پستهای تلگرام Hasaawu Bare

#Spread_Positivity | #Self_Exploration
This platform, aspires to see proactive generation.It focuses on holistical change in Sidama Community.
👇👇👇
https://youtube.com/@HasaawuBare?si=IQsg4voXnnKo14ZA
👆👆👆👆
Emai: [email protected]
@feedbackbare_bot

3,064 مشترک
661 عکس
13 ویدیو
آخرین بهروزرسانی 09.03.2025 15:34
کانالهای مشابه

5,922 مشترک

4,673 مشترک

3,434 مشترک
آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط Hasaawu Bare در تلگرام
በማህበሩ ስለተዘጋጀው የእውቅናና ሽልማት በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ
*^**
አዲስ አበባ ሲዳማ ኮሚኒቲ ማህበር በየአመቱ አላማና ተልዕኮውን የሚደግፉ ሥራዎችን ለማበረታት የዕውቅና እና የሽልማት እንደሚያዘጋጅ ይታወቃ።
ዓላማውም በማህበረሰብ ውስጥ በጎ ተጽኖ ፈጣር ግለሰቦች፣ ምርቶቻቸውንና አገልግልታቸውን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለተጠቃሚዎች የሚያቀርቡ የባህል ኪነጥበብ ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶችና ግለሰቦች እና በራሳቸው ተነሳሽነትና በ ፍቃዳቸው ሰፋፍ ማህበረሰብን የሚጠቅሙ አገልግሎትና እርዳታ ሰጪ ግለሰብና ድርጅቶች በተናጠልና በጋራ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ፤ ለማህበረሰቡ ሁለንተናዊ ዕድገት የሚጫወቱት ሚና የላቀ በመሆኑ እና የሚያበረክቱት ዘርፌ ብዘ አስተዋፅዖ በዘላቂነት ለማስቀጠል፤ አቅምና ሁኔታ በፈቀደ መጠን ለፈፀሟቸው ተግባራት ዕውቅና እና ሽልማት መስጠት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ መሰል እውቅናዎች ለተሻለ ሥራና መልካም ውጤት በማነሳሳት በጥረት ላይ የተመሠረተ የውድድር ስሜት እንደምፈጥሩ ይታመናል።
ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ የሚካሄደዉ "የሲዳማ ኮሚዩኒቲ የዕውቅና ሽልማት" ፕሮግራም የታቀደ የተጠና፣ ጊዜ ተወስዶ ይህንን ጉዳይ ወጥና ግልጽነት ባለው መልኩ ለመከናወን መመሪያ ተቀርጾና ኮሚቴ ተዋቅሮ እየተሰራ ይገኛል።
በዚህም መሰረት ሰፊዉን ህዝብ በዚህ ሂደት ላይ ከማሳተፍ አንፃር ለአንድ ሳምንት በማስታወቂያ ጥቆማዉ ከህዝብ እንዲመጣ ክፍት በማድረግ፣ የተገኙ እጮችን በመልማይ ሚቴው በመመሪያው መሰረት ለእውቅናና ለሽልማቱ የሚቀርቡ የመጨረሻ እጩዎችን የመለየት ሥራ የስራ ሲሆን፣ የቀረበዉ ሰነድ ተገምግሞ በኮሚቴ ፀድቆ ለተሻለ ግልጸኝነትና ህዝቡ የራሱን ድምፅና ተሳፎ እንዲኖረው በተክኖጅ የታገዘ ድምጽ እስከ ጥር 2 ድረስ እንድሰጥ እየተደረገ ይገኛል።
ነገር ግን አጠቃላይ የየዘርፉ አሸናፊዎች የሚታወቁት ከህዝቡ ከተሰበሰበዉ ድምፅ ባሻገር፣ መልማይ ኮሚቴዎቹ ዕጩ በመሆኑ ብቻ የሚሰጡትን ድምፅ እና ገለልተኛ የሆኑ #ዳኞች ድምፅ ድምር ይሆናል። ሆኖም ግን በዕለቱ (ጥር 4፣ 2017 ዓ.ም) ላይ ለሁሉም ዕጩ ተወዳዳሪዎች ዕዉቅና የሚሰጥ ይሆናል።
ሌላው ከፕሮግራሙ ጋር በተያያዘ ግንዛቤ ልያዝ የሚገባው ይህ ሽልማትና እውቅና ሰዎችን ከሰዎች ወይም ድርጅቶችን ከድርጅቶች ለማወዳደር ሳይሆን መልካም ልምምዳቸውን እንድገፉበት ለማበረታት እና እንደማህበረሰብ የእውቅና ባህል ለማጎልበትና ለማበረታት በዚህም ብዙዎችን ለመልካም ሥራ ለማነሳሳ ነው።
ሲዳማ ኮሚኒቲ የሚያካሂደዉ የዕዉቅና ስነ-ስርዓት ከዚህ በተሻለ ሁኔታ ወደፊትም ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን።
ስለዚህ እስካሁን ድምፃችሁን ያልሰጣችሁ ታች ያለዉን ሊንክ በመጫን ድምፃችሁን መስጠት ትችላላችሁ።
You can cast your vote through this link.👇👇👇
https://t.me/scaaoffical

🎄HAWAALLE IILLISHI'NE🎄
Ledonke heedhinoonni daafi'ranna kaa'lo'ne ninke ledo noohu'ra galantanni; kuni
ayyaani Keerunniha, Atootunnihanna
Baxillunniha ikka'nera halchineemmo.
@hasaawubare
Facebook

🎄MERRY CHRISTMAS🎄
Thanking you so much for being
with us and supporting us. We
are happy to wish you peace, health
and love in the Christmas.
@hasaawubare
Facebook
Thanking you so much for being
with us and supporting us. We
are happy to wish you peace, health
and love in the Christmas.
@hasaawubare
🎄እንኳን አደረሳችሁ🎄
እስካሁን አብራችሁን ስላላችሁ፣ ስለምትደግፉን እጅግ አድርገን እያመሰገንን፤ በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እንዲሆንላችሁ ስንመኝ በደስታ ነው።
@hasaawubare
Facebook
እስካሁን አብራችሁን ስላላችሁ፣ ስለምትደግፉን እጅግ አድርገን እያመሰገንን፤ በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እንዲሆንላችሁ ስንመኝ በደስታ ነው።
@hasaawubare
ማስተር አብነት
በሲዳማ ክልል ቦና በተከሰተው ከፍተኛ የመኪና አደጋ ያደረገዉ ጥሪ!
#Share #share

Uurrinshshanke Booni qooxeessi woradi Galaani buusira kalaqantino dannonni lubbantinorira macciishshaminoseha bayi'ra dadille xawissanni maatetenna fiixa baalaho sheshifante halchitanno.
ድርጅታችን በቦና ዙሪያ ወረዳ ጋላና ወንዝ ድልድይ በተፈጠረው እጅግ አስደንጋጭ የመኪ አደጋ ነፍሳቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቻቸው እና ቤተዘመዶቻቸው መጽናናትን ይመኛል።
#DayeBensa Coffee

Kaa'lote Woshshatto | 🕯
Booni Gangaawi Woradira Miriddete yinanni olliira galaanu buusira kaameelu danaaweenna danote korkaatinni haammatu roduuwinke lubbantinoha ikkanna kuri giddonnino ontaawo (50) manni ale ikkanno manni mitte maate ikkansa mashalaqqinsoonni konni korkaatinni tini kalaqantino dano maatete gede ikko dagate gede lowo jajjarrera reqeccishshinota ikkasenni
danote korinni gawajjantino dagankera irko ikka lowonta hasiissinoha ikkasenni qooxeessaho afantanno dancha fajjaameeyye Itophiyu daddalu baankera baankete shallaggote kiiro fantinoha ikkino daafo ninkeno tenne hedeweelcho danonni gawajjantino maateranna dagankera noonkerinni hiixatatenni irkote anguwanke diriirsino!
Shallaggote kiiro | Akkawuntete kiiro
CBE 1000668851391
Bue Gatote Suusa

𝐃𝐀𝐃𝐈𝐋𝐋𝐈𝐒𝐒𝐀𝐍𝐍𝐎 𝐎𝐃𝐎𝐎 | 😭
Booni Gangaawi Woradira Miriddete yinanni olliinni mittu adhammete jilira haaysuuzete kaameelira badheenni hogowante hagiirre xawissanni idaaycho haa'rate hadhanni noo mannooti galaanu buusira kaameelu danaaweenna danote korkaatinni lagu giddo danaabbino .
Xaa yannara gawajjamaano hansanni hee'noonniha ikkanna haammatu manni lubbaminota xawinsoonni, ninkeno #Hasaawu_Bare telegraamete finco su'minni danote korkaatinni lubbantino roduuwi lubbamara akkimalu dadilli macciishshaminonketa xawinsanni ; maatete, fiixa firaho, booni gaangaawi woradi dagara, soojjaati sidaamira hattono urgante sidaamu dagara kaaliiqi shesho aanno gede halchineemmo!
Bue: Gatote Suusa Telegraamete Finco

😭😭😭 ዜና| አሰቃቂ የትራፊክ አደጋ😭
ዛሬ 20/04/2017 ዓ.ም በቦና ዙሪያ ወረዳ በጋላና ወንዝ ድልድይ ላይ በደረሰው አደጋ ከ60+ ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ።
አደጋ የተከሰተው አንድ አይሱዙ መኪና ከ60+ የሠርግ አጃቢዎች አሳፍሮ ወደ ዳዬ በንሳ መሥመር እየተጓዘ እያለ ድንገት በጋላና ድልድይ ተምዘግዝጎ ወንዝ ውስጥ በመውደቁ እንደሆነ የዓይን እማኞች ገልፀዋል። በጋላና ድልድይ ተመሳሳይ የትራፊክ አደጋ ሲደርስ መቆየቱ የሚታወስ ሲሆን ይህ እጅግ የከፋ አደጋ ነው ተብሎአል።
የሟቾች ቁጥር ከዚያም ሊበልጥ እንደሚችል እየተነገረ ይገኛል። ተጨማሪ መረጃ ጉዳዩ የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት አጣርተው ለህዝብ የሚያሳውቁ ይሆናል።
ቦና እግዚአብሔር ያፅናሽ😭
ምንጭ: SBQ
#ሚዲያችን_ሀሳዉ_ባሬ_በደረሰዉ_አስደንጋጭ_አደጋ_ጥልቅ_ሀዘን_የተሰማዉ_መሆኑን_በመግለፅ፣ #ለቤተሰቦቻቸው_እና_ለመላዉ_ህዝባችን_መፅናናትን_ይመኛል!
Hasaawu Bare
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/hasaawubare