰናችን እናሳውቃለን። CBE 1000499547629 BOA 111175756 Ahadu bank 0055656110101…»

የመንፈሳዊ መጻሕፍት ንባብ ቤተሰብ

22 Oct, 17:24


#update

አሐቲ ድንግል ቅዳሜ ትወጣለች ተብለናል(ተብለናል ነው።)

ለእኛ የሚሰጠን 200ኮፒ ስለሆነ እናንተ ደግሞ ይያዝልን ያላችሁን 327 ሰዎች ናችሁ ስለዚህ ቀድመው ለሚከፍሉ ብቻ እንዲወስዱት ወስነናል።

መጽሐፉ ሲመጣ እንደባለፈው እንዳናስከፋችሁ ለምትከፍሉ ብቻ እንዲሆን መወሰናችን እናሳውቃለን።

CBE
1000499547629

BOA
111175756


Ahadu bank

0055656110101

የሽፋን ዋጋ 1100ብር ምታስገቡት
#900ብርብቻ

Screshoot ለዲ/ን ዳዊት ብቻ ላኩ።
@dawitfikr


N.B 200ሰዎች ሲሞላ እናሳውቃለን።ከ፪ ኮፒ በላይ አይቻልም።

#አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር_4ኪሎ_ቱሪስትሆቴል_80ሜትር_ወረድብሎ_የቀድሞ_ሪፍትቫሊ_ዪኒቨርስቲ_ሕንፃ_ከኦሮሚያ_ህብረት_ሥራ_ባንክ_አጠገብ_0954838117_0912044752_ይደውሉ!

የመንፈሳዊ መጻሕፍት ንባብ ቤተሰብ

19 Oct, 14:55


#ከገበያ ጠፍተው የነበሩ መጻሕፍት ታትመዋል።

@dawitfikr ይዘዙ



#አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር_4ኪሎ_ቱሪስትሆቴል_80ሜትር_ወረድብሎ_የቀድሞ_ሪፍትቫሊ_ዪኒቨርስቲ_ሕንፃ_ከኦሮሚያ_ህብረት_ሥራ_ባንክ_አጠገብ_0954838117_0925421700_ይደውሉ

የመንፈሳዊ መጻሕፍት ንባብ ቤተሰብ

19 Oct, 13:42


የሚሰጡ ብፁአን ናቸው። ጥዋት በ Fb ገጼ ባደረኩት Challenge 100ሺ ተሰብስበዋል።

ሰበታ ጌቴሴማኒ ቤተ ደናግል የሁላችን ቤት ነውና

የሰጣችሁ እግዚአብሔር ያክብርልን ይስጥልን።ያልሰማችሁ ከበረከቱ ተሳተፉ!

CBE

1000003777689

AHADU BANK

00466376620303

@orthokiha

የመንፈሳዊ መጻሕፍት ንባብ ቤተሰብ

19 Oct, 07:44


ፋንሲ ዲኮር
ለሰርግ፣ለልደት፣ለምርቃት፣ለማንኛውም ዝግጁቶች ፋንሲ ዲኮር።
ለዲኮር ስራ፣ዲኮር እቃ ኪራይ፣ዲኮር እቃ ሽያጭ ሲፈልጉ በ +251 913543520 ወይም +251 993320132 ይደውሉልን።

የመንፈሳዊ መጻሕፍት ንባብ ቤተሰብ

18 Oct, 16:13


#ነገ_ቅዳሜ_ነው!

አዲሱ መደብራችን መጥታችሁ ምትጎበኙበት ቀን!

በታላቅ ቅናሽ እንጠብቃችኃለን!!

#አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር_4ኪሎ_ቱሪስትሆቴል_80ሜትር_ወረድብሎ_የቀድሞ_ሪፍትቫሊ_ዪኒቨርስቲ_ሕንፃ_ከኦሮሚያ_ህብረት_ሥራ_ባንክ_አጠገብ_0954838117_0925421700_ይደውሉ!!

የመንፈሳዊ መጻሕፍት ንባብ ቤተሰብ

18 Oct, 09:30


1.9M follower ያለው የኔታ ትዩፕ

አድራሻችን በነፃ ስላስተዋወቁልን እጅግ እናመሰግናለን።

እግዚአብሔር ያክብርልን🙏

ሌሎችም በ Tiktok ,Fb, Telegram አስተዋውቁልን!!

የመንፈሳዊ መጻሕፍት ንባብ ቤተሰብ

18 Oct, 07:45


መጽሐፍ መደብራችን ከፈረሰ በኃላ ብዙዎች ምን እናግዛችሁ? ምን እንርዳችሁ? አይዟችሁ ካላችሁን ሰዎች አንዷ መስኪ ናት።

ጋዜጠኛ መስከረም ጌቻቸው ለ
#አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር በነፃ ማስታወቅያ ሰርታለች።

ስለዚህ ተወዳጁ የነገረ ክርስቶስ መጽሐፍ
#ማስያስ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል።

የሽፋን ዋጋ 480 ብር ቅናሹ
#280ብርብቻ

CBE
1000499547629
BOA
1365
AHADU BANK
0055656110101

Screenshot
@dawitfikr ይላኩ!

#አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር_4ኪሎ_ቱሪስትሆቴል_80ሜትር_ወረድብሎ_የቀድሞ_ሪፍትቫሊ_ዪኒቨርስቲ_ሕንፃ_ከኦሮሚያ_ህብረት_ሥራ_ባንክ_አጠገብ_0954838117_0925421700_ይደውሉ!

የመንፈሳዊ መጻሕፍት ንባብ ቤተሰብ

18 Oct, 06:20


#የዕለቱ_ቅናሽ! #ጽዋዔ በመምህር Tadesse Worku
የሽፋን ዋጋ 650ብር ዛሬ መደብራችን ለሚመጡ ወይም በ Online ለሚከፍሉ
#400ብር ብቻ!

#ጽዋዔ ገጽ 256
ምዕራፍ ስምንት
#ድምፀ_ግፉዓን

"..የአንጾኪያ ዜጎች (የኢትዮጵያ ዜጎች) በሚሰሙትና በሚያዩት ብርክ ይዟቸዋል።ነጋ ጠባ የእስርና የሞት ዜና መስማት ስጋት ላይ ጥሏቸዋል።በአደጉበትና በተኳሉበት መንደራቸው የተወለወሉ ሰይፎችን የታጠቁና የተመረዙ ቀስቶችን የወደሩ ወታደሮችን ዘወትር ማየት በፍርሃት አቆራምዷቸዋል።የውዶቻቸው ከተማዋን ለቅቀው መሰደዳቸው አስጨንቋቸዋል።የራሳቸውና የልጆቻቸው ሕይወት ለከፋ አደጋ መጋለጡ አሳስቧቸዋል።
ከዚሁ ጋራ ደግሞ " ወላጆቻችን የት ናቸው? የሚሉ ልጆች ፤ልጆቻችን የትናቸው? የሚሉ ወላጆች፤ሀብት ንብረታቸው የወደመባቸው ዜጎች፤ወዳጅ ዘመድ የሞተባቸው ወገኖች፤ነገ ደግሞ ምን ይመጣ ይሆን? የሚሉ ስጉአት ሰዎችም በከተማዋ በርክተዋል።

#የእያንዳንዳችን_ቁስል_ሕመም_ከመድኃኒቱ_የተጻፈበት_ጽዋዔ(ጥሪ) አንብቡ አስነብቡ።

CBE
1000499547629
BOA
1365
Screenshot
@dawitfikr ላይ ይላኩ!
#አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር_4ኪሎ_ቱሪስትሆቴል_80ሜትር_ወረድብሎ_የቀድሞ_ሪፍትቫሊ_ዪኒቨርስቲ_ሕንፃ_ከኦሮሚያ_ሕብረት_ሥራ_ባንክ_አጠገብ_0954838117_0925421700_ይደውሉ!
https://t.me/BetMetsahfte

የመንፈሳዊ መጻሕፍት ንባብ ቤተሰብ

17 Oct, 06:44


ለማስታወቅያ ተብሎ ቅናሽ የተደረገ።

#ድርሳነ_ቴዎፍሎስ ስለ እመቤታችን ድንግል ማርያም የስደቷ ነገር የሚያወሳ መጽሐፍ!

ዋጋ 195ብር ለ200ሰዎች በነጋዴዎች ሒሳብ
#በ130ብር እንዲወስዱ ፈቅደናል።
CBE
1000499547629
Screenshot
@dawitfikr ይላኩ!

#አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር_4ኪሎ_ቱሪስትሆቴል_80ሜትር_ወረድብሎ_የቀድሞ_ሪፍትቫሊ_ዪኒቨርስቲ_ሕንፃ_ከኦሮሚያ_ሕብረት_ሥራ_ባንክ_አጠገብ_0954838117_0925421700_ይደውሉ!!

የመንፈሳዊ መጻሕፍት ንባብ ቤተሰብ

16 Oct, 15:41


አሐቲ ድንግል መጽሐፍ ጨርሰናል ወደ አካውንታችን አታስገቡ።

ስለ መጣችሁ እና ስለጎበኛችሁን እጅግ እናመሰግናለን🙏


#አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር_4ኪሎ_ቱሪስትሆቴል_80ሜትር_ወረድብሎ_የቀድሞ_ሪፍትቫሊ_ዪኒቨርስቲ_ሕንፃ_ከኦሮሚያ_ህብረት_ሥራ_ባንክ_አጠገብ_0954838117_0925421700_ይደውሉ!!

የመንፈሳዊ መጻሕፍት ንባብ ቤተሰብ

16 Oct, 09:15


የመንፈሳዊ መጻሕፍት ንባብ ቤተሰብ pinned Deleted message

የመንፈሳዊ መጻሕፍት ንባብ ቤተሰብ

16 Oct, 07:45


የመንፈሳዊ መጻሕፍት ንባብ ቤተሰብ pinned «የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ #አሐቲ_ድንግል በሽፋን ዋጋው 1100ብር ይምጣልን ምትሉ አሳውቁን።

ከ10ቀን በኃላ ሁለተኛ እትሙ ላይ ቅናሽ አድርገን እንሸጣለን።አሁን ያለው ለኮሚቴዎቹ በቀጥታ ገቢ የሚደረግ በከቨር ዋጋ 1100ብር ነው።
»

የመንፈሳዊ መጻሕፍት ንባብ ቤተሰብ

16 Oct, 06:15


የኔታ ገብረ መድኅን እንየው #ከመዝ_ነአምን ሙሉ ገቢው ለጉባኤ ቤቱ ይሁንልኝ ብለዋል።

ሁለተኛ እትሙ በሽሮ ቀለም፤በጥሩ ከቨር አሳትመን የጀርባው 1250ብር አድርገን ውል ይህ የሆነው ባለፈው የጀርባ ዋጋ ስላልጻፍን ከሱቃችን ውጪ በ1200-1500ብር ሲሸጥ ስለነበር እሱን ለመቀነስ ዋጋ ጽፈንበታል።

ትናንት
#አዲሱ_ሱቃችን ለማየት የመጣችሁ እጅግ እያመሰገን።ሱቃችን በደንብ ለማስተዋወቅ ታላቅ ቅናሽ አድርገን እንጠብቃችኃለን።

ለዛሬ ታላቅ ቅናሽ ያደረግነው
#ከመዝ_ነአምን ነው።
ዋጋ 1250ብር
ቅናሹ 900ብር ለአንድ መቶ ሰዎች ብቻ!
CBE
1000499547629
Scoreshoot
@dawitfikr ይላኩ።

#አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር_4ኪሎ_ቱሪስትሆቴል_80ሜትር_ወረድብሎ_ሪፍትቫሊ_ዪኒቨርስቲ_ሕንፃ_ላይ_0954838117_0925421700_ይደውሉ!!

የመንፈሳዊ መጻሕፍት ንባብ ቤተሰብ

14 Oct, 13:34


#ድርሳነ_ቴዎፍሎስ

በስርጭት ላይ ነን!!
የሽፋን ዋጋ 195ብር
@dawitfikr ይዘዙ!

#አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር_4ኪሎ_ቱሪስትሆቴል_አምባሳደር_ትክሲ_መያዣውጋር_ሄሜን_ሆስፒታል_አጠገብ_0954838117_ይደውሉ!!

17,422

subscribers

1,930

photos

66

videos