Zegerami Job टेलीग्राम पोस्ट

15,487 सदस्य
457 तस्वीरें
4 वीडियो
अंतिम अपडेट 12.03.2025 02:55
समान चैनल

5,253 सदस्य

2,166 सदस्य

1,781 सदस्य
Zegerami Job द्वारा टेलीग्राम पर साझा की गई नवीनतम सामग्री
ጡረተኛዋ እናት ከሌሊቱ 9:45 ተገኝተው እንባ አራጩ 😢
ወ/ሮ አስናቀች መኮንን ለ30 ዓመት የባንክ ሰራተኛ ኾነው ኖረው አሁን በጡረታ ላይ ይገኛሉ እድሜ ልካቸውን ለፍተው ያፈሩትን ባለ አንድ ክፍል ኮንዶሚንየም ቤት እና የጣት ቀለበታቸውን ለመቄዶንያ ሰጡ።
ያስተላለፉት መልዕክት እንባ በእንባ የሚያደርግ ነበር።
ይህ በኾነ አፍታ ቆይታ በኋላ አቶ ዮሴፍ የተባሉ የካናዳ ካልጋሪ ነዋሪ ደውለው "ቀለበታቸውን መልሱላቸው እኔ የቀለበቱን ዋጋ አሁኑኑ እከፍላለሁ" አለ። ስጦታውን አበርክተው የወጡት እናት ተመልሰው እንዲመጡ ከተደረገ በኋላ ኹኔታው ሲነገራቸው እኔ አንድ ጊዜ ሰጥቻለሁ መልሼ አልወስደውም ባይኾን ቀለበቱ ተጫርቶ ተጨማሪ ገቢ ይሰብሰብበት ሲሉ ምላሻቸውን ሰጥተዋል።
እንዴት ያለ መባረክ ነው?
https://youtu.be/NJ7pv0TMpJw

አሪፍ ፕሮጀክት ነው❗️
በያዝነው የታህሳስ ወር መጨረሻ ወደ ገንዘብ ይቀየራል።
ያለምንም ወጪ ይሄን ፕሮጀክት ብሰሩ መልካም ነው፣ሊንኩ ከስር ተቀምጧል፣start በሉት👇👇👇 t.me/seed_coin_bot/app?startapp=1314958799
SEED App – Meme Telegram app backed by top investors.
🔥 Burning SEED for inactive users after more than 30 days.
🚀 20M users in just 1 month!
🏆 Top-tier listing this December.
Don’t miss out — now’s the perfect time to join! 🎉