Dereje Dubale

@derejedubale


"ግድ የለም ልቤ ይችላል ችላለው ይሁን ቢያመኝም ጨክኖ አንቺን ሚጠላ ኣረ እኔስ አንጀት የለኝም" እያለ በሚገርም ድምፁ እና ዜማው የምናውቀው ድምፃዊ ደረጀ ዱባለ የተወለደው በአዲስ አበባ ከተማ ጥር 10/1965 ዓ.ም ነው። በመድረክ ዝግጅቶቹ አድናቂዎቹን በማስደሰትና በማዝናናት የሚታወቀው ደረጀ በህዝብ ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈበትን በ "1997 ዓ.ም" "አይኔን አላሽም" የሚል 13 ትራክ ያለው

1,165

subscribers

0

photos

0

videos