amharic Quotes and advertisment

@amharicquotes


amharic Quotes and advertisment

06 Apr, 22:38


https://shrinkme.site/RBSBvUIv

amharic Quotes and advertisment

03 Jan, 17:43


ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ዛሬ የወጡ የስራ ማስታወቂያ እና ጫራታዎችን እዚህ ላይ ይገኛሉ!!
#ለሌሎች በስራ ፍለጋ ላሉ ወገኖች እናካፍል  : ስራ መቀየር ፈልገው ቦርድ ለማንበብ ጊዜ ላጡ ወገኖች ጨረታ : መጫረት ፈልገው ጨረታ ከየት ላንብብ ጊዜ የለኝም ለሚሉ : ወገኖች :

#ሸር በማድረግ ለሌሎች እናካፍል !!
#ሸር_በማድረግ_መልካምነታችንን_እናሳይ_በስራ_ፍለጋ_ላሉ_ወገኖችና_ጨረታ_ለሚጫረቱ_ወገኖች_እናካፍል🙏
@zembaba21
@zembaba21
@zembaba21

#እናመሰግናለን !!

amharic Quotes and advertisment

03 Jan, 05:32


ወስን!

በየቀኑ የምትወስናቸው ትናንሽ ውሳኔዎች የነገ መድረሻህን ይወስኑታል። ማንበብ ውሳኔ ነው፤ ስፖርት መስራት ውሳኔ ነው፤ በጠዋት መነሳት ውሳኔ ነው፤ ለህይወትህ ከሚጠቅሙህ ሰዎች ጋር መዋልም ውሳኔ ነው።

ተኝቶ መዋልም ውሳኔ ነው፤ ብር ማጥፋትም ውሳኔ ነው፤ ቲቪ እያዩ ማምሸትም፣ ፊልም በማሳደድ እና ስልክ ላይ ተጥዶ ጊዜን ማባከንም ውሳኔ ነው።

ወዳጄ እጅህን ወደ ውሀው ወይ ወደ እሳቱ መስደድ ያንተ ምርጫ ነው! ግን አስብና የሚጠቅምህን ወስን!

ግሩም ቀን ተመኘንላችሁ🙏
@zembaba21
@zembaba21
@zembaba21

amharic Quotes and advertisment

02 Jan, 20:28


ደስ ይበልህ!

እውነተኛ ለውጥ በፈተናና በችግር የተሞላ ነው፤ ከንብ ማር መውሰድ የሚፈልግ ሰው ንድፊያዋን መታገስ አለበት። ወዳጄ ነገሮች ከባድ ሲሆኑ ብታዝን፣ ብታማርር ወይ ራስህን ብትጎዳ ምንም አትፈጥርም! በፈተና ደስ ይበልህ ምክንያቱም ጠንካሮች ናቸው የሚፈተኑት! 

@zembaba21
@zembaba21
@zembaba21
#Inspire_Ethiopia

amharic Quotes and advertisment

02 Jan, 18:28


ከስህተቶች መማር
ሰው ሆኖ የማይሳሳት ይኖራል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው።ስህተት መስራት የሰው ባህሪ ነው።ለዚህ ነው አበው ሲተርቱ "ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም"የሚሉን። የሰራናቸውን ስህተቶች እያሰብን መፀፀትና መጨነቅ ዋጋ ቢስ ነው።ከሁሉ በላይ የሚጠቅመን ከስህተቶቻችን እየተማርን ጉዟችንን መቀጠል ነው።የሚሰራ ሰው ይሳሳታል ከስህተቱም ይማራል።የማይሳሳት እጁን አጣጥፎ ተቀማጭ ሰነፍ ብቻ ነው።ስህተቶቻችንን ሙሉ ኃላፊነት በመውሰድ ማመን፣ከዛም ከስህተቶቻችን መማርን ልምድ ማድረግ፣አዎንታዊ ስብዕናን ለመገንባት በጣም ጠቃሚ ነዉ።

@zembaba21
የእናንተው ምርጥ ቻናል

amharic Quotes and advertisment

02 Jan, 18:09


ለአብዛኞቹ ስራ ፈላጊዎች፤ጨረታ ተሳታፊዎች ፤ማንኛውንም ጉዳይ ካሉበት ሆነው ለማስፈፅም ጊዤያቸውን እና ገንዘባቸውን እንዲቆጥቡ ምክንያት የሆናቸው ቻናል ልጋብዛችሁ😍
ተቀላቀሉት 👇
ትወዱታላችሁ 🔥

Join 📚👇📚👇📚👇📚
@zembaba21
@zembaba21
@zembaba21
@zembaba21
🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇