ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

@condominiu

The interest of this Channel is giving continuous information about housing projects in koya feche area (10/90&20/80) & other Real Estates Updates.
And home sell& rent

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

11 Oct, 14:36

0923413481
0965804173

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

29 Aug, 13:59

#ርካሽ 👉በጨረታ የተገኘ ስም መዞር የሚችል

ስቱዲዮ ቤት ቦሌ አራብሳ ማርያም

👉 ለ 5 ቀን ብቻ የሚቆይ ሽያጭ ነው !

👉 ካሬ 25.32

👉 3ኛ ፎቅ

👉 ፊኒሺንግ ከሴራሚክ ውጭ ያለቀለት

👉 እየተኖረበት ያለ ሳይት ነው

👉 100% ለመንግስት ከፍሎ ስም ማዞር ይቻላል

👉 በካሽ ብቻ ነው የሚሸጠው

ዋጋ 1.5 ሚልየን

👉 ይፍጠኑበት አብዝው የሚያተርፉበት
ነው !
09 23 41 34 81
09 65 80 41 73

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

27 Jul, 16:15

20 Jul, 04:31

በጋራ መኖሪያ ቤቶች ላይ ያሉትን ሊፍትች በሚቀጥሉት አራት ወራት ወስጥ ለአገልግሎት ብቁ በማድረግ ወደ ሥራ ለማስገባት የሚያስችል ዝግጅት መደረጉ ተገለፀ፡፡

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ስጦታው

የአሳንሰር/ሊፍት/ ስራ ከጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ጋር የተያያዘ በመሆኑ ከግንባታው እኩል ተጠናቆ ለአገልግሎት ብቁ ካልሆነ በነዋሪዎች ላይ ችግር ማስከተሉ እንደማይቀር ያመለከቱት ኢንጂነር ስጦታው የከተማ አስተዳደሩ በሰጠው ትኩረት ለአሳንሰር/ሊፍት/ የሚያስፈልገው ዝርዝር ግብዓት እና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ያገናዘበ ጥናት ተካሂዶ ለአስተዳደሩ ቀርቦ እንደፀደቀና ወደ ስራ እንደተገባም ገልፀዋል፡፡

ከሊፍቶች በተጨማሪ የውሃ መስመር ላልገባላቸውና ሌሎችም መሟላት ያለባቸውን የመሠረተ ልማት ግንባታዎች ጉዳዩን ከሚመራው ተቋም ጋር በመቀናጀት በተያዘው የ2017 በጀት ዓመት ትኩረት ተሰጥቶት እንደሚሰራ አመልክተው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባቀረበው ዝርዝር 184 የውሃ ፓምፖችን አስቸኳይ ግዢ ለመፈፀም ዝግጅት ተደርጎ ወደ ስራ እንደተገባም አመልክተዋል፡፡

የኮዬ ፈጪ ሳይትን በተመለከተ በሸገር ከተማ ስር የተካለለ ቢሆንም አካባቢውን የማልማት ስራው በጋራ እንደሚከናወን አስታውቀው የሊፍት እና ሌሎች የመሰረተ ልማት ግንባታ ስራዎችንና ሌሎች ግንባታዎችን 24/7 በመሥራት ጭምር ለማጠናቀቅ መታቀዱን አስታውቀዋል፡፡

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

18 Jul, 15:07

ለኮዩ ፈጩ ያከራይ ተከራይ
ውል አዲስ ነገር ተለጥፏል

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

28 Jun, 12:55

የት መግዛት ይፈልጋሉ??የትስ የሚሸጥ አሎት??
👉 የሚከራይ ካሎትም ያሳውቁን
👉ቱሉዲምቱ ኮንዶሚኒየም
👉አራቭሳ ኮንዶሚኒየም
👉ቂሊንጦ ኮንዶሚኒየም
👉ኮዬ ፈጨ ኮንዶሚኒየም
ለባንክ ገዥወች ለካሽ የትም ይጠይቁን እናገዛዎአለን
ገዥ ወይም ሻጭ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ

እባከዎን የጻፍነውን ደግመው አይጠይቁን !!!

የሚሸጥ ቤት , መኪና አክሲዮን ካለዎት ሙሉ መረጃ ይጻፋልን/ይላኩል

የሚሸጡ ህንጻዎችን/ቤቶችን /መኪናዎችን /ቦታወችን ለመከታተል ቻናላችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ !!!
👇👇👇👇👇👇👇👇

ገዥ ወይም ሻጭ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ እናመሰግናለን !!!
0965804173
0923413481

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

28 Jun, 10:35

አለማችን ላይ ሚሊዮኖች የተሳተፉበትን ሀምስተር ኮምባት ቴሌግራም በመቀላቀልና ጨዋታዎችን በመጯወት መጠነኛ ገንዘብ ይስሩ

ምንም አይነት ክፍያ ሆነ ግላዊ መረጃ አይጠየቁም

ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ ከተመቾት ለሌሎችም ያጋሩ
https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId5129953843
Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop!
💸  2k Coins as a first-time gift
🔥  25k Coins if you have Telegram Premium

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

27 Jun, 18:07

21 Jun, 16:57

09 23 41 34 81
09 65 80 41 74

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

14 Jun, 16:12

አስቸኮይ ብር ተፈልጎ

ኮዬ ፈጬ 20/80 እንዲሁም 10/90 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ እና ኪራይ

13 Jun, 06:59

#ቦሌ አራብሳ ስም የሚዞሩ ቅናሽ በጨረታ የተገኙ ስቱዲዮ ቤቶች

👉 አራብሳ ሰፈራማርያም ሳይት

👉 ካሬ 25.32 ካሬ

👉 2ኛ ፎቅ ላይ

👉 የመሸጫ ዋጋ 1.6 ሚልየን

👉 ስም ይዞራል

👉 ቤቶቹ ከሴራሚክ ውጪ የተሰሩ ናቸው አሁን ገብቶ የሚያኖር
09 23 41 34 81
09 65 80 41 73

1,878

subscribers

166

photos

2

videos