About education @neaea_nea Channel on Telegram

About education

@neaea_nea


We are working to help all ethiopians

neaea_nea (English)

Are you an Ethiopian student looking for reliable educational resources and support? Look no further than neaea_nea! This Telegram channel is dedicated to helping all Ethiopians succeed in their academic endeavors. Whether you are preparing for national exams, seeking study tips, or simply looking for educational inspiration, neaea_nea is here to support you every step of the way.

With a team of dedicated educators and experts, neaea_nea provides valuable resources, study guides, and tips to help students excel in their studies. From exam preparation techniques to subject-specific resources, this channel covers a wide range of educational topics to cater to the needs of all Ethiopian students.

But neaea_nea is not just about academics - it is also a community of like-minded individuals who share a common goal of academic success. Through discussions, Q&A sessions, and collaborative study groups, members of neaea_nea can connect with each other, share their experiences, and support each other on their educational journey.

So, who is neaea_nea? It is a dedicated educational platform that aims to empower Ethiopian students with the knowledge and resources they need to succeed. What is neaea_nea? It is a supportive community that fosters collaboration, learning, and growth among its members. If you are an Ethiopian student looking to enhance your academic skills and achieve your educational goals, neaea_nea is the channel for you. Join us today and let's work together to help all Ethiopians succeed in education!

About education

04 Nov, 13:56


Website: https://placement.ethernet.edu.et
Telegram:
https://t.me/moestudentbot

About education

02 Nov, 14:39


https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=mR0J0kVm

About education

24 Oct, 14:40


https://placement.ethernet.edu.et
https://t.me/moestudentbot

About education

16 Oct, 16:22


እነዚህን የስራና የትምህርት እድሎች ጊዜ ሲኖራችሁ አንድ በአንድ ተመልከቷቸው፡፡ በማጋራት ለራሳችሁ Save ብታደርጉም ነገ ስትፈልጉት ትጠቀሙበታላችሁ፡፡

Are you looking for PhD and Master/MPhil scholarships?

Here are 30 websites where you can find currently available scholarships.

1. https://www.findaphd.com
2. https://lnkd.in/g4CVua9Z
3. https://lnkd.in/gSs3UFft
4. https://lnkd.in/gYppt4vn
5. https://lnkd.in/gXCYq9g7
6. https://scholarshipdb.net
7. https://lnkd.in/gEUgBeVm
8. https://lnkd.in/g9bNSFdu
9. https://www.jobs.ac.uk/phd
10. https://lnkd.in/gDDDSCRu
11. https://bandi.miur.it
12. http://www.all-acad.com
13. https://grants.at
14. https://lnkd.in/gXihXFpB
15. https://jobs.csiro.au
16. https://lnkd.in/gUNsTBMH
17. http://www.all-acad.com
18. https://lnkd.in/gAU_mSxu
19. https://lnkd.in/gDD9cXmm
20. https://lnkd.in/gM42T2e4
21. https://lnkd.in/gh2PYUHE
22. https://www.phdportal.com
23. https://lnkd.in/gsbkzwk9
24. https://lnkd.in/gGTbaXNf
25. http://www.phdinfrance.net
26. http://www.postdocjobs.com
27. https://vacancyedu.com
28. https://phdposition.com
29. https://lnkd.in/ggueQ8pD
30. https://lnkd.in/gBZCqQTD

©️Linkdin

via Solomon Mengesha

About education

08 Oct, 16:35


#MoE

በ2017 የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ተወስኗል።

በዚህም በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና የወሰዱና እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 31% ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የሪሚዲያል ፕሮግራም መከታተል ይችላሉ ተብሏል።

በመንግስት ተቋማት ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ የሪሚዲያል ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።

About education

20 Sep, 16:24


From the 𝐬𝐦𝐚𝐥𝐥 𝐭𝐨𝐰𝐧 of 𝐆𝐞𝐫𝐛𝐚 𝐆𝐮𝐫𝐚𝐜𝐡𝐚, Salaalee, a boy's journey began. Born into a family where abundance was a dream far out of reach, he grew up nurtured by the hands of 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐬𝐬𝐢𝐨𝐧 𝐈𝐧𝐭𝐞𝐫𝐧𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧𝐚𝐥 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚, where love was sown into his heart, and hope was watered. He later stepped into the 𝐋𝐞𝐚𝐝𝐞𝐫𝐬𝐡𝐢𝐩 𝐃𝐞𝐯𝐞𝐥𝐨𝐩𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐏𝐫𝐨𝐠𝐫𝐚𝐦, where he was given a chance to grow, learn, and dream beyond his circumstances.

𝐓𝐡𝐢𝐬 𝐛𝐨𝐲, 𝐨𝐧𝐜𝐞 𝐭𝐨𝐥𝐝 𝐡𝐞 𝐡𝐚𝐝 𝐨𝐧𝐥𝐲 𝐭𝐡𝐫𝐞𝐞 𝐝𝐚𝐲𝐬 𝐭𝐨 𝐥𝐢𝐯𝐞, 𝐰𝐢𝐭𝐧𝐞𝐬𝐬𝐞𝐝 𝐆𝐨𝐝'𝐬 𝐦𝐢𝐫𝐚𝐜𝐥𝐞 𝐭𝐡𝐚𝐭 𝐭𝐫𝐚𝐧𝐬𝐟𝐨𝐫𝐦𝐞𝐝 𝐝𝐞𝐚𝐭𝐡 𝐢𝐧𝐭𝐨 𝐥𝐢𝐟𝐞. It was in that moment that he knew, deep in his soul, that his path was not carved by human hands but 𝐠𝐮𝐢𝐝𝐞𝐝 𝐛𝐲 𝐠𝐫𝐚𝐜𝐞. With every trial, he found strength, not in himself, but in his unwavering faith.

Though unfamiliar with the world of science, his heart beat with a desire to innovate and contribute. Even as he stood in the shadow of uncertainty, 𝐬𝐭𝐚𝐛𝐛𝐞𝐝 𝐢𝐧 𝐦𝐨𝐫𝐞 𝐭𝐡𝐚𝐧 𝐬𝐞𝐯𝐞𝐧 𝐩𝐥𝐚𝐜𝐞𝐬 𝐰𝐡𝐢𝐥𝐞 𝐚𝐭 𝐀𝐝𝐚𝐦𝐚 𝐒𝐜𝐢𝐞𝐧𝐜𝐞 𝐚𝐧𝐝 𝐓𝐞𝐜𝐡𝐧𝐨𝐥𝐨𝐠𝐲 𝐔𝐧𝐢𝐯𝐞𝐫𝐬𝐢𝐭𝐲 (𝐀𝐒𝐓𝐔), 𝐥𝐨𝐬𝐢𝐧𝐠 𝐡𝐢𝐬 𝐥𝐚𝐩𝐭𝐨𝐩 𝐰𝐢𝐭𝐡 𝐡𝐢𝐬 𝐩𝐫𝐨𝐣𝐞𝐜𝐭, 𝐚 𝐛𝐨𝐨𝐤 𝐡𝐞 𝐰𝐚𝐬 𝐰𝐫𝐢𝐭𝐢𝐧𝐠, 𝐚𝐧𝐝 𝐚 𝐩𝐫𝐨𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐡𝐞 𝐰𝐚𝐬 𝐝𝐞𝐯𝐞𝐥𝐨𝐩𝐢𝐧𝐠, 𝐡𝐢𝐬 𝐬𝐩𝐢𝐫𝐢𝐭 𝐫𝐞𝐟𝐮𝐬𝐞𝐝 𝐭𝐨 𝐰𝐚𝐯𝐞𝐫. The same institution that witnessed his trials opened doors for him, granting him the chance to work with Samsung C&T Engineering and Construction Group, a world-class company.

𝐅𝐫𝐨𝐦 𝐭𝐡𝐞 𝐬𝐭𝐫𝐞𝐞𝐭𝐬 𝐨𝐟 𝐆𝐞𝐫𝐛𝐚 𝐆𝐮𝐫𝐚𝐜𝐡𝐚 𝐭𝐨 𝐭𝐡𝐞 𝐭𝐨𝐰𝐞𝐫𝐢𝐧𝐠 𝐬𝐤𝐲𝐬𝐜𝐫𝐚𝐩𝐞𝐫𝐬 𝐨𝐟 𝐐𝐚𝐭𝐚𝐫, 𝐭𝐡𝐞 𝐚𝐜𝐚𝐝𝐞𝐦𝐢𝐜 𝐡𝐚𝐥𝐥𝐬 𝐨𝐟 𝐂𝐚𝐧𝐚𝐝𝐚, 𝐚𝐧𝐝 𝐧𝐨𝐰, 𝐭𝐡𝐞 𝐥𝐚𝐧𝐝 𝐨𝐟 𝐨𝐩𝐩𝐨𝐫𝐭𝐮𝐧𝐢𝐭𝐲 𝐢𝐧 𝐭𝐡𝐞 𝐔𝐒𝐀, 𝐡𝐢𝐬 𝐣𝐨𝐮𝐫𝐧𝐞𝐲 𝐬𝐩𝐞𝐚𝐤𝐬 𝐨𝐟 𝐫𝐞𝐬𝐢𝐥𝐢𝐞𝐧𝐜e. 𝐓𝐨𝐝𝐚𝐲, 𝐡𝐞 𝐬𝐭𝐚𝐧𝐝𝐬 𝐚𝐬 𝐨𝐧𝐞 𝐨𝐟 𝐭𝐡𝐞 𝐭𝐨𝐩 2% 𝐨𝐟 𝐬𝐜𝐢𝐞𝐧𝐭𝐢𝐬𝐭𝐬 𝐢𝐧 𝐭𝐡𝐞 𝐰𝐨𝐫𝐥𝐝; proof that greatness is born not from privilege 𝐛𝐮𝐭 𝐟𝐫𝐨𝐦 𝐩𝐞𝐫𝐬𝐞𝐯𝐞𝐫𝐚𝐧𝐜𝐞, 𝐟𝐚𝐢𝐭𝐡, and 𝐆𝐨𝐝'𝐬 𝐠𝐫𝐚𝐜𝐞.

𝐓𝐡𝐢𝐬 𝐛𝐨𝐲, 𝐧𝐨𝐰 𝐚 𝐦𝐚𝐧, 𝐤𝐧𝐨𝐰𝐬 𝐭𝐡𝐚𝐭 𝐡𝐢𝐬 𝐬𝐭𝐫𝐞𝐧𝐠𝐭𝐡 𝐡𝐚𝐬 𝐧𝐞𝐯𝐞𝐫 𝐛𝐞𝐞𝐧 𝐡𝐢𝐬 𝐨𝐰𝐧. 𝐄𝐯𝐞𝐫𝐲 𝐬𝐭𝐞𝐩, 𝐞𝐯𝐞𝐫𝐲 𝐛𝐫𝐞𝐚𝐭𝐡, 𝐡𝐚𝐬 𝐛𝐞𝐞𝐧 𝐛𝐲 𝐭𝐡𝐞 𝐠𝐫𝐚𝐜𝐞 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝. His story is still growing, and it stands as proof of the power of 𝐟𝐚𝐢𝐭𝐡, 𝐡𝐨𝐩𝐞, 𝐚𝐧𝐝 𝐛𝐞𝐥𝐢𝐞𝐯𝐢𝐧𝐠 𝐢𝐧 𝐰𝐡𝐚𝐭 𝐬𝐞𝐞𝐦𝐬 𝐢𝐦𝐩𝐨𝐬𝐬𝐢𝐛𝐥𝐞.

𝐋𝐞𝐭 𝐭𝐡𝐢𝐬 𝐬𝐭𝐨𝐫𝐲 𝐢𝐧𝐬𝐩𝐢𝐫𝐞 𝐨𝐭𝐡𝐞𝐫𝐬 to persevere through their struggles and trust that with faith, the journey ahead holds endless possibilities. This is but a small chapter in a much larger story: one of faith, hope, and the 𝐮𝐧𝐬𝐭𝐨𝐩𝐩𝐚𝐛𝐥𝐞 𝐩𝐨𝐰𝐞𝐫 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝’𝐬 𝐠𝐫𝐚𝐜𝐞.

About education

19 Sep, 17:54


በአንጋፋውና ዝነኛው ስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ ምዘና፣ ‹‹𝐓𝐨𝐩 2% 𝐨𝐟 𝐒𝐜𝐢𝐞𝐧𝐭𝐢𝐬𝐭𝐬 𝐖𝐨𝐫𝐥𝐝𝐰𝐢𝐝e›› ዝርዝር ውስጥ መካተት የቻሉት ኢትዮጵያዊው ዶ/ር ኢንጂኔር ታደሰ ገመዳ ዋቅጂራ

ዶ/ር ኢንጂኔር ታደሰ ሰሞኑን ብቻ ሁለት ትልልቅ ሽልማቶችን ([𝐓𝐖𝐎 Prestigious] 𝐎𝐮𝐭𝐬𝐭𝐚𝐧𝐝𝐢𝐧𝐠 𝐑𝐞𝐯𝐢𝐞𝐰𝐞𝐫 𝐀𝐰𝐚𝐫𝐝𝐬) ከታላላቅ ተቋማት አግኝተዋል፡፡ ከወራት በፊት ደግሞ ከአሜሪካ ሲቪል መሃንዲሶች ማኅበር (A𝐦𝐞𝐫𝐢𝐜𝐚𝐧 𝐒𝐨𝐜𝐢𝐞𝐭𝐲 𝐨𝐟 𝐂𝐢𝐯𝐢𝐥 𝐄𝐧𝐠𝐢𝐧𝐞𝐞𝐫𝐬 (𝐀𝐒𝐂𝐄) የ2023 ‹‹𝐎𝐮𝐭𝐬𝐭𝐚𝐧𝐝𝐢𝐧𝐠 𝐑𝐞𝐯𝐢𝐞𝐰𝐞𝐫 𝐀𝐰𝐚𝐫𝐝›› ሽልማትን ማግኘታቸው ይታወሳል፡፡

ገና በ33 ዓመቱ ሁለት የዶክትሬት ዲግሪዎችን የያዘው ወጣቱ ምሁር ዶ/ር ኢንጂኔር ታደሰ ገመዳ ዋቅጂራ፣ ዓለምን ባስደመመው የ2022 የኳታር የዓለም ዋንጫ የዘመናዊ ስታዲየሞችና መሠረተ ልማቶች ግንባታዎች ላይ የተሳተፈ እንቁ መሃንዲስ ነው፡፡

© ልዑል

About education

18 Sep, 18:00


አስደሳች ዜና ለተማሪዎች
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስኮላርሺፕ
***
አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን የመጀመርያው ራስገዝ ዩኒቨርሲቲ እንዲሆን ተወስኖ ተማሪዎችን በራሱ የቅበላ ስርዓት ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ እያከናወነ መሆኑ ይታወቃል። በቅርቡም ያዘጋጀውን የተማሪዎች መግቢያ ፈተና እንደሚሰጥና ብቃትን፣ ብዝሃነትንና ፍትሐዊነትን ማዕከል አድርጎ እንደሚቀበል ይጠበቃል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎችን በውድድር ነፃ የትምህርት እድል ከዶርሚታሪና የካፌ አገልግሎት ጋር እንደሚሰጥ ሲገልጽ አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ብቃትና ተሰጥዖ ያላቸው ተማሪዎች መዳረሻ ለመሆን ያለውን ቁርጠኝነት ይገልጻል።

About education

16 Sep, 17:45


በ2017 ዓ/ም መማር ለምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ

#Ethiopia | በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በቀን በመደበኛ መርሃ ግብር በመንግስት ስኮላርሺፕ እና በግል በመጀመሪያ ዲግሪ በ2017 ዓ/ም መማር ለምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ፤

በ2017 ዓ/ም በቅድመ ምረቃ መደበኛ መርሃ ግብር በትምህርት ሚኒስቴር ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምደባ እንደማይኖር ይታወቃል።

በመንግስት ስኮላርሺፕ እንዲሁም በግል ከፍላችሁ በዩኒቨርሲቲያችን መማር ለምትፈልጉ በሙሉ የአ.አ.ዩ የሚያወጣውን የመግቢያ ፈተና (UAT) እንዲሁም ሌሎች መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል፡፡

በዚህም መሠረት በዩኒቨርሲቲያችን ድረ ገጾች
(www.aau.edu.et ወይም https://portal.aau.edu.et) ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

• የመመዝገቢያ ቀናት እስከ መስከረም 8/ 2017 ዓ.ም ድረስ ይሆናል

• የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀናት ወደፊት በ ዩኒቨርሲቲያችን ዌብ ሳይት፤ የምዝገባ ፖርታል እንዲሁም በማህበራዊ ትስስር
ገጾች ላይ የሚገለጽ ይሆናል::

አ.አ.ዩ ሬጅስትራር

About education

13 Sep, 20:09


ጊዜን መሰረት ያደረገ ዕቅድ መጠቀሜ ውጤታማ አድርጎኛል- ተማሪ ሲፌኔ ተክሉ

#Ethiopia | ጊዜን መሰረት ያደረገ ዕቅድ መጠቀሜ ውጤታማ አድርጎኛል ስትል በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከ600ው 575 ውጤት ያመጣችው ተማሪ ሲፌኔ ተክሉ ገለጸች፡፡

ተማሪ ሲፌኔ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረገችው ቆይታ÷ የምፈተነውን የትምርት ዓይነትና የምዕራፍ ብዛት በመለየት እና ከጊዜ ጋር በማጣጣም በዕቅድ በማጥናቴ ውጤታማ ሆኛለሁ ብላለች፡፡

ተማሪዎች ለፈተና ሲዘጋጁ ያላቸውን ጊዜ፣ የሚሸፍኑትን የትምህርት ዓይነትና ምዕራፍ መሰረት አድርገው ዕቅድ በማዘጋጀት እንዲያጠኑም መክራለች፡፡

ፈተና ከየትኛው ምዕራፍ እንደሚመጣ ስለማይታወቅ በተቻለ መጠን ሁሉንም ምዕራፎች መሸፈን እንደሚገባም አስገንዝባለች፡፡

ለዚህ ደግሞ ጊዜ መድበው በዕቅድ ቢንቀሳቀሱ መልካም ነው፤ እኔ በዚህ ሂደት ለፈተናው ዝግጅት በማድረጌ ነው ከ600ው በሀገሪቱ ከፍተኛውን 575 ውጤት ማምጣት የቻልኩት ብላለች፡፡

ከራሷ የግል ጥረት በተጨማሪ ለተገኘው ውጤት የወላጆቿ ድጋፍ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱንም ተናገራለች ፡፡

በዩኒቨርሲቲ ቆይታዋ "አፕላይድ ኒውትሬሽን" የማጥናት ፍላጎት እንዳላት ገልጻ÷ ተማሪዎችን ለማገዝ የተለያዩ አጋዥ ፕሮጀክቶችን በመቅረጽ በዩቲዩብ ጭምር በማስተማር ላይ እንደምትገኝ ጠቅሳለች፡፡

በአመለወርቅ ደምሰው እና ሜሮን ሙሉጌታ

©GT

About education

09 Sep, 18:43


የእቴጌ መነን የሴት ተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤት እና ገላን የወንድ ተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤት በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 100 ፕርሰንት ተማሪዎችን ማሳለፍ ቻሉ፡፡


በዛሬው እለት ይፋ በተደረገው የ12ኛ ከፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚገኙት እቴጌ መነን የሴት ተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤት እና ገላን የወንድ ተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤቶች በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 100 ፕርሰንት ተማሪዎችን በማሳለፍ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ መቻላቸው ተገልጿል፡፡