Nebiyu YT @nebiyuyt Channel on Telegram

Nebiyu YT

@nebiyuyt


🏮 Nebiyu YT 🏮

YouTube channel subscribe now
https://youtube.com/@nebiyuyt

Tixtok account follow now
http://tiktok.com/@nebiyu_yt

Nebiyu YT (English)

Welcome to Nebiyu YT, your ultimate destination for entertaining and informative content! Nebiyu YT is a YouTube channel run by Nebiyu, where you can find a wide range of videos on various topics. From vlogs to tutorials, gaming videos to comedy skits, Nebiyu YT has something for everyone. Make sure to hit the subscribe button on our YouTube channel to stay updated with the latest uploads and be a part of our growing community. You can find us on YouTube at https://youtube.com/@nebiyuyt. But that's not all! Nebiyu YT is also active on TikTok, where you can follow us for short and engaging content. Follow us on TikTok at http://tiktok.com/@nebiyu_yt and join us for even more fun! Don't miss out on the exciting content coming your way, subscribe to Nebiyu YT today and let the entertainment begin!

Nebiyu YT

08 Jan, 07:38


🥷Riddle: Lizard

🥷Rebus: Manatee

Nebiyu YT

08 Jan, 06:27


♻️ Vertus daily combo♻️
   🗓 Date - Jan 8
🎉 Reward -20
📸Only 3days  left🤔
📊📈Only 4 days left 🤔
 ➡️position 1-4-3-3

Nebiyu YT

08 Jan, 06:16


#Breaking

$DUCKCHAIN OKX  ላይ JANUARY 16 LIST ይደረጋል

Nebiyu YT

08 Jan, 05:50


🔔 TODAY'S ZOO GIFT BOX TIME

1 𝐅𝐢𝐫𝐬𝐭 𝐆𝐢𝐟𝐭 💥

>ቀን 8:10
>Reward :
1418
>15 ደቂቃ ይቆያል

2 𝐒𝐞𝐜𝐨𝐧𝐝 𝐆𝐢𝐟𝐭 💥

>ቀን 9:35
>Reward :
267
>30 ደቂቃ ይቆያል

3 𝐓𝐡𝐢𝐫𝐝 𝐆𝐢𝐟𝐭 💥

>ማታ 3:05
>Reward : 𝟰6
05
>10 ደቂቃ ይቆያል

ሁሉም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ነው!

Nebiyu YT

07 Jan, 17:14


Memehash Redem code

Jan 7 /2025 0x_mhash

Nebiyu YT

07 Jan, 16:00


♻️VERT Pre-Market አሁን ለይ ዋጋው 0.0377 ነው
በ24 ሰአት ውስጥ +277% መጨመር ችሏል

📌list ሊሆን 5 ቀን ብቻ ነው የቀረው እና 5ቱን ቀኖች active ለመሆን ሞክሩ

Nebiyu YT

07 Jan, 15:59


ከርዕስ ውጭ እስኪ አንዳንድ ጊዜ ፈታ እንበል 🫠🫠

Nebiyu YT

07 Jan, 15:14


🍩DONOT Combo: 07/01/25

💡Position:  20-2-13-14

Nebiyu YT

07 Jan, 14:33


zoo ውሰዱ

Nebiyu YT

07 Jan, 14:31


♻️እሺ fam ማታ ያስተዋወኳቹ Sigma airdrop በ2 ቀን ብቻ 1.5Million ተጠቃሚ ማፍራት ችለዋል🔥🔥

💰$4.2Million Fund የተደረገበት Project ነው
የጀመራቹ 1 አዲስ task አለ ገብታቹ ስሩ

Nebiyu YT

07 Jan, 13:16


እስኪ እንደኔ ትላንት Nodepay list እሚደረግ መስሎት ለበአል ፏ እላለሁ ብሎ አሁን እቤቱ ቁጭ ብሎ film እያየ ያለ አለሁ ይበለኝ 😁

Nebiyu YT

07 Jan, 12:57


🎄ሰላም እንዴት ዋላቹ የ nebiyu yt ክርስቲያን ወንድም እህቶቼ በአልን የት እንዴት እያሳለፋችሁ ነው ?

👉 comment

🎄በድጋሜ መልካም በአል ለሁላችሁም

Nebiyu YT

07 Jan, 08:08


🥷Rebus: Cassowary

🥷Riddle:
Anglerfish

Nebiyu YT

07 Jan, 06:04


🎄በቻናላችን ለምትገኙ በሙሉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፣ አደረሰን

🎄በዓሉን የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ፣  የተጣላን ሰዎች  እርቅ የምናወርድበት እና የሰላም  ያድርልግን ።

        🎄መልካም ገና ለሁላችሁም🎄

           🎆መልካም በዓል 🎆💖

🔤🔤🌹🌹🔤 🔤🔤🌹🔤🔤🔤🔤🔤

Nebiyu YT

07 Jan, 05:36


👉 Duckchain ስሰሩ የነበራችሁ

👉 snapshot ከ 7 ሰዐት ቡሀላ ይደረጋል ያልጨረሳችሁት task ካለ ጨርሱ

Nebiyu YT

04 Jan, 21:27


paws ላይ ስቶቻችሁ በ star vote አድርጋችኋል ?

Nebiyu YT

04 Jan, 21:06


Paws አሁን በ telegram ቻናላቸው ብዙ ነገር ብለዋል ከተናገሩት ውስጥ አሁን እየሰበሰብን ያለነው token እንዳልሆነ ነው 😔

Nebiyu YT

04 Jan, 20:10


🎁MAJOR ላይ የነበራቹን Achievement ወደ NFT ⭐️በመቀየር፤ ከ 3 ሳምንት በኋላ Trade🔒 እንዲሁም Share 🔄 ⭐️ማድረግ ትችላላችሁ፤ 

✔️ በቀጣይ 24hr ውስጥ የ Major አካውንታችሁን verify ✔️ አድርጉ፤ 
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

Nebiyu YT

04 Jan, 20:08


🌐 Upgrade achievements to NFTs

Majors, you can now easily convert your achievements into NFTs. After 21 days the actions will be unlocked, so you could enjoy trading or transfer it to anyone you want💱

🧢 Get verified by Major

Business cards are now available. Become officially a Major by verifying* your personal accounts and channels through the app ⭐️

*upon verification in 24 hours.

Nebiyu YT

04 Jan, 17:35


Check your zoo and claim 1839 feed hurry up only 13 mint left

Nebiyu YT

04 Jan, 17:24


እንዴ አመሻችሁ families ሰሞኑን tele የገናን በአል ምክንያት በማድረግ ስጦታ ነገር አዘጋጅቷል እናም ገና እገዛለሁ እሸታለሁ እሚሉ scamer ስላሉ ተጠንቀቁ

መልካም ምሽት 🫡

Nebiyu YT

04 Jan, 15:05


Check your zoo and claim 3040 feed hurry up only mint 8 left

Nebiyu YT

04 Jan, 13:48


👍 Combo: 04.01. 2025

8-4-12-1

Activate combo:

Nebiyu YT

04 Jan, 12:08


Ahh! Here We Go Again… 👀

We’ve been banned from Twitter again, and this time we didn’t break any rules.

We’re gonna push for a fair resolution as much as we can!

#PAWS STRONGER TOGETHER 🐾

Nebiyu YT

04 Jan, 10:35


🫵በያዝነው JANUARY ወረ ውስጥ ሊስት የሚደረጉ ኤርድሮፖች🔥🔥🔥🔥🔥

🌚VERTUS👉12th January

🌚 LOSTDOG👉14th January

🌚TAPSWAP👉23rd January

🌚W-COIN 👉25th January

💁‍♀ Probably

🌚PAWS

🌚SEED

🤷‍♀Maybe one day😜😜😜

🌚BLUM
🌚Yes coin
🌚Dot coin
🌚CEX IO

🫵Family በJanuary liste ከሚደረጉት ውስጥ አሪፍ ዋጋ ይኖረዋል ብላችሁ የምትጠብቁት የቱ ነዉ???

Nebiyu YT

04 Jan, 08:44


1 point = 1 $ZOO token

🥷Rebus: Anaconda

🥷Riddle:
Crow

Nebiyu YT

04 Jan, 06:35


🙈PAWS ( X) ገፅ suspend ተደርገዋል🤔

Nebiyu YT

04 Jan, 06:17


🫵UXUY ለምሰሩ🫵

👉UXUY Wallet - Backup Seed Phrase & Claim 800 UP ☑️
🔜Only 6 days Left

Nebiyu YT

04 Jan, 05:28


♻️ Vertus daily combo♻️
   🗓 Date - Jan 4
🎉 Reward -20
📸Only 7 days  left🤔
📊📈Only 8 days left 🤔
   

Nebiyu YT

04 Jan, 04:43


ሰላም እንዴት አደራችሁ Family ❤️
እስቲ አዳራችሁን በEmojii ግለፁት🫶

Nebiyu YT

03 Jan, 18:41


🐶 ይህ Money dogs ይባላል በኛ ቻናል አላሰጀመርናችሁም እኔም አልሰራሁትም ነገር ግን የሰራችሁት ካላችሁ January 23 listing date እንደሆነ አሳውቀዋል 👍

Nebiyu YT

03 Jan, 17:28


በነገራችን ላይ 18b ነው total supply ትንሽ ነው ዋጋው አሪፍ የመሆን እድል አለው የኔ ግምት 0.02 ወይም 0.009 የሚሆን ይመስለኛል የናንተስ

አስታውሱ lost dogs ማለት የ Not coin project ነው 😜

Nebiyu YT

01 Jan, 10:33


🐾PAWS🐾

🫵Paws በቅርቡ Liste ይደረጋል እየተባለ ነዉ እናም Family Paws ላይ እነዚህን ሁለት ነገሮች ማድረጋቸውን check አረጉ👇👇
➡️Website ላይ ከ Ton wallet እና ከ phantom Wallet ጋር Connect ማድረጋቸውን
➡️Mandatory Task ራይት ☑️ ማድረጉን 🫵እነዚህ ሁለት ነገሮች የ paws Token Claim ለማድረግ ግዴታ ናቸው

👉ባለፈው በ Pawsmas Taks ብቻ 52ሚሊዮን User ነው የቀነሱት አሁንም በእነዚህ ሁለት Taskዎች User ሊቀነሱ ይችላሉ User መቀነሱ ሁለት ጥቅም አለው 1 👉የሰራነው ሙሉ እንደ Dogs Token ሊሆን ይችላል 2 👉Total Supply ይቀንሳል ያማለት ዋጋው አሪፍ እንዲሆን ያደርጋል
🙈ግን ነግ በኔ ነው 😂😂😂

🙏መልካም ውሎ 🫵

Nebiyu YT

01 Jan, 08:55


Zoo rebus - Iguana

Nebiyu YT

01 Jan, 06:10


Dogs wallet connect adregu guys 🤩🤩🤩

Nebiyu YT

01 Jan, 05:16


❤️ስላም እንዴት አደራችሁ

🙏የተባረከ ደስ የሚል ቀን ይሁንላችሁ

Nebiyu YT

31 Dec, 20:56


የኛ አዲስ አመት መስከረም ነው ሳላውቅ አሜርካ ገባሁ እንዴ😂

ለ ማንኛውም 🔤🔤🔤🔤🔤


🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠



2️⃣0️⃣2️⃣5️⃣

Nebiyu YT

31 Dec, 17:58


🤣Happy new year La familia 🤣

Nebiyu YT

31 Dec, 17:37


አሁን ከደቂቃዎች በፊት አንድ ነገር አየሁ BPT የተባለ coin አንድ ሰው በ $1000 usdt ገስቶ ወድያው በደቂቃዎች ፍጥነት $30 usdt ብቻ ቀርቶታል So አሁንም እምነግራችሁ ተርጋግታችሁ እና ትዕግስተኛ ሁናችሁ እንድትሰሩ ነው La familia

Nebiyu YT

31 Dec, 17:21


ሰሞኑን Crypto አስተማማኝ ሁኔታ ላይ አይገኝም አብዛህኛው coin ለትንሽ ሰአት pump አርጎ ወድያው ይመለሳል ዛሬ Dec 31 ነው የ 2024 የመጨረሻ ቀን ነገ 2025 ይገባል አናም ዋጋቸው እንደሚጨምር ይጠበቃል ግን ቢሆንም ትዕግስተኛ ሁኑ ቶሎ እየሸጣችሁ ቶሎ እየገዛችሁ ኪሳራ ውስጥ እንዳትገቡ ዛሬ በርግጥ ጭማሪ አሳይተዋል ግን በጣም ትንሽ ነው የጨመሩት ካስተዋላችሁ BTC እራሱ ጨመረ ተብሎ 95k ነው ገና ከሳምንታት በፊት ከ 100k በላይ ነበር እና ያን ያህል አስተማማኝ አይደሉም ጠንቀቅ በሉ invest ያደረጋችሁ እና ልታደርጉ ያሰባችሁ 👍

Nebiyu YT

31 Dec, 16:10


Tokech eyechemeru 🔥🔥 🤎 🤎newu esti gezto hold yaderege😍😍😍😍

Nebiyu YT

31 Dec, 15:57


New Feed check it only 6mint left

Nebiyu YT

31 Dec, 14:51


🍩 DONOT  Combo: 31/12/24

Nebiyu YT

31 Dec, 14:20


🎁NOT COIN🎁
       🎉STAR  GIVEAWAY 🎉

➡️Notcoin Channel የ 1M Stars Give away ለ 200 አሽናፊ ሰወች አዘጋጅተዋል

➡️ለመሳተፍ የNotcoin commounty Channel Join ማድረግ ብቻ ነው

➡️ከዛ Gift box click ማድረግ🙌
🎉አሽናፊወች የሚለዩት በ Jan 1 2025 ነዉ 🫵Family ባላችሁ Account ሁሉ ሞክሩ 😱 እድል እብድ ናት 🤷‍♀

😍መልካም ዕድል Family 🥰

Nebiyu YT

31 Dec, 13:52


ጥዋት Admin ela እንዳላችሁ PAwsmas task ሰርተው ያላችውን ነጥብ ያስመለሱት 20m ሰዎች ብቻ ናቻው ከ 72m ተጠቃሚ 52m ሰው ያለውን ነጥብ አላስመለሰም ማለት ነው 😒 ነጥባችሁን ያልመለሳችሁ ካላችሁ በጣም እናዝናለን 🙏

ሌላው ነገር ደግሞ የ Paws ነጥብ real token የመሆን እድል እንዳለው እየተነገረ ይገኛል

Nebiyu YT

31 Dec, 07:41


Zoo rebus 31.12 - Okapi

Nebiyu YT

31 Dec, 06:51


Hulenem gebtachu Clam adergu guys ✌️✌️
This is the end of Hulunem.

Nebiyu YT

31 Dec, 06:02


♻️ Vertus daily combo♻️
   🗓 Date -December 31
🎉 Reward -20
🫵ትንሽ ቀን ነው የቀረው Active ለመሆን ሞክሩ squad Join አረጉ🔥🔥🔥
   

Nebiyu YT

31 Dec, 05:15


🐾PAWS🐾

👉Paws ትናንት ማታ Snapshot ወስደናል ብለዋል እና አዲስ Task ጨምረዋል ግቡና ስሩት Taskን ለመስራት website ላይ Ton wallet እና Sol wallet connecte ማድረግ ነዉ

👉ከ72ሚሊዮን ተጠቃሚ ወስጥ 20ሚሊዮን ብቻ ናቸው የ pawsmas Task ሰርተው ነጥባቸውን ያስመለሱት 😱😱

Nebiyu YT

30 Dec, 13:29


🍩 DONOT Combo: 30/12/24

📌 16 - 15 - 2 - 20

Nebiyu YT

30 Dec, 13:06


🟥Pocketfi ላይ የሚታየው invitation አይደለም ስንት task ሰራችሁ አልሰራችሁ አይደለም! ዋናው የሚታየው farm የምታደርጉት የ$SWITCH መጠን ነው!

So focus on it mate😏

ያልጀመራቹ ደሞ

https://t.me/pocketfi_bot/Mining?startapp=6197871637

Nebiyu YT

30 Dec, 12:07


ግቡና ግዙ በ 10k feed

Nebiyu YT

30 Dec, 11:50


10 minutes

Nebiyu YT

30 Dec, 11:35


Zoo ኤርድሮፕ ላይ ማይኒንግ ፍጥነቱን በከፍተኛ ደረጃ የሚጨምረው ኦፕሽን ሊከፈት 25ደቂቃ ብቻ ቀረቶታል ለ3 ሰአታትም ብቻ እንደሚቆይ ነው 10k feed አዘጋጁ

Nebiyu YT

30 Dec, 11:07


New Feed 12mint left 🏃‍➡️🏃‍➡️

Nebiyu YT

30 Dec, 10:36


💲እኔ አልሰራሁም የሰራችሁ ግን💲💲💲💲💲💲💲

Nebiyu YT

30 Dec, 10:18


🚨 Nodepay ($NC) will be listed on January-06 in Bitget

Nebiyu YT

30 Dec, 09:48


አፋልጉኝ

በምስል ላይ የምትመለከቱት ሃፍዝ ይማም ይባላል የ college ተማሪ ሲሆን በ ኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪ ነው ትናት 11:30 እምደወጣ አልተመለሰም ያያቺሁ ካላቺሁ

👉0937572006
👉0920795742
👉0946795046
👉0919340613  ደውሉልን

Nebiyu YT

30 Dec, 09:38


⌛️PAWS⌛️

📸Paws Snapshot ሊወሰድ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ነው የሚቀረው Officially የገለፁት ሰዓት የለም ግን ከምሽቱ 12ሰዓት በኋላ ሊሆን ይችላል እየተባለ ነው

🫵Family የምትችሉትን Task ስሩና ጨረሱ 🫵ከ Wallet ጋ Connecte ማድረጋቸውን Check አረጉ🫵ባለፈው ከ SOL Wallet ጋር Connecte ሳታረጉ ያመለጣቸው ድጋሜ Connecte ማድረግ ይመጣል አትጨነቁ 🙏🙏 ስንት ደረሳችሁ? Me በ 10acc👉3.1m😭😭😭

Nebiyu YT

30 Dec, 07:08


♻️New combo from Vertus: 30/12/24

🔑Position: 2-4-3-3

Nebiyu YT

30 Dec, 06:06


🚨ሁሉም Airdrop Squad እንደ Criteria እያወጡ ነው Vertusም ላይ Squad Join ማድረግ እንደ Criteria ሊታይ ስለሚችል Squad Join አድጉ

👉Squad Join እንዳርጋቸው Check ለማድረግ መጀመሪያ 👉Storage 👉countries 👉leave &invite የሚል ከመጣላቸው Join አድርጋችኋል Done

Nebiyu YT

30 Dec, 04:33


✔️ Vertus mining Bot List Date January 12 እደሆነ ይታወቃል እዲሁም Snapshot ከ List ከሚሆንበት ቀን ከ 24 በፊት ነው የሚሆነው So እስከዛ በደንብ ስሩ Family እዲሁም List ቀን ያራዘሙት Top 10 Exchange ካሉት ውስጥ ለመጨመር ነው ባይናስ ይመስለኛል እዲሁም ይሆ ለ Vertus Token price አሪፍ እደሚሆን አሳውቀዋል

✔️ የኔ የ Price ግምት 0.1 እስከ 0.5 ነው የሚሆነው Top Exchange Add ከሆኑ በደንብ ስሩ Neba ነኝ አመሰግናለሁ : :

Nebiyu YT

29 Dec, 18:50


🔈CEX IO ለምሰሩ📸
➡️Next snapshot: After January 5th (exact date To Be Announced ) 📸

➡️ትንሽ ቀን ነው የቀረው በቀረው ቀን Active ለመሆን ሞክሩ ቤተሰብ

Nebiyu YT

29 Dec, 17:15


🐾 GET PAWSED OR GET DUST! 🐾

Last chance to bring your PAWS back - only one day left!

There won’t be another opportunity to get your PAWS back! Once they're gone, they’re gone for good...

#PAWS 🐾

Nebiyu YT

29 Dec, 17:07


በርግጥ እኛ ላይ ተፅዕኖ አያመጣም ግን ለማንኛውም ቀይሩት 👍

Nebiyu YT

29 Dec, 16:59


🚨ወደ ቁም ነገር ስንመለስ ሰሞኑን በስፉት እየተወራበት ያለ መረጃ አለ እሱም ማንኛውም EXCHANGE(CEXs & DEXs) ላይ ያላችሁን USDT TOKEN ወደ USDC አሁኑኑ ቀይሩት።

👀ከ EUROPEAN EXCHANGE USDT DELIST(ከማርኬቱ ይወገዳል) እየተባለ ስለሆነ ምን አልባት እውነት ከሆነ ምንም እንኳን Stable coin ቢሆንም ሚፈጠረው ስለማይታወቅ ወደ ሌላኛው Stable coin(USDC) ቀይሩት። 🤷‍♂

Nebiyu YT

29 Dec, 16:39


Sorry guys ደብሯችሁ ስለነበር yabu ትንሽ ፈታ ሊየድርጋችሁ ፈልጎ ነው😎 ማንም scamm የለም setting በራሱ ሁላችንም ነው ሚያሳየው ቀድማችሁ የነቃችሁ ፈገግ ብላችኋል😁

Nebiyu YT

23 Nov, 17:12


በየቀኑ ለቶፕ 100 ሰው 100 የቴሌግራም ስታር

Daily ውድድሩ ሊያልቅ ነው top 100 ውስጥ ለመግባት ሞክሩ

🔥ብዙ ታስኮች አሉ አነሱን ተጠቀሙ 👍


https://t.me/webemoji_bot/play?startapp=6197871637

Nebiyu YT

23 Nov, 14:25


Ton Price 🔥🔥

Nebiyu YT

23 Nov, 11:01


🪙 Major ወደ tonkepper በመሳሰሉ Non-custodial wallet claim ማድረግ ተጀምሯል fee gas የለውም Free ነው

Nebiyu YT

23 Nov, 08:52


✔️ Doctor x ስንት ደርሳቹኋል እና እኔ የሸፈንኳት ቁጥር ስንት ትመስላቹኋለች


የናንተንም Comment

Nebiyu YT

23 Nov, 03:57


👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🔥 Masetaweka nw react argut🔥

Nebiyu YT

23 Nov, 03:56


Revolutionize Your Token Transfers with Zero Gas Fees!

Say goodbye to costly gas fees with ZeroGasTransfer!
Effortlessly transfer BEP20, ERC20, and TRC20 tokens without spending a dime on transaction costs.
Enjoy seamless, secure, and cost-effective token transfers—experience the future of decentralized transactions today!

https://www.zerogastransfer.com

Nebiyu YT

22 Nov, 19:47


PAWS added new 3 tasks

🐾 7000 $PAWS

🐾 Complete Now

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=5BJZJUQC

Nebiyu YT

22 Nov, 19:44


Pepex Daily  Task Cod

🐣 👉 4040
🐣 👉 2020
📷 👉 4429

Nebiyu YT

22 Nov, 18:52


😂 ለፈገግታ የኛ ቻናል የ star reaction ከ memefi channal በልጧል የኛ 100+ የነሱ 100- 😀😀

Nebiyu YT

22 Nov, 18:44


💠 እናሳካዋለን ወይም እየሞከርን እንሞታለን 💠


እወዳቹኋለሁ መልካም ምሽት families

Nebiyu YT

22 Nov, 18:35


✔️ እናም families እሄን ሁሉ ነገር ስላቹህ የ telegram airdrop አቁሙ እያልኩ አይደለም investment ሳይጠየቁ ጥሩ እሚከፍሉት እየገርኳቹህ ነው አሁን #Blum የ telegeram አሪፉ ኤርድሮፕ ነው እሱ ላይ ትኩረት አድርጉ ሌላ ደሞ #Seed አሪፍ ነው ግን investment አለው እሱን ጥያቄ ምልክት አድርጉበት ሌሎችም አሉ የ telegram ኤርድሮፖችን ስሩ ግን ብዙ አትጠብቁ....

✔️ ለማንኛውም ወሬ አላብዛባቹህ ማለት የፈለኩት እንደተረዳችሁኝ አልጠራጠርም

Silence ነኝ እወዳቸዋለሁ 🤗 እስኪ Reaction families

Nebiyu YT

22 Nov, 18:20


#Nodepay
#Grass
#Doctorx
#sunweves
#suause

✔️ እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩት ኤርድሮፖች በ Telegram አይደሉም እሚሰሩት በ web እና በ app ነው እሚሰሩት እየሰራቹህ ያላቹህ ሰዎች በርቱ እመኑኝ ታተርፉበታላቹህ ያልሰራቹህ ሰዎች ደሞ ግዴታ ስሩ 🤨

✔️ ለምሳሌ አሁን #Doctorx 13 ቀንቀርቶታል ግን ምን ያህሎቻቹህ ሰርታቹሁታል 5m ተጠቃሚ ነው ያላቹው በዛ ላይ real token ነው እምትሰሩት የ አንዱ ዋጋ አሁን ላይ እስከ 0.006 ድረስ ነው ያማለት task ብቻ ሰርታቹህ እስከ 100k መሰብሰብ ትችላላቹህ ያማለት 100k*0.002 ብናረገው እንኳን 200$ ሰራቹህ ማለት ነው ስለዚህ ግዴታ ጀምሩ

ይቀጥላል
.
.
.
.

Nebiyu YT

22 Nov, 18:01


✔️ የመጀመርያ እማስገድዳቹህ የ Web channal ላይ ያላቹህ ሰዎች የተለቀቁትን web እና App airdrop በደንብ ስሩ እያስገደድኳቹህ ነው የፈለጋቹህ ስሩ ያልፈለጋቹህ አትስሩ እሚባል ነገር የልም የግዴታ ስሩ Invest አይጠይቁ በዛ ላይ ሰው አይበዛባቸውም ቻናሉ ላይ የለላቹህ ሰዎች ደሞ link ይሄው 👇👇👇👇

https://t.me/Nebiyu_yt_web



ይቀጣላል
.
.
.
.
.

Nebiyu YT

22 Nov, 17:52


💠 እንዴት አመሻቹህ 💠


ብዙ ጊዜ ኤርድሮፖች liste ከተደረጉ ቡኋላ እንዲህ አርጉ ምናምን ብዬ የወንድም ምክሬን አጋርቻቹኋለሁ አሁን ግን ልመክራቹህ አይደለም ( ላስገድዳቹህ ነው የመጣሁት ) ምክንያቱም ለፋታቹህ ለፍታቹህ እያጣቹህ ስለሆነ እንደ ቻናል አድሚን ያናደኛል..

አሁን ላይ የtelegeram ኤርድርፖች እያስጠሉ መተዋል ምክንያቱም መጀመርያ project ሲመሰርቱ የነበራቸው እቅድ failed እያረገባቸው ስለሆነ failed እሚያረግበት ምክንያት ሰው ስለሚበዛ ነው እና ክፈሉ ይላሉ የከፈላቸው ይከፍላሉ....

አሁን ለምን ላስገድዳቹህ እንደመጣሁ አንድ ባንድ እነግራቹኋለሁ አብራችሁኝ ሁኑ በ reaction አሳውቁኝ

Nebiyu YT

22 Nov, 17:32


💎 Ton መግዛት የምፈልጉ

💎 star

✔️ @neba_Ton_seller ✔️

🔥 አሁን online ነኝ Family 🔥

Nebiyu YT

22 Nov, 17:08


💥 Robert Kiyosaki Predicts Market Collapse as Opportunity
Robert Kiyosaki forecasts a market crash, seeing it as an opportunity for wealth growth, and predicts Bitcoin will reach $500,000 by 2025 😱

Nebiyu YT

22 Nov, 16:45


👍እኛ ሼር ካረግናቹ በቅርቡ List ከሚሆኑ Airdrop መካከል ስንቱን ሰርታቹሀል ?

✔️ Geeks

✔️ Major

✔️ Ton station

✔️ Onus

✔️ Seed

Nebiyu YT

21 Nov, 11:32


Bitget Exchange major በነሱ Claim ለምታድርጉ ከ5$ እስከ 100$ የሚወጣ Major token reward እንደሚሰጡ ተናግረዋል

ፍጠኑ በቀደመ ሊሆን ይችላል🤣😳🚶‍♂️

Nebiyu YT

21 Nov, 10:39


You are not hamsetr-You are major ከ ሁለት ወር በፊት እንደዚህ ብለው ፎክረው ነበር ትንሽ Token የደረሳቹህ ሰዎች ምን ማለት እችላለሁ አዝናለሁ ከማለት ውጪ ጥሩ token የደረሳቹህ ሰዎች good luck የልፋታቹህን እንድታገኙ ምኞቴ ነው 👍👍

እኔ ከዚህ በፊትም ተናግሬ ነበር Transaction ያልፈፀመ ሰዉ Airdrop ለሱ ከባድ እንደሆነ አሁንም ደግሜ ልንገራቹህ ከዚህ ቡኋላ ለምትሰሩት Airdrop transaction እሚጠይቁ ከሆነ እማትከፍሉ ካልሆነ ብዙ አትጠብቁ

አሁን አሁን Hamster የተሻለ መስሎ እየታየኝ ነው transaction ምንም አልጠየቁም just ወደ ton kepper claim ሲደረግ እራሱ fee አልጠየቁም

Transaction እሚያስፈልግ ከሆነ ለመክፈል ሞክሩ ካለሆነ ግን resultu ከባድ ይሆናል አሁን ጥዋት Neba paws እንደ dogs ይሆናል ብላቹህ አታስቡ ብሏችኋል እውነቱን ነው እንደዛ እንዳታስቡ ለምን እሚለው በቅርቡ እንመልስላቹኋለን

🪙 🔥 Major እና Mamefi ጥሩ እንዲሆኑላቹህ እመኛለው መልካም ዉሎ La familia

Nebiyu YT

21 Nov, 10:09


🪙 Major በንቃት የሰራቹህ ተዘጋቹ ለሌሎቻቹህ እናዝናለን ብለዋል 😭 ወይኔ በላቸው 5 ወር ምናምን ሰርተን

Nebiyu YT

21 Nov, 09:55


GEEkS

ትናንት eligible አይደለህም ብሎኝ ነበር
ዛሬ ጧት ደግሞ ሰርቶልኛል እስኪ ሞክሩት

Nebiyu YT

21 Nov, 09:31


400ሺ ብር በላይ investment

Nebiyu YT

21 Nov, 09:28


😱 Family ከ 200 ሺ token በላይ የደረሰው የኛ channel Family እዳለ ታውቃላቹ video ተብቁኝ video እየሰራ ነው በቲንሹ ከ 50m ብር በላይ ይሰራል 🤭

Nebiyu YT

21 Nov, 09:19


✔️ Family በ Carizen 334ሺ ብር የሰራው ቤተሰብ አሁን ደሞ ቢያንስ 2ሚሊዮን ብር በላይ ነው የሚሰራው ደስ ብሎኛል ላንተ 🔥🔥

Nebiyu YT

21 Nov, 09:14


😂 Family ምንም አልከፈልኩም ነበር ከፍለአል አለኝ Airdrop ለኔ ነው የሆነው አመሰግናለሁ major 🤣🤣

Nebiyu YT

21 Nov, 09:09


✔️ Family arf nw endi 😳

Nebiyu YT

21 Nov, 08:48


😢

Nebiyu YT

21 Nov, 08:39


Major Token እየተሰጠ ነው ተመልከቱ fam

Nebiyu YT

21 Nov, 07:04


𝑃𝑎𝑤𝑠 1000000 𝑑𝑜𝑛𝑒 በዚህ መልኩ 😟😂

Nebiyu YT

21 Nov, 06:40


😒There is no task Paws

Don't waste your time 😞

Nebiyu YT

21 Nov, 05:43


🌟 BTC HIRS NEW ATH $97,500+ 🔥🔥

Nebiyu YT

21 Nov, 05:21


✔️ Family paws ግን እንደ Dogs እየጠበቃችሁ ያላቹህ እባካቹ ብዙ ተስፊ አታርጉ ለምን እደሆ በቅርቡ እናሳውቃለን : :

Nebiyu YT

21 Nov, 04:52


🔔Memefi Update

✔️On chain Claim Will Start 1 Hour Before listing
✔️No Fees Required [ Fees Will Be Covered By Memefi TOkens ]

✔️onchain claim sui አያስፈልግም ከራሱ memfi  fee ዉን ቆርጠዉ የልኩላቹዋል

Nebiyu YT

21 Nov, 04:01


𝐵𝑇𝐶📈

Nebiyu YT

20 Nov, 20:12


Pepex Daily  Task Cod

📷 👉 4624
🐣 👉 0033

Nebiyu YT

20 Nov, 19:04


እንደዚህ ሞክሬው አልሰራልኝም ወይኔ በላቸው ስልኬን

Nebiyu YT

20 Nov, 18:57


😀 እስኪ እንደኔ የሆነ አይጥ እንደዚህ እያንገላታን እንደነበር ትዝ ያለው 🤔🤔

Nebiyu YT

28 Oct, 12:56


🎯 TapSwap YouTube Tasks

📱  Business Ideas for Students
     
➡️ Code: google

📱  Save Money While Traveling
     
➡️ Code: ideas3

📱  Mistakes to Avoid in Your 20s
     
➡️ Code: solopr

📱 Make $500 a Day with Google Search
      ➡️ Code: student

📱 Spoiler Alert! Who is Satoshi?
      ➡️ Code:K&(9)

📱 Outsource Effectively
      ➡️ Code: owner

Nebiyu YT

28 Oct, 12:42


💮 Fam እንደዚህ አይነት እድል ሲመጣ ተጠቀሙበት ከላይ ባለው link ገብታቹህ wallet ማገናኘት ብቻ ነው ፈጠን በሉ👍👍

Nebiyu YT

28 Oct, 12:39


700000 ሰው ይቀራል Wallet ኮኔክት ማድረግ ብቻ ነው ፍጠኑ

https://t.me/BitgetWallet_TGBot/BGW?startapp=sharetask-2w3jQ85HFuMwsr7DZ

Nebiyu YT

28 Oct, 11:49


Masetaweka nachew

Nebiyu YT

28 Oct, 11:49


🚨 TurboFi's Exclusive Airdrop & Bonus Events! 🚨
💸 Earn Real Cash & Airdrops Easily with TurboFi!
🎉 Multiple Campaigns Ready for You to Join
💥 Predict & Win Challenge! 💥
Get on our leaderboard by predicting Bitcoin's price and boost your points for even bigger rewards. Compete and win real-time prizes!
🔥 Exciting Features
Predict Bitcoin’s Price: Guess correctly and earn extra points every time!Crypto Predictions: Multiply your earnings by predicting major market events!How to Join:
1️⃣ Activate the TurboFi Airdrop Bot
2️⃣ Join our Telegram groups
3️⃣ Submit your wallet address
4️⃣ Complete tasks, invite friends, and start racking up rewards!
TurboFi Airdrop is Quick, Fun & Loaded with BIG Rewards!Jump in now and watch your points soar. The more you engage, the more you win! 🎁

Nebiyu YT

28 Oct, 11:48


                           💸Recruiting global Internet workers💸

🚀#Crypto work time 5-20 minutes, easily earn 50-3000 USDT a day. #TRX / USDT

Click to apply for a job, new users register to receive 3 USDT free trial money

👉Contact Telegram:customer service

Nebiyu YT

28 Oct, 11:48


𝙱𝚒𝚝𝚐𝚎𝚝 𝚠𝚊𝚕𝚕𝚎𝚝 ለ 1 𝚖𝚒𝚕𝚕𝚒𝚘𝚗 ሰው ሽልማት አዘጋጅቷል ለመሳተፍ

ኮኔክት ማድረግ ብቻ ነው Password አስገብታችሁ የ bitget ዋሌታችሁን

https://t.me/BitgetWallet_TGBot/BGW?startapp=sharetask-2w3jQ85HFuMwsr7DZ 🎁

Nebiyu YT

28 Oct, 11:18


⭐️ Today major daily combo ⭐️

💮 ሰሞኑን daily combo እየተለቀቀ አይደለም ሁሉም አድሚኖች ስራ በዝቶባቸው ነው ከነገ ጀምሩ በ የሰአቱ daily combo እናደርሳለን Fam 🙏

Nebiyu YT

27 Oct, 20:11


𝚆 𝚌𝚘𝚒𝚗 𝚜𝚗𝚊𝚙𝚜𝚑𝚘𝚝 ጋ ናቸው

𝙻𝚒𝚜𝚝𝚒𝚗𝚐 𝚘𝚗 𝚍𝚎𝚌𝚎𝚖𝚋𝚎𝚛🥷🥷🥷🥷

𝙰𝚏𝚝𝚎𝚛 𝚜𝚗𝚊𝚙𝚜𝚑𝚘𝚝 𝙼𝚒𝚗𝚒𝚗𝚐 ይቀጥላል✔️

Nebiyu YT

27 Oct, 20:09


እነዚህን ነገሮች ያስተዋለ ሰው አለ Major..እና..Blum ተጠቃሚያቸዉ እየቀነሰ ነው 🤔🤔

Nebiyu YT

27 Oct, 19:38


🤔አላቹህ fam እስኪ በ reaction መኖሯችሁን አሳዩኝ ሞቅ አርጉት

Nebiyu YT

27 Oct, 17:27


🌐 Vertus October 27 combo 🌐

.        🌐ያልጀመራቹ -  Start 🌐

Nebiyu YT

27 Oct, 14:54


በኢትዮጵያ ትልቁ ወንዝ አዋሽ መጨረሻው ወይንም ማለቂያው ከ ጅቡቲ ቅርብ እርቀት ላይ የሚገኝ አዝገራሚ ቦታ ወይንም Ethio ጅቡቲ ድበር አዞ እንደ ቤት እንስሳ ነው Family 103 ሜትር ዋኝቼ ነው የተመለስኩት Family አሳ ትጠላላቹሁ አፋር ክልል ከሄዳቹ ይሆን ቦታ ሳታዩት እዳትመለሱ Neba ነኝ 👍

Nebiyu YT

27 Oct, 07:09


ምስሉ ላይ ባለው ቅደም ተከተል Two Stap-Verification ማድረግ ትችላላቹህ ቴሌግራማቹህን

አደራ ግን 2-step ስታደርጉ email account እና password እንዳትረሱ 👍👍