Dernières publications de 4-3-3 FAST SPORT™ (@fast_sport4_3_3) sur Telegram

Publications du canal 4-3-3 FAST SPORT

4-3-3 FAST SPORT™
4-3-3 FAST SPORT
____________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ውጤት ⌚
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ ✉️ @Endash143 ɪɴʙᴏx

@fast_sport4_3_3

2017 / ኢትዮጵያ
307,018 abonnés
60,796 photos
436 vidéos
Dernière mise à jour 01.03.2025 03:12

Canaux similaires

Le dernier contenu partagé par 4-3-3 FAST SPORT sur Telegram


This weekend’s menu is looking 𝙎𝙄𝘾𝙆 🍽️🔥

©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

ሞ ሳላህ የፕሪምየር ሊጉን የ አሲስት ሪከርድን ለመስበር ከ10 ጨዋታዎች ውስጥ 4 አሲስቶች ብቻ ነው ሚያስፈልገው 😳

©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

በአፍሮ ቤት ቨርቹዋል ጨዋታዎች ብርዎን በእጥፍ ይጨምሩ!

💰ተወዳጅ ጨዋታዎችዎን ይጫወቱ እና ያገኙትን ትርፍ እጥፍ ያድርጉ። ይህ የእርስዎ ትልቅ የማሸነፍ ዕድል ነው! 🎉

ወደ አፍሮ ቤት ይግቡ እና ትርፍዎን በእጥፍ ያሳድጉ!💰

📣📣አሁኑኑ ወደ ድህረ ገጻችን ➡️➡️➡️https://afrobetting.net/ በመሄድ ይጫወቱ ያሸንፉ

🚨 እውነት አንተ የእግር ኳስ አድናቂ ከሆንክ ይሄ ቻናል ሊያመልጥህ አይገባም

ሁሉንም የእግርኳስ ዜና እና ቀጥታ ስርጭት አንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ አዲስ ቻናል JOIN በማድረግ ይቀላቀሉ

የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

የኤርሊንግ ሀላንድ የውድድር ዘመን 20ኛ የፕሪሚየር ሊግ ጎሉን ማን ሲቲ ከቶተንሃም ባደረጉት ጨዋታ ላይ 1 ጎል በማስቆጠር ወደ ቀዳሚዎቹ ግብ አስቆጣሪዎች እንዲቀላቀል አድርጓታል ።


©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

ሊቨርፑል በአንፊልድ ኒውካስትልን 2-0 በማሸነፍ በ13 ነጥብ ከፍ ብሎ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ዋንጫ ለሞሰድ ተቃርቧል ።


©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

ሊቨርፑል ፕሪምየር ሊጉን በ13 ነጥብ መምራት ጀምሯል....

©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

ትላንት በተደረገው ጨዋታ
ማንችስተር ዩናይትድ 3-2 በማሸነፍ ነጥብ ሲይዝ
አርሰናል ደግሞ 0-0 በሆነ ውጤት ጨዋታውን ጨርሰዋል🙌

©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

ሞ ሳላህ ባለፉት 9 ጨዋታዎ የግብ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል!

⚽️ vs. Lille
⚽️ vs. Ipswich
⚽️⚽️ vs. Bournemouth
⚽️🎯 vs. Tottenham
⚽️🎯 vs. Everton
⚽️ vs. Wolves
⚽️🎯 vs. Aston Villa
⚽️🎯 vs. Man City
🎯 vs. Newcastle

Mo salah is in the room🔥

©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3