ትኩስ መረጃ እና መዝናኛ Addis Info and Entertsinment @tikuswere Channel on Telegram

ትኩስ መረጃ እና መዝናኛ Addis Info and Entertsinment

@tikuswere


መዝናኛ!
የስራ ማስታወቅያ፥
ውጭ የትምህርት እድል
የተለያዩ የብዝነስ ነክ መረጃዎች እና አጠቃላይ የመዝናኛ ፕሮግራም በርብ ቀን ይጠብቁን።

Scholarships, admissions, certificate etc...

BSc, Master's, PhD, research fellowship, jobs and many more!

Share to others!

Scholarships for BSc,Masters and PhD. (English)

Are you looking for opportunities to further your education and advance your career? Look no further than the Telegram channel 'Scholarships for BSc, Masters, and PhD.' run by the username 'tikuswere'. This channel is dedicated to providing information on various scholarships, admissions, certificates, and more for those seeking higher education opportunities. Whether you are interested in pursuing a BSc, Master's, PhD, research fellowship, or even job opportunities, this channel has got you covered.

'Scholarships for BSc, Masters, and PhD.' is a one-stop destination for students and professionals looking to take their academic and professional journey to the next level. With regular updates on scholarship opportunities, admissions processes, and career advancement resources, this channel serves as a valuable resource for anyone looking to further their education and expand their horizons.

Don't miss out on the chance to explore a world of possibilities with 'Scholarships for BSc, Masters, and PhD.' Share this channel with others who may benefit from the valuable information it provides and join a community of like-minded individuals striving for success and excellence in their academic and professional pursuits. Join 'Scholarships for BSc, Masters, and PhD.' on Telegram today and take the first step towards a brighter future!

ትኩስ መረጃ እና መዝናኛ Addis Info and Entertsinment

15 Jan, 13:10


ግድቡ ሱስ ካለበት ንገሩን።😅

ትኩስ መረጃ እና መዝናኛ Addis Info and Entertsinment

30 Dec, 16:33


ይሄ ሶሻል ሚዲያማ አበላሽቶኛል😀 16 ወይም 17 ዓመት የሚሆናት ልጇ ጋር የምትኖር ሚስኪን ፈረንጅ ጎረቤት አለችኝ። ብቻዋን ነው ልጇን የምታሳድጋት። ትሁት ሰላምተኛየ ደግሞ። ሁሉ ነገሯ ፣ ህይወቷ ልጇ ናት ። የትም እናት ያው እናት ናት መቸስ! ልጅቱ ግን ዕድሜዋ አጉል አይደል ትንሽ ጀብረር ያደርጋታል። እና ዛሬ ወደቤቴ እየሄድኩ የትራፊክ መብራት ላይ ቆሜ ዞር ስል ከጎኔ ሙዚቃው እንደወፍጮ ቤት የሚጮህ መኪና ቆሟል። መኪናው ውስጥ ይችው ልጅና አንድ በንቅሳት ያበደ ጎረምሳ ምናምናቸውን ሲያጨሱ ዓይኔ ላይ ጣላቸው። ....ጭራሽ ተንጠራርታ ያንን ታቱዋም አትስመውም? አበሻነቴ ተነሳብኛ! ይሄው እስካሁን ድረስ እቤት ገብቸ ሁሉ ለብቻየ በተለያየ ድምፅ "ቤቲ ለናትሽ ....ለናትሽ ቤቲ ለናትሽ ...ታይተሻል " እያልኩ ነው😀😀

ትኩስ መረጃ እና መዝናኛ Addis Info and Entertsinment

01 Dec, 10:38


#ፍራንኮቫሉታ

የጉሙሩክ ኮሚሽን በፍራንኮ ቫሉታ ግዢ የተፈፀመባቸው ሽቀጦች ከአንድ ወር ባነሰ ጊዜ ዉስጥ ወደ ሃገር እንዲገቡ ትዕዛዝ ሰጥቷል።

በፍራንኮ ቫሉታ ከውጭ የሚገቡ መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች በመደበኛ የንግድ ባንኮች የመተማመኛ ሰነድ /LC/ አማካኝነት እንዲገቡ መወሰኑን የገንዘብ ሚኒስትር ማስታወቁ ይታወሳል።

የጉምሩክ ኮሚሽን ህዳር 17 ቀን 2017 ዓ.ም. በፃፈዉ ደብዳቤ በፍራንኮ ቫሉታ ግዢ የተፈፀመባቸው ሸቀጦች በአንድ ወራት ባነሰ ጊዜ ዉስጥ ብቻ ወደ ሃገር ዉስጥ መግባት እንዳለባቸው አሳስቧል።

ኮሚሽኑ ይህን ያስተላለፈው የገንዘብ ሚኒስቴርን ዉሳኔ ተከትሎ መሆኑን ያስታወቀ ሲሆን ለሁሉም ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች እንዲያዉቁት አድርጓል።

መንግስት በመሰረታዊ የንግድ ሸቀጦች ላይ የምርት እጥረት እንዳይከሰት በማሰብ ለግል ባለሀብቶች ፍራንኮ ቫሉታ መፍቀዱ ይታወሳል፡፡

የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ህዳር 4 ቀን 2017 ዓ.ም. በሰጡት መግለጫ እንደገለጹት ፍራንኮ ቫሉታ መሰረታዊ ሸቀጦችን ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባት የምርት እጥረት እንዳይከሰት የተወሰነ እገዛ አድርጓል፡፡

ይሁን እንጂ የፍራንኮ ቫሉታ ባልተገባ መንገድ ለጥቁር ገበያ በመጋለጡ በውጭ ምንዛሬ ላይ ጫና በማሳደር ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ አመዝኗል ሲሉም ሚኒስትሩ ተናግረዋል ።

መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦችን በፍራንኮ ቫሉታ ወደ ሀገር ውስጥ የማስገባት ውሳኔ ሙሉ በሙሉ እንዲቆም መደረጉንም የገለፁት አቶ አህመድ ሽዴ " በሂደት ላይ ያሉ ከውጭ የሚገቡ ሸቀጦች በሁለት ሳምንታት ውስጥ እንዲገቡ እንደሚደረግም " ተናግረው ነበር።

የጉምሩክ ኮሚሽን ከ ከጥቅም 28 ቀን 2017 ዓ.ም. በፊት የንግድ ሸቀጦች በፍራንኮቫሉታ ግዢ የተፈፀመባቸውን ሰነዶች በቅርንጫፍ ጽ/ቤት ያስመዘገቡ እና በዋና መስሪያቤት በኩል የተረጋገጡ አስመጪዎች በአንድ ወር ዉስጥ የንግድ ሸቀጣቸዉን አጠቃለዉ ወደ አገር ዉስጥ እንዲያስገቡ ነዉ ማሳሰቢያ የሰጠዉ።

መረጃው የካፒታል ጋዜጣ ነው።

@tikvahethiopia

ትኩስ መረጃ እና መዝናኛ Addis Info and Entertsinment

01 Dec, 10:37


ሽልማት!

ከጓድ መንግስቱ ሐይለማሪያም ተነበው የማይጠገቡ ትረካወች ጋር ወደፊት

ጓዶች! ብየ እጀምራለሁ! ዛሬ የቲክቶክ እንቶፈንቶ፣ተራ የጓዳ አጀንዳና ያለማንበብ አዚም እዚህ አፍንጫችን ስር...ደርሶ ሊውጠን በደረሰበት ሰዓት እኛ ተኝተናል። ይሄ አዚማም ፎርስ አደገኛ ነው ጓዶች ፣ በፍጥነት መጥፋት አለበት! አሁን ጥያቄው እናንብብና ይሄን አዚም እናጥፋው ወይስ ተጎልተን እንጥፋ ነው? እናንብብ ካላችሁ እነሆ ሽልማት!?😀

ወደቁም ነገሩ! በደራሲ ይታገሱ ጌትነት የተሰናዳውና በአጭር ጊዜ የመጀመሪያው ህትመት አልቆ ከአስፈላጊ እርምቶችና ማስተካከያወች ጋር ለሁለተኛ ጊዜ የታተመው ይህ ግሩም መፅሐፍ ገበያ ላይ ነው። መፅሐፉ የእውነት መነበብ የሚገባው ለታሪክም የሚቀመጥ ዶክሜንት ጭምር ነው።ጓድ መንግስቱ ስልጣን ከለቀቁ በኋላ በአካል ካገኟቸውና ኢንተርቪው ካደረጓቸው በአንድ እጅ ጣት የሚቆጠሩ ሰወች ምናልባትም 3? ይታገሱ አንዱ ነው። አገር ውስጥ በሁሉም መፅሐፍት መደብሮችና አዟሪወች ላይ እንዲሁም በውጭ አገር በአማዞን በኩል ይገኛል።/የአማዞን ሊንክ ኮሜንት ላይ አስቀምጣለሁ/ ደራሲው ለአንባቢወቸ እሸልም ዘንድ የተወሰኑ መፅሐፍትን በስጦታ አበርክቶልኛል።

መስፈርቱ ቀላል ነው፦ ስለጓድ መንግስቱ የሚሰማችሁን፣ ወይም ከተናገሩት የማይረሳችሁን...ማንኛውንም ጉዳይ ፃፍ ማድረግ ነው በቃ። ዳይ የተወሰነ ሰዓት አላችሁ።

ትኩስ መረጃ እና መዝናኛ Addis Info and Entertsinment

26 Nov, 13:36


የመጀመርያ የአድስ መዝናኛ ዝግጅታችንን ግጥም በማድረግ አዝናኝ እና ውድ ተከታታዮችን ዘና ፈታ እናደርጋለን።

የግጥም ውድድር የምጀምረው ዛሬ ነው።
የሚጠናቀቀው አርብ ከምሽቱ 1 ሰአት ይሆናል።

ሽልማት /Award
(1 Hacos point: $0.1) በተጨማሪ

1ኛ ለወጣ የ 200 ብር ካርድ
2ኛ ለወጣ የ 100 ብር ካርድ
3ኛ ለወጣ የ 50 ብር ካርድ ይሆናል።

ደረጃ የሚወሰነው እዝህ ቻናል ላይ በሚያስመዘግቡት የ(ሪኣክሽን) ብዛት ይሆናል።

መልካም የውድድር ግዜ።
Minimum የ view ብዛት 5k new!

የራስ ያልሆነን መጠቀም ክልክል ነው።
Copying from any source leads to dismissal.

Scholarships for BSc,Masters and PhD.

01 Oct, 07:15


https://academicassist.org/?p=1781

Scholarships for BSc,Masters and PhD.

01 Oct, 07:10


Channel name was changed to «Scholarships for BSc,Masters and PhD.»

Scholarships for BSc,Masters and PhD.

24 Apr, 13:29


https://unitednationscareers.com/call-for-applications-for-phd-scholarships-at-dublin-city-university-a-tax-free-stipend-of-e19000-plus-fees-funding-for-conference-travel/

Scholarships for BSc,Masters and PhD.

24 Apr, 09:51


https://scholarship.hahuprime.com/university-of-glasgow-african-excellence-award/

Scholarships for BSc,Masters and PhD.

24 Apr, 09:49


https://scholarship.hahuprime.com/university-of-glasgow-african-excellence-award/

Scholarships for BSc,Masters and PhD.

15 Apr, 07:50


130 Fully Funded Internships in Saudi Arabia 2023.

No Application Fee Required
No IELTS / TOEFL
No Agent - Direct Apply

👉Apply Here: https://scholarships365.info/kaust-vsrp-internships-program-in-saudi-arabia-fully-funded

Benefits:
1) 6 months to 12 months Internship.
2) 1000$ Monthly Stipend.
3) Free Accommodation
4) Medical / Insurance
5) No Application Fee
6) Visa Fee
7) 😎 Airfare

Deadline: Open

#Scholarships365 #kaust #SaudiArabia #internships #microsoft #apple #Education #University #ielts #EUROPE #CERN #studyabroad #education #educational #Education2030 #educationabroad #educationconsulting #followbackinstantly #f4f #ifollo #followyou #instadaily

Scholarships for BSc,Masters and PhD.

15 Apr, 07:46


https://scholarship.hahuprime.com/university-of-glasgow-african-excellence-award/

Scholarships for BSc,Masters and PhD.

06 Feb, 10:00


1. World Bank Scholarships Program
Closing: Jan 2023
https://lnkd.in/gwgEiawf

2. Danish Government Scholarship
Closing: Jan 2023
https://lnkd.in/ghyRUVeX

3. Swedish Institute for Global Professionals
Closing: Jan 2023
https://lnkd.in/gZ85NzXM

4. Eiffel Scholarship Program Of Excellence
Closing: Jan 2023
https://lnkd.in/g3fUVRyy

5. President’s Scholarship 2019-20 at The Imperial College London
Closing: Jan/Mar/May 2023
https://lnkd.in/gQguKeAq

6. Chalmers IPOET Scholarships
Closing: Jan 2023
https://lnkd.in/gFeHFbqP

7. Orange Tulip Scholarship
Closing: Feb 2023
https://lnkd.in/g7cUJAJj

8. Rotary Peace Fellowship
Closing: Feb 2023
https://lnkd.in/g_7BYKdg

9. Lund University Global Scholarship
Closing: Feb 2023
https://lnkd.in/gnJ2xAnv

10. Uppsala University IPK Scholarship & Uppsala University President’s Club Scholarship
Closing: Feb 2023
https://lnkd.in/g4KyNJdm

11. Manaaki New Zealand Scholarship
Closing: Mar 2023
https://lnkd.in/gD7EArh7

12. Erasmus Mundus Joint Masters scholarships
Closing: Mar 2023
https://lnkd.in/gK3KFe2n

13. Commonwealth Shared Scholarship
Closing: Mar 2023
https://lnkd.in/gdpxFtnc

14. Australia Awards Scholarships
Closing: Mar 2023
https://lnkd.in/gZHa4Q6Z

15. Government of Romania Scholarship
Closing: Mar 2023
https://lnkd.in/g-ebTZsj

16. Fulbright Vietnamese Student Scholarship Program
Closing: Apr 2023
https://lnkd.in/gJsfcDKf

17. British Council scholarships for women in STEM
Closing: Apr 2023
https://lnkd.in/g6_wNKkd

18. Harvard University MBA Scholarship
Closing: May 2023
https://lnkd.in/gHxCdswj

19. MEXT Scholarships
Closing: May 2023
https://lnkd.in/g89s7AjB

20. GREAT Scholarships
Closing: May 2023
https://lnkd.in/gsbZD_F5

21. Scholarships of the Government of the Slovak Republic
Closing: May 2023
https://lnkd.in/gbXzwAH4

22. The Ignacy Lukasiewicz Scholarship Programme – Poland
Closing: May 2023
https://lnkd.in/gaYyUbR3

23. Italian Government Scholarship
Closing: Jun 2023
https://lnkd.in/gR434_yx

24. Helmut-Schmidt-Programme PPGG
Closing: Jul 2023
https://lnkd.in/gn-nUuaE

25. Orange Knowledge Programme
Closing: Aug 2023
https://lnkd.in/gDZAhP7E

26. Hubert H. Humphrey Fellowship Program
Closing: Aug 2023*
https://lnkd.in/gEqDgJ45

27. DAAD Scholarship
Closing: Sep 2023
https://lnkd.in/gjNec6BU

28. Cambridge University Scholarships
Closing: Oct 2023
https://lnkd.in/gSQA98N9

29. Gates Cambridge Scholarship
Closing: Oct 2023
https://lnkd.in/gCB6nsJp

30. Graduate Research Scholarships
Closing: Oct 2023
https://lnkd.in/gS_-d4xM

31. Government of Ireland Postgraduate Scholarships
Closing: Oct 2023
https://lnkd.in/g6KM_Xjs

32. Chevening Scholarship
Closing: Nov 2023
https://lnkd.in/gHpybbQ9

33. Swiss Government Excellence Scholarships
Closing: Nov 2023
https://lnkd.in/gJBWQdKS

34. Canada Graduate Scholarships
Closing: Dec 2023
https://lnkd.in/gSWR2M29

Scholarships for BSc,Masters and PhD.

03 Sep, 03:32


“ ጀግና ሰራዊታችን ዝቛላ ወረዳን ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር ወደ ሌሎች አከባቢዎች በአራት አቅጣጫ ጉዞ ቀጥሎአል ፤ አገውነት በአገዎቹ ፤ መድህናችን የአገው ነፃ አውጪ ነፃ ግንባር ዘመናዊ ባርነት የተጣለብን ግዴታ እየተወጣ ይገኛል ። ወገን ድጋፍ ያደርጉ “
Adda Bilisummaa Agaaw irraa!
Agaw Liberation Front!

Scholarships for BSc,Masters and PhD.

03 Sep, 03:31


ነፍጠኛ ሀገራዊ ጠላታችን ነው በጋር ልንታገለው ይገባል ሲሉ የሰራዊቱ ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን አቶ ተስፋውን ሰለሞን ዩኬ ይገልፃሉ።

የሲዳማ ነፃነት ሰራዊት ወደ ትጥቅ ትግሉ በይፋ በትላንትናው እለት መቀላቀሉን አሳውቆ ነበር።

ሰራዊታችን የመጀመሪያ ደረጃ ስራችን የህዝብ አንድነት አስጠብቀን የጋር ጠላታችንን ነፈጠኛ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ከምድረ ገፅ ለማጥፋት የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ነን ሲል አስታውቋል።

የሲዳማ ነፃነት ሰራዊት የጋራ ጠላት ላይ የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ ዝግጅቱን ጨርሷል ሲል የሰራዊቱ ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽኑ አስታውቋል።

የሲዳማ ነፃነት ሰራዊት የፋሺስቱ አብይ አህመድ ብድን እና ከነፍጠኛ ጋር ለሚደረግ ማንኛውንም ወታደራዊ ተቋም ለማገዝ ግድ ይለዋል ሲሉ ተግረዋል።

https://t.me/SidamaLiberationArmy

Scholarships for BSc,Masters and PhD.

03 Sep, 03:23


https://www.aljazeera.com/news/2022/9/2/gunmen-kill-dozens-in-ethiopias-oromia-region-report

Scholarships for BSc,Masters and PhD.

03 Sep, 03:22


#ሰበር #መረጃ

በሸዋሮቢት ፋኖዎች ላይ ተኩስ ተከፈተ።
/
በሸዋሮቢት የይፋት ፋኖዎች ላይ የፌደራል ፖሊስ፣ልዩ ኃይሉ እና የከተማው ፖሊስ በጋራ በመሆን ዛሬ አመሻሹ ላይ ድንገት በመትረየስ እና በእጅ ቦንብ የታገዘ ተኩስ በመክፈት የሎጅስቲክስ ክፍል ኃላፊውን ፋኖ ታደለን ጨምሮ ሌሎችንም መምታታቸው አሁን በስልክ ከስፍራው በተደረገ ቃለምልልስ ተረጋግጧል።

እንደደረሰን መረጃ ከሆነ ጥቃቱ የተፈፀመው በድንገት ፋኖዎቹ እራት ሊበሉ ወደ ቤት በገቡበት ወቅት ነው። የመንግስት የፀጥታ ኃይላት ቤቱን በመክበብ ተኩስ ከፍተው ከተማውን እየናጡት ያሉት።

በስልክ ያነጋገርኳቸው ፋኖዎች "ባልታወቀ ምክንያት በድንገት ተኩስ ከፍተው ንፁሃን የአማራ ፋኖ በይፋት አባላትን መግደል፣ባለፈው የተጀመረው ፋኖን ትጥቅ የማስፈታት እና የመሳደድ አንዱ አካል ነው።"ብለዋል።

በመሆኑም በቀጣይ የሸዋ ህዝብ ይህንን በመረዳት ከፋኖ ጎን ባስቸኳይ ሊቆም ይገባል ብለዋል።

አሁንም በሸዋሮቢት ፋኖዎች ላይ በመንግስት የፀጥታ አካላት በመትረየስ የታገዘው ተኩስ መቀጠሉን ገልፀዋል። "በሸዋሮቢት እና አካባቢዋ የሚገኙ ፋኖነት የሰለጠኑ እና ሌሎች አካላትም ጥሪያችንን ተቀብሎ ድጋፍ ሊያደርግ ይገባል።" ብለዋል።

መረጃውን ያደረሱን ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናው ናቸው።

#ኢትዮጵያ

Scholarships for BSc,Masters and PhD.

30 Aug, 17:57


ከ 300 በላይ የመከላከያ ሰራዊት ኣባላት እጃቸው በመስጠት ነብሳቸዉን አትሪፈዋል ተብሏል።
ምንጭ ኢትዮ 360 እና የዉስጥ ምንጮቻችን

Scholarships for BSc,Masters and PhD.

30 Aug, 17:55


Tigray forces are advancing to South and Oromo forces are attacking in the west....

Scholarships for BSc,Masters and PhD.

30 Aug, 17:54


DESSIE TO ADDIS Ababa 🏃🏿 🚍

Scholarships for BSc,Masters and PhD.

30 Aug, 17:53


Lalibela🙈🙈

Scholarships for BSc,Masters and PhD.

28 Feb, 19:52


የስላቮች መናኸሪያ፣ የቫራንጊያሶች ወይም የቫይኪንጎች መናገሻይቱ፣ የኪየቫን-ሩስ መንደላቀቂያዋ ከተማ በ1240 ሞንጎሎች እንዳጠፏት ያክል አልሞተችም።የምስራቅ አዉሮጳዊቱ ባግዳድ መሆን አለመሆኗም አለየም።አልሞተችም ግን ጥልማሞት ሰፍሯባታል።የማስጠንቀቂያ ደዉል ጩኸት፣ የቦምብ፣ ሚሳዬል ነጎድጓድ የሞት ምፅአቱን ሰዓት በሰዓት ያረዳባታል


ዝብግኒየቭ ካዚሚየር  ብርዜንዚንስኪ ነብይ አልነበሩም።ግን በ20ኛዉ መቶ ክፍለ ዘመን ፖላንድ ካፈራቻቸዉ፣ ዩናይትድ ስቴትስ ካሳደገቻቸዉ ዕዉቅ የፖለቲካ ሳይንቲስቶች አንዱ ነበሩ።በ1997 (ዘመኑ በሙሉ እንደ ጎርጎሪያኑ አቆጣጠር ነዉ) ታላቁ የቼዝ ገበታ The grand Chssboard) ባሉት መፅፈሐፍ «ሩሲያ ዩክሬንን ካጣች  ለሞስኮ ታላቅ መልከዓምድራዊ፣ስልታዊ፣ፖለቲካዊም ድቀት ነዉ» ብለዉ ነበር።እኛ የፖላንድ ዉልዱ፣የአሜሪካ ማደጎዉ የፖለቲካ ርዕሰ-ርዑሳን፣ ዲፕሎማትና አማካሪ፣ አሜሪካና ተባባሪዎችዋ የዓለምን ፖለቲካዊ ሥርዓት ሊያናጋ የሚችለዉን የዩሮ-ኤሽያን ቀዉስ ለመከላከል ሁነኛ መርሕ እንዲከተሉ መክረዉም ነበር። ሰዉ ናቸዉ።ግን ዛሬ የሆነዉን ከ25 ዓመት በፊት ተንብዩ እንበል ይሆን?አልንም-አላልን ዩክሬን በሩሲያ ቦምብ፣ሚሳዬል መድፍ-አዳፍኔ እየነደደች ነዉ።ጦርነት።የዋሽግተን፣ለንደን፣ ብራስልስ ዉግዘት እየናረ፣ እየጋመ እየመረረ፣ ጦር መሳሪያ፣ ወታደርና ገንዘብ ወደ ዩክሬንና ጎረቤቶችዋ እየጎረፈ ነዉ።ከዚያስ? ላፍታ እንቀጥል።

በ1994 ሰዉ በገፍና ግፍ የሚረሸን፣ የሚያልቅ፣ የሚሰደድባት ኪጋሊ ነበረች ሩዋንዳ-አፍሪቃ።ከ1995 እስከ ጀምሮ ሳርዬቮ ቀጠለች።በ1995 ሰሬብሬንትሳ ላይ የቦስኒያ ሙስሊም አዋቂ-ወጣት ወንዶች ከየሚስት፣እናት እሕቶቻቸዉ እየተነጠሉ፣ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጦር ሠፈር ጭምር እንደአዉሬ እየታደኑ ተረሸኑ።

ከ8ሺሕ በላይ ወንዶች ሲረሸኑ የዓለም አቀፉን ድርጅት ሰማያዊ መለዮ ያጠለቁ፣ የኔዘርላንድስ ወታደሮች የአዉሮጳ-አሜሪካን ዘመናይ ጠመንጃ ታቅፈዉ ይመለከቱ ነበር።ሰሬብሬንትሳ አዉሮጳ ናት። የንስ ሽቶልተንበርግ ኔዘርላንዳዊ ናቸዉ።የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (NATO) ዋና ፀሐፊ።ባለፈዉ ሮብ-ለሐሙስ አጥቢያ ዩክሬንላይ የሆነዉ ለአዉሮጳ ያለፈ «ታሪክ ነዉ ብለን ነበር» አሉ።

በ1990ዎቹ መጀመሪያ ሞቃዲሾ፣ በ1997  ግሮዝኒ ጠፍታለች።በ2000 ካንዳሐር፣ በ2003 ባግዳድ፣በ2011 ትሪፖሊ፣ በ2012 አሌፖ፣ በ2014 ክሪሚያ፣በ2015 ሰነዓ፣ በ2020 አክሱም፣ ዝርዝሩ ብዙ ነዉ።ዘንድሮ ኪየቭ ከዝርዝሩ መቀየጧ ይሆን? አናዉቅም።

ዩክሬንን የወረረዉ የሩሲያ ጦር ቃል አቀባይ ኢጎር ኮናሼንኮቭ እንዳሉት ግን ኪየቭ ባትሆን ሌሎች የዩክሬን ከተማና አካባቢዎች እየወደሙ ነዉ።በሩሲያና በተባባሪዎቹ ጦር እጅ ወድቀዋልም።

«የሉሐንስክ ሪፐብሊክ ኃይላት በሩሲያ ጦር ኃይል ድጋፍ በከፈቱት ጥቃት ኽቮሮስትያንካ፣ ሱኻኖቭስካ፣ አርትዮም ተቆጣጥረዋል።የሉሐንስክ ጦር ኃይል ክፍለ ጦሮች 19ኝ ኪሎ ሜትር ርቀት ተጉዞ ኖቫዲርን ይዟል።ቮልኖቫክሕ ሙሉ በሙሉ ተከባለች።የሩሲያ ጦር ቤርድያንስክንና ኢነርጎዳርን ከተሞችን ተቆጣጥሯል።»

To be continued 👇

Scholarships for BSc,Masters and PhD.

25 Feb, 16:54


የሚባረከው ጦርነት ... የሀበሾችና የራሺያዊያን ወግ ..

ራሺያ ዩክሬይንን ነው የወረረችበት ዋነኛው ምክንያት .. ኔቶ ከሶቬት ህብረት የተገነጠሉ ሀገራትን አባል ማድረግ አይችልም የሚለው ውል አልተከበረም በተደጋጋሚም ተጥሷል ብላ ነው።

ባለፉት አመታት የተፈጠረው የክሬሚያ ቀውስ ሆነ ሌሎች ቀጠናዊ ቀውሶችንም አረሳንም። ከጀርባ ያሉት የዘመናት የፖለቲካ መቃቃሮች እንደተጠበቁ ሆነው።

ራሻያዊያን ትናንት ማታ የሞስኮ አደባባይን ሞልተው ጦርነቱና ወረራው ይቁም ሲሉ ድምፃቸውን አሰምተዋል። በሀበሾች አጠራር .. ጦርነት ያልደገፉ ሰዎች እንደሚጠሩት .."ጁንታ" .. ሆነዋል።

አስቡት ይህ የእርስ በርስ ጦርነት አይደለም። የሁለት ሀገራት ጦርነት ነው .. መነሻውም ከበላይነት ጥቅምን ከማስከበር ፣ ደህንነትን ከማረጋገጥ አንፃር ልናየው እንችላለን።

ይህ ግን በሀገራቸው ለማይደራደሩት ራሺያዊያን ምክንያት አልሆነም። እጅግ አፋኝና ርህራሄ አልባ የሆነውን የፑቲን አስተዳደርን አደባባይ ወጥተው ጦርነቱን አቁም ሲሉ ጠይቀዋል። ሰው ስትሆን ከጥቅምህ ከፍላጎትህ ከምኞትህ በላይ .. ለሰውና ለሰብዓዊነት ትቆማለህ .. ታስባለህ።

አይደለም ሀገርህ ጎረቤትህ እንዲረበሽ እንዲወረር አትፈልግም። ጦርነትን አደባባይ ወጥተህ መቃወም ባትችል እንኳን ጦርነትን ግን ደግፈህ አደባባይ አትወጣም። ራሺያዊያን ግን አደባባይ ወጥተው ጦርነትን አንፈልግም ብለዋል።

ከሁለት አመት በፊት ትግራይ ላይ ጦርነት ሲከፈት ... ዘመቻውን አለመደገፍ ብቻ .."በጅምላ ጁንታ" .. ተብሎ ያሰድብ ነበር። አረ ጦርነቱ በውይይት ይፈታ ካልክ .."ስንት ተከፍሎሃል ጁንታው"? .. ብለው ይጠይቁ ነበር።

ጦርነት በፍቅር በልባዊነት የተደገፈባት ሀገር .. እሱንም የእርስ በርስ ጦርነት እንደ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን በምድር ላይ ያለ ሀገር የለምም .. ተፈልጎም አይገኝም።

ሌላውን ተውት የሀይማኖት አባቶች ፣ ምሁራን ፣እናቶች ፣አባቶች፣ ህፃናት እራሱ አልቀሩም .. አደባባይ ሲወጡ። ዳግማዊ አድዋ ተብሎ ከውጭ ወረራ ጋር ጦርነቱን አያይዘው ንፁሃን እንዲያልቁ የእራሳቸውን አስተዋጽኦ አድርገዋል።

የትግራይን ህዝብ ለመጨፍጨፍ ለገባው ለወራሪው የኤርትራ ጦር የሰገዱ ያጨበጨቡ ደግሞ ሚሊዮኖች ናቸው።

ይህ አረመኔያዊነት ነው ... ጉዳዩ የፖለቲካ እንደሆነ እየታወቀ ሌላ ነገር ተደርጎ እንዲቀርብ እንዲታሰብ የተደረገበት መንገድ ማንም ሊረሳው የማይችልና የትግራይ ህዝብን ከፍተኛ መስዕዋትነት ያስከፈለ ነው።

የኢትዮጵያ ታሪክ በእንደዚህ አይነት የጠቆሩ ታሪኮች የጨቀየ ነው። ባንዳነት አኩሪና የሚያስመሰግን ገድል ነው። ገዳይነት የሚያስኮፍስ አለፍ ሲልም .."አሳ በለው" .. ተብሎ በዘፈን የሚገለፅ አኩሪ ጀብድ ነው። ጦርነት ቂም በቀል የክብር ጉዳይ ተደረጎ ይወሰዳል።

ይህ አስተሳሰብ በዚህ ዘመን ሁሉንም አደባባይ ላይ ያሰባሰበና አንድ ያደረገ መሆኑን ስታውቅ .. በኢትዮጵያም በህዝቦቿም ተስፋ ትቆርጣለህ። ተጋሩዎች ከጦርነቱ በላይ በጦርነቱ ምክንያት የደረሰባቸውና እየደረሰባቸው ያለው በደሎች ነፃ ትግራይን እንዲመሰርቱና እንዲያስቡ መንገድ ከፍቷል።

Finfinne Times

Scholarships for BSc,Masters and PhD.

25 Feb, 10:52


የሩሲያ ቢሊየነሮች ከ24 ባልበለጡ ሰዓታት ውስጥ 39 ቢሊዮን ዶላር በላይ ማጣታቸው ተገለጸ!(አል አይን)

ጦርነቱ ከ2ኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ በአውሮፓ ምድር ከፍተኛ የሆነ የገበያ ውድቀት እንዳያስከትል ተሰግቷል

ጄኔዲ ቲምቼንኮን ጨምሮ ጥቂት የማይባሉ የሩሲያ ቢሊየነሮች ለተለያዩ የሃብት እገዳ እርምጃዎች ተዳርገዋል

የሩሲያ ቢሊየነሮች የዩክሬንን ጦርነት ተከትሎ ከ24 ባልበለጡ ሰዓታት ውስጥ ከ39 ቢሊዮን ዶላር በላይ ማጣታቸው ተገለጸ፡፡

ሩሲያውያኑ ቱጃሮች ከፍተኛ ኪሳራ ሊያጋጥማቸው እንደሚችል ቢጠበቅም በዚህ ደረጃ የከፋ ኪሳራ ያጋጥማቸዋል ተብሎ አልተገመተም ነበር፡፡

ከጦርነቱ ጋር በተያያዘ ሩሲያ በአክሲዮን ገበያ /MOEX/ የነበራት የግብይት ምጣኔ በ33 በመቶ ዝቅ ብሏል፡፡ ይህም በስቶክ ገበያ ታሪክ የከፉ ናቸው ከተባሉ ውድቀቶች 5ኛው ሆኖ ተመዝግቧል። ከፈረንጆቹ 1987 ወዲህ የታየ ከፍተኛ የገበያ ማሽቆልቆልም ነው የተባለው፡፡

ከጦርነቱ ጋር በተያያዘ የተጣሉና በመጣል ላይ ያሉ ማዕቀቦች በአውሮፓ ከ2ኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ ታይቶ የማይታወቅ ምጣኔ ሃብታዊ ውድቀትን እንዳያስከትሉ ተሰግቷል፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ በሃይል፣ በትራንስፖርት እና በመሠረተ ልማት ሀብት ላይ ኢንቨስትመንቶችን በማድረግ ላይ የተሰማራው ቮልጋ የተሰኘ የግል የኢንቨስትመንት ቡድን ባለቤት የሆኑት ሩሲያዊው ቢሊየነር ጄኔዲ ቲምቼንኮን ጨምሮ በሌሎችየሩሲያ ቱጃሮች ላይ ቀላል የማይባል የሃብት እገዳ ተጥሏል፡፡

ከግዙፉ የነዳጅ እና ጋዝ ቋሚ የተቀናጁ ኩባንያዎች አንዱ የሆኑነውን የLUKOIL ሊቀመንበር ቫጊት አሌኬሮቭ ሃብት በአንድ ቀን ውስጥ በአንድ ሶስተኛ ቀንሷልም ነው የተባለው፡፡

እንደ ብሉምበርግ ኢንዴክስ ከሆነ የቫጊት አሌኬሮቭ ሀብት በአንድ ቀን ውስጥ በ6.2 ቢሊዮን ዶላር ገደማ በመቀነስ ወደ 13 ቢሊዮን ዶላር ዝቅ ብሏል፡፡

የሞስኮ የነዳጅ አምራችነት ድርሻ በትናትናው እለት ቀን በ33 በመቶ ገደማ ማሽቆልቆሉም ነው የተገለጸው፡፡

የብረታ ብረት አምራች የሆነውን ሴቨርስታል ሊቀመንበር የሆኑት አሌክሲ ሞርዳሾቭ 4.2 ቢሊዮን ዶላር ማጣታቸውን ተከለትሎ ሀብታቸው ወደ 23 ቢሊዮን ዶላር መውረዱም ተነግሯል፡፡

በሌላ በኩል ከ50 በላይ በሚሆኑ ሀገራት ውስጥ የፋይናንስ አገልግሎት የሚሰጥ ዓለም አቀፍ የኖሪልስክ ኒኬል (Norilsk Nickel) ኩባንያ ፕሬዝዳንትና የወቅቱ ቁንጮ ሩሲያዊ ቱጃር ቭላድሚር ፖታኒን 3 ቢሊዮን ዶላር ማጣታቸውንም ዘገባዎች አመልክተዋል።

Scholarships for BSc,Masters and PhD.

24 Feb, 13:20


~አውሮፓ ትልቁን የበቆሎና ስንዴ ምርት የሚያገኘው ከዩክሬን ነው። ዩክሬን 40% ንግዷ ከአውሮፓ ጋር ነው።
~በአውሮፓ የተፈጥሮ ጋዝ በ30% ጨምሯል። ሩሲያ ከአለም ሁለተኛዋ የተፈጥሮ ጋዝ አቅራቢ አገር ነች።
~በቆሎና ስንዴ ዋጋ በ6% ጨምሯል። ዩክሬን የአለማችንን 16% የስንዴ ገበያ ትሸፍናለች።
~የፋይናንሻል ገበያው በአለም በአማካይ 4% አሽቆልቁሏል።
~ነዳጅ ከ2014 እኤአ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ ቀን ወደ 104$ በበርሜል ገብቷል።
~ጀርመን የሩሲያን ጋዝ ካልማገች ፍሪዝ ታደርጋለች።
~ምዕራቡ አለም ከሁለተኛው የአለም ጦርነት በኋላ ትልቁ የጦርነት ስጋት ውስጥ ገብታለች። ጦርነቱ ትልቅ ስጋት የሆነው አገራቱ የኒውክለር ባለቤቶች መሆናቸውና በቀላሉ መጠፋፋት የሚችሉ መሆናቸው ነው።

Wonde Berhanu kabaw