Dernières publications de ኢትዮ ዜና ስፖርት🔴 (@ethiobluescfc) sur Telegram

Publications du canal ኢትዮ ዜና ስፖርት🔴

ኢትዮ ዜና ስፖርት🔴
ስለ ማንኛውም ስፖርት የወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
የዝዉዉር ዜና
-የአሰልጣኞች አስተያየት
-የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
-ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

Created by Dagim

ለማንኛውም ጥያቄ እና ሀሳብ ፦ https://t.me/Dag26i

ኢትዮ ዜና ስፖርት 2016 ዓ/ም

የመወያያ ግሩፓችን @ethiomanutd16

የቪድዮ ቻይናላችን @teddy753698
2,577 abonnés
2,592 photos
290 vidéos
Dernière mise à jour 09.03.2025 01:52

Canaux similaires

Ethiopian Chelsea Fans
88,557 abonnés
Atletico Madrid
19,641 abonnés
David Ornstein
8,748 abonnés

Le dernier contenu partagé par ኢትዮ ዜና ስፖርት🔴 sur Telegram

ኢትዮ ዜና ስፖርት🔴

06 Nov, 14:22

777

ኤንዞ ማሬስካ :

" ኮል ፓልመር ትናንት ልምምድ አልሰራም ፣ ዛሬ ከእኛ ጋር ልምምድ ማድረግ ከቻለ የምናየው ይሆናል ፣ ከአርሰናል ጋር ባለን ጨዋታ እንደሚገኝ ተስፋ እናደርጋለን ፣ ግን ማየት እና መወሰን አለብን ። "ብለዋል

@EthioBluesCfc
@EthioBluesCfc
ኢትዮ ዜና ስፖርት🔴

06 Nov, 13:11

725

ቸር ወሬ ያሰማን💙💙💙💙
ቀላሉን ያርግልክ ኮል😮‍💨

@EthioBluesCfc
@EthioBluesCfc
ኢትዮ ዜና ስፖርት🔴

06 Nov, 09:30

578

የትኛውን የSocial media በብዛት ይጠቀማሉ ?
ኢትዮ ዜና ስፖርት🔴

05 Nov, 19:08

729

ደና እንደሚሆን ተስፊችን ነው
እየተሰሙ ያሉ መረጃወች ውሸት ያርግልን
@EthioBluesCfc
@EthioBluesCfc
ኢትዮ ዜና ስፖርት🔴

05 Nov, 18:11

604

ኮል ያልተገኝው ማርቲኒየዚ ባደረሰበት ገዳት ነው እስከ ሶስት ሳምንት ከሜዳ ይርቀል የሚባል ዜና እየተሰማ ነው @EthioBluesCfc
ኢትዮ ዜና ስፖርት🔴

05 Nov, 18:04

613

ሰበር ኮል ዛሬ ልምምድ ላይ የለም @EthioBluesCfc
ኢትዮ ዜና ስፖርት🔴

05 Nov, 17:43

573

️ ፍራንክ ላምፓርድ፡ “Romeo Lavia በመስመር መቀበል እና ማለፍ ይችላል። ለኤንዞ ፈርናንዴዝ ወደ ቡድኑ ለመመለስ ጠንክሮ መሥራት ይኖርበታል።

@EthioBluesCfc
@EthioBluesCfc
ኢትዮ ዜና ስፖርት🔴

05 Nov, 16:13

464

📊 በዚ ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ ምርጥ ሹቶቻቸውን ወደ ጎልነት የመቀየር ሬት ያላቸው ተጫዋቾች - ከ20 በላይ ኳስ የሞከሩ :

◎ 38.1% - ክሪስ ዉድ
◎ 38.1% - ብርያን ምቤሞ
◎ 26.1% - ኒኮላስ ጃክሰን
◎ 23.3% - መሃመድ ሳላህ
◎ 22.9% - ኤርሊንግ ሃላንድ

[WhoScored]


@EthioBluesCfc
@EthioBluesCfc
ኢትዮ ዜና ስፖርት🔴

05 Nov, 15:00

426

በ10 ሳምንት የኢንጊሊዝ ፕርሜሊግ ምርጥ 11ውስጥ

የክለባችን ፎፋና እና ካይሴዶ መካተት ችለዋል💙💙

[Via whoscore]

@EthioBluesCfc
@EthioBluesCfc
ኢትዮ ዜና ስፖርት🔴

05 Nov, 14:49

405

ሞይሰስ ካይሴዶ ባለፉት 8 ጨዋታዎች የተሰጠው ሬቲንግ💙🧱

@EthioBluesCfc
@EthioBluesCfc