✅Http injector ራሱ ከ24 ሰዓት በታች ሲሆን ነው የተሻለ Security(ቴሌ እንዳይዘጋው) ያለው
✅የቻናል Owner ይህን ልታውቁ ይገባል
✅በተጨማሪም ቴሌግራም ላይ፣Tiktok እና Youtube ላይ አሰራሩን ማሳየት Free internet በፍጥነት እንዲዘጋ ከሚያደርግቡን መከከል ዋናነኞቹ ናቸው።
✅በክፍያ አሰራሩን ሚያስተምሩ ሰዎች ለFree internet እንዲዘጋ አስተዋጽኦ ሚያደርጉ ዋነኞቹ ናቸው ምክንያቱም የአሁንን ጥቅማቸውን በስግብግብነት ስለሚያሳዱ፣ ለረጅም ግዜ ልናገኝ ምንችለውን ጠቀሜታ ችላ በማለት ብጣሽ 400 ብር ቢወርላቸው ለቴሌ ሰዎች ራሱ ሳይቀር አሰራር ሚያስተምሩ ናቸው
✅ማንኛውም Social media ላይ እንደነዚህ አይነት ሰዎች በምታዩበት ግዜ Report በማድረግ አካውንታቸውም ቢሆን ቻናላቸው እንዲዘጋ ማድረግ ይኖርባችኃል ፣ለእነሱ ግዜአዊ ትርፍ ተብሎ ዘላቂ ጠቀሜታችን በነሱ ምክንያት ማጣት የለብንም
🙏🙏
Credited from another channel
✅ቤተሰብ ያው ታቃላችሁ ይሄ free internet እንዴት እንደጠቀመን እናም እንድ ላይ መሆን አለብን tiktok ላይ YouTube ላይ video ሚሰሩ ሰዋች ካሉ ወዲያውኑ report እናርግባችዋለን