ISLAMIC-QUOTES

@dinisnesiha


ለአስተያየት @Tefekurbot
ቆይ ቆይ ምን ጎደለብን ልንል ነው?? የምናመልከው ጌታ እያለን፣የምንከተለው ዲን እያለን፣ተውሂድና ቁርአንን የመሰለ ሀብት እያለን !!!ምንው ማስተዋሉ ከበደን ?ከልሀምዱሊላህ ለሙላልን ኒዕማ

ISLAMIC-QUOTES

22 Oct, 10:34


ዱንያ ላይ ዘውታሪ ነገር የለም ሁሉም ነገር ጠፊ ነው
كُلُّ مَنْ عَلَيْهَا فَانٍ

በእርሷ (በምድር) ላይ ያለው ሁሉ ጠፊ ነው፡፡
አላህ በራሳቹ በቤተሰቦቻቹ በጤናቹ ላይ የመጣ ሙስባ መመለሻ ያርግላቹ በተሻለው ይተካላቹ ያረብ🤲

ISLAMIC-QUOTES

22 Oct, 05:17


የማታው አደጋ የነካችሁ ወንድሞቻችና እህቶች አላህ የተሻለውና ያማረውና ሰቶ ልባችሁን ይጠግንላችሁ 💔.. የሰብሩን ካባ ያልብሳችሁ 🤲

ISLAMIC-QUOTES

21 Oct, 15:41


ትዕግስት ብዙ ችግሮች ይገፋሉ!

ችግሮች ውስጥ ደግሞ ብዙ ትምህርቶች ይወሰዳሉ ብዙ ቀናቶች አሉ የማያልፉ የሚመስሉ ወላሂ ግን ይታለፋሉ አልሃምዱሊላህ

ISLAMIC-QUOTES

17 Oct, 13:54


የዕቁብን በዩሱፍ ያበሸርክ ጌታችን ሆይ እኛንም በኸይር አበሽረን።

ISLAMIC-QUOTES

13 Oct, 18:24


☞እውነተኛ ጓደኝነት ምሳሌው
ልክ እንደ አይን እና እጅ ነው
☞እጅ ሲታመም አይን ያለቅሳል
አይን ሲያለቅስ ደግሞ እጅ
እንባን ያብሳል!
#አልሀምዱሊላህ 🌞

ISLAMIC-QUOTES

08 Oct, 16:36


የቁጣ ደቂቃዎች የአመታት አብሮነታችንን ሊያወድሙት አይገባም። የተጨቃጨቅንባቸው ክስተቶች የዘመናት ፍቅራችንን ሊያስረሱን አይቻላቸውም። ውለታቸውን አንረሳም። የሰጡንን ክብር አቧራ አናለብስም። የተቆጠሩ ሳቆቻችንንም አንክድም። እንደሁልጊዜው እናከብራቸዋለን። ይህን ስሜት የምትገልፅ አንዲት አያ አለች።
وَلَا تَنسَوُا الْفَضْلَ بَيْنَكم

ISLAMIC-QUOTES

06 Oct, 12:08


የሰው ልጅ ሆኖ ከሀሳብ ነፃ የሆነ የለም ሆኖም ግን ያለበት ሀገር ዱንያ መሆኗን እያስታወሰ ፈገግ የሚል ብዙ ሰው አለ ።

ISLAMIC-QUOTES

06 Oct, 08:39


ውሃ እንኳን ዘግይቶ ሲመጣ ድርቀት የገደለውን አበባ አያድነውም ቆይተን ሁሉንም ይዘን ብንመጣ ራሱ በመዘግየታችን የምናጣቸው ነገሮች ይኖራሉ
«ይዘገይ ይሁን ወይስ ልሂድ»? በማለት የሚጠብቁ ልቦችም እዚህ መሀል ይፈተናሉ ...

አታርፍዱ ማርፈድ ከት/ት ቤት በላይ ህይወት ላይ ዋጋ ያስከፍላል ...

ISLAMIC-QUOTES

26 Sep, 16:07


ከአላህ በታች...
ለኛ ብዙ ዉለታን የዋሉልን ምርጥ ሰዎች አሉ::👌
ምንም ባናደርግላቸዉም
#በዱአ ግን የማንረሳቸዉ...

ISLAMIC-QUOTES

18 Sep, 17:36


ከምንም በላይ ሊያሳስብህ የሚገባዉ
ወንጀል ላይ መሆንህ ሳይሆን
ተዉበት አድርገህ ወደ አዛኙና መሀሪዉ
ጌታህ አላህ መመለስ አለመቻልህ ነዉ::
አላህ በእዝነቱ ይዘንልን🤲

ISLAMIC-QUOTES

15 Sep, 06:33


እውነተኛ የኢማን ደስታ ያለው መውሊድ እያሉ ተሰብስቦ በመጨፈር  ቢሆን ኖሮ ወላሂ ሶሓቦች ከማናችንም በላይ ቀዳሚዎች ነበሩ////አላህ ቀልብ ይስጠን!

ISLAMIC-QUOTES

14 Sep, 18:51


ጉርሻ ፔጅ

ISLAMIC-QUOTES

14 Sep, 15:44


"ነብያችንﷺ የሞቱበት የመሰለ አስከፊና
ጨለማ ቀን አልገጠመኝም።"
(አነስ ኢብኑ ማሊክ ረዲየላሁ አንሁ)
ረቢአል አወል 12 ረሱልﷺየሞቱበት ቀን
🌹اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ

ISLAMIC-QUOTES

14 Sep, 06:38


መረጃን የፈለገ ቁርአን ይበቃዋል
አጋዥን የፈለገ አላህ በቂው ነው
ገሳጭ መካሪን የፈለገ ሞት ይበቃዋል
ከእነዚህ ነገራቶች ምንም ያልበቃው እሳት ትበቃዋለች።

ISLAMIC-QUOTES

12 Sep, 07:32



ከውድቀታችሁ ጋር ለማያብሩ ፣አሳልፈው ለማይሰጧችሁ ፣ በሌላችሁበት ለሚከራከሩላችሁ ፣ ስትደክሙ ሊያጠነክሯቹ ለሚታትሩት


ጥሩ ነገር ሲያገኙ ለሚያጋሯችሁ ፣ ስታጠፉ ለማይስቁላችሁ፣ ዱአ የሚያደርጉላችሁ፣ የማትወዱትን ነገር ሆነ ብለው ለማያስታውሷችሁ፣ መውደዳቸው ምላሳቸው ላይ ብቻ ለሌለ ቅን ሰዎች ወዳጆቻችን....ላኩላቸው አላህ ያቆይልን ደስታቸውን ያሳየን እንወዳችኋለን

ISLAMIC-QUOTES

12 Sep, 05:58


...ምንም ሳትናገሪ በዝምታ ሁሉን ችለሽ ባለፍሺው ጊዜሽ ጌታሽ መልካምን ምንዳ ይመነዳሻል አብሽሪ ቢልከይር habibty..
.....ህመም ይሽራል....
.....እንባም ይቆማል....
.....በርም ይከፈታል....
በተከፈተው በር የህልሞቻችንን አድማስ እንደገና እናያለን...!

ISLAMIC-QUOTES

11 Sep, 05:50


ቀልብ ትጣራለች በምትመኘው ነገር አላህ እሺ ይላታል ለሷ በተሻለው...

ISLAMIC-QUOTES

08 Sep, 07:55


#ይደመጥ

ISLAMIC-QUOTES

07 Sep, 19:31


አብራችሁ የምትበሉት አብራችሁ የምትውሉት ጓደኛ… በአንድ ቀን ውስጥ ቢነጣ(ባዶ ቢሆን)ና ራሱን ቢጥል አብራችሁት ትሆናላችሁ? አዎ ከሆነ መልሳችሁ ይህ ነው የጓደኝነት ታኣማኒነት ዘመም ሲሉ ምርኩዝ መሆን።

ISLAMIC-QUOTES

07 Sep, 11:09


እውነተኛ የነብዩ ውዴታ የሚገለፀው ሱናቸውን በመተግበር ...... እንዲሁም ያዘዙትን በመታዘዝና የከለከሉትን በመከልከል ነው......!!
إن المحب لمن يحب مطيـع

2,541

subscribers

945

photos

267

videos