የአፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

@africaacad


አፍሪካ ኦንላይን መድረክ ነፃ የሸሪዓ ትምህርት ማስተማሪያ

ለበለጠ መረጃ የአካዳሚውን ተቆጣጣሪ ያነጋግሩ: @ethio_africaacademy

የአፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

16 Oct, 06:41


እርስዎ ወይም ወዳጅዎ ለ3ኛው ዙር የሸሪዐ ዲፕሎም ፕሮግራም ተመዝግበዋል?

ከልተመዘገቡ እንግዲያውስ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይቀላቀሉ፣
👇👇👇 https://t.me/africaacademy_diplom3

የአፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

13 Oct, 07:56


ሶስተኛ ዙር የአፍሪካ አካዳሚ የሸሪዐ ዲፕሎማ ፕሮግራም አሁኑኑ ይቀላቀሉ እና ይመዝገቡ

ሊንኩን ሼር ያድርጉ እና ይሸለማሉ።
https://t.me/africaacademy_diplom3
የፕሮግራሙ ልዩ ባህሪያት
💶ነጻ መሆኑ።
💻በቴሌግራም እና በዌብሳይት በርቀት የሚሰጥ መሆኑ።
ለሁለቱም ጾታዎች እና ለሁሉም የእድሜ ክልል የሚስማማ መሆኑ.

📚 ሁሉንም የሸሪዐ ትምህርት ከተከበሩ ሸይኾች ጋር ይማሩ

🎉 ውጤት ላመጡ ተማሪዎች የምረቃ ስነ ስርዓት እና እውቅና የተሰጠው የምስክር ወረቀት ይሰጣል።

የትምህርት ቆይታ፡- አንድ አመት

ምዝገባ
⌛️እሑድ 11/3/2024 ዓ.ም ትምህርት ይጀምራል

የአፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

13 Oct, 06:37


🎉ለሶስተኛ ዙር የአፍሪካ አካዳሚ ምዝገባ በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ። የአጅሩ ተካፋይ እንዲሆኑም ሊንኩን ለሌሎች ያጋሩ
https://t.me/africaacademy_diplom3

ትምህርቱን ልዩ የሚያደርገው
💶 በነፃ መሆኑ
💻ለሁለቱም ጾታ ለሁሉም የእድሜ ክልል ላለ  በርቀት በቴሌግራምና በአፍሪካ አካዳሚ ፕላትፎርም  የሚሰጥ መሆኑ
📘ሁሉንም ሸሪዓዊ እውቀት ልዩ በሆኑ መሻይኾች የሚሰጥ ትምህርት መሆኑ
🎉 በቂ ውጤት በማምጣት ለሚያጠናቅቁ የምስክር ወረቀትና የምርቃት ፕሮግራም መኖሩ ነው

የትምህርት ዘመኑ:  አንድ አመት

⌛️ትምህርቱም በ3/11/2024 እሁድ ቀን ይጀምራል።

የአፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

07 Oct, 04:57


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ውድ የአፍሪካ አካዳሚ ቤተሰቦች ሰላም ለእናንተ ይሁን

አፍሪካ አካዳሚ ማህበረሰቡን ይጠቅማሉ የሚላቸውን እውቀቶችና እውቀታዊ መረጃዎችን በተለያየ መንገድ ያቀርባል።

አሁን ደሞ በቲክቶክ ገፃችን የተለያዩ ትምህርቶችን ለማቅረብ ስለመጣን ቲክቶክ ተጠቃሚ የሆናችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉና የጥያቄውንም መልስ ኮሜንት ላይ እንድታካፍሉን ለማስታወስ እንወዳለን

👇👇👇👇


https://vm.tiktok.com/ZMhS8GGPg/

የአፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

06 Oct, 18:36


Live stream finished (51 minutes)

የአፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

06 Oct, 17:44


Live stream started

የአፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

06 Oct, 16:12


ስልጠናው ሊጀምር 2 ሰአታት ብቻ ይቀሩታል

🎙አቅራቢ= ኡስታዝ ሙሐመድ ፈረጅ

ሰአት = 3:00 በኢትዮ አቆጣጠር

ስልጠናው በቴሌግራም ቻናል ቀጥታ


#አፍሪካ _አካዳሚ

የአፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

06 Oct, 05:48


🎙️በኡስታዝ ሙሐመድ ፈረጅ
የሚሰጠው ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ ዝግጁ ናችሁ?

📆 እንግዲያውስ ምሽት 3 ላይ ይጠብቁን

ስለ እውቀት ወሳኝ የሆኑ ርእሶች ይዳሰሳሉ፣

📟 ፕሮግራሙ የሚተላለፈው ቀጥታ በቴሌግራም ቻናል ይሆናል።
እንዳያመልጥዎ

#አፍሪካ አካዳሚ

የአፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

04 Oct, 17:08


📢 አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ

📮 ማስታወቂያ ለውድ ተማሪዎቻችን

📚 እውቀትን በተመለከተ የተዘጋጀ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም

📌 ፕሮግራም አቅራቢ
🎙️ሸይኽ፡ ሙሐመድ ፈረጅ

📆 እሁድ 26/ 2017 ዓ.ል
  ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር
📟 ፕሮግራሙ የሚተላለፈው ቀጥታ በቴሌግራም ቻናል ይሆናል።


🔗 መግቢያ ሊንክ ፕሮግራሙ ከመጀመሩ በፊት ቴሌግራም ቻናል ላይ ይለቀቃል

🍃 አላህ በመልካም ነገር ሁሉ ስኬትን ይስጣችሁ የሙስሊሞችንም ክፍተት የምትሞሉ ያድርጋችሁ።

የአፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

04 Oct, 07:00


የጁሙዐ ቀን ሱናዎች

🌙 ገላን መታጠብ
🌙 ንፁህ ልብስ መልበስ
🌙 ሱረት ከህፍን መቅራት
🌙 ሽቶ መጠቀም
🌙 ወደ መስጂድ በጊዜ መሄድ
🌙 ዱዓእ ማብዛት


#አፍሪካ_አካዳሚ

የአፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

30 Sep, 17:45


ተፈጥሮን ማስተንተን

የአላህ ፍጥረታት ላይ ራስ አንድን(ተፈኩር ማድረግ)የኢማናችንን ጥንካሬ ይጨምርልናል።


#አፍሪካ_አካዳሚ

የአፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

27 Sep, 06:22


የጁሙዐ ቀን ሱናዎች
🌟🌙🌟🌙🌟🌟🌙
ገላን መታጠብ
ንፁህ ልብስ መልበስ
ሱረት ከህፍን መቅራት
ሽቶ መጠቀም
ወደ መስጂድ በጊዜ መሄድ
ዱዓእ ማብዛት


አፍሪካ አካዳሚ

የአፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

21 Sep, 05:16


ይህንን ድልድይ ከማፍረስ አደራ!

"ሰላት በእኛ እና በአላህ መካከል ያለ ድልድይ ነው፡፡

ሰላት በዕለት ተዕለት ሕይወትዎ ላይ ምን ተጽዕኖ ያሳድራል?""
ኮሜንት ላይ አካፍሉን"

#አፍሪካ_ አካዳሚ

የአፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

18 Sep, 17:26


ይህችን ወሳኝ የቁርኣን አንቀጽ በደንብ አስተውለህ ታውቃለህ?
============
"""ከችግር ጋር ምቾት አለ""
(ሸርሕ 6)

በጣም ደስ የሚል የምስራች ነው
ችግር ወይም መከራ በተፈጠረ ቁጥር መፍትሄ ወይም የተሻለ ነገር አብሮ ይመጣል."


አፍሪካ አካዳሚ

የአፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

28 Jun, 04:01


የጁምዐ ቀን ሱናዎች

-ሱረቱል ከህፍን መቅራት
-ገላን መታጠብ
-በጊዜ ወደ መስጅድ መሄድ
-ሰለዋት ማብዛት
-ሽቶ መቀባት(ለወንዶች)

اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد

#አፍሪካ_አካዳሚ

የአፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

27 Jun, 16:01


ቢድዐ ምንድን ነው?

ቋንቋዊ ትርጓሜው፦አንድን ነገር ማስጀመርና ማስገኘት ነው።
በሸሪዐ ትርጓሜው፦ያለምንም ቁርዐናዊ እና ሀዲሳዊ ማስረጃ የተፈለሰፈች አምልኳዊ መንገድ ማለት ነው።
ብያኔው፦በእምነት ውስጥ የሚፈጠር ማንኛውም ቢድዐ ክልክል ነው።

#አፍሪካ_አካዳሚ

የአፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

26 Jun, 16:01


ሸይኹል ኢስላም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

በነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ከማመን ውስጥ የአላህን ክልክላና ትዕዛዝ ፣ ዛቻና ቃልኪዳን ፣ ሀላሉና ሀራሙን በማድረሱ ረገድ እሳለው በፍጡራን እና በአላህ መሀል ድልድይ መሆናቸውን ማመን ነው። ሀላል ማለት አላህና መልክተኛው ሀላል ያደረጉት ነው። ሀራም ማለት አላህና መልክተኛው ሀራም ያደረጉት ነው።

#አፍሪካ_አካዳሚ

6,448

subscribers

207

photos

40

videos