Ethio business @ethibusiness Channel on Telegram

Ethio business

@ethibusiness


Ethio business (English)

Welcome to Ethio Business! This Telegram channel is a dedicated platform for entrepreneurs, investors, and business enthusiasts interested in the Ethiopian business landscape. Whether you are looking to start a new venture, expand your existing business, or simply stay updated on the latest market trends in Ethiopia, Ethio Business is the go-to channel for you. With a diverse range of content including market analysis, investment opportunities, success stories, and business tips, Ethio Business aims to provide valuable insights and networking opportunities to help you thrive in the dynamic Ethiopian business environment. Join us today and be part of a vibrant community of like-minded individuals passionate about entrepreneurship and innovation in Ethiopia!

Ethio business

15 Sep, 07:10


የሁሉንም #Airdrop በሚባል ደረጃ daily combo የምታገኙበት #Chanal
             👇👇
https://t.me/dailycombo

የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎች እንዲደርሷችሁ ቻናሉን #Join and #share አድርጉት
   👇👇
@ethibusiness
@ethibusiness

Ethio business

14 Sep, 14:27


🚀 ወደውጭ ሀገር ሄዳችሁ ትምህርታችሁን መከታተል ለምትፈልጉ ሁሉ ታላቅ ኢቨንት ተዘጋጅቶላቸችዋል!

🎤 በዚህ አዲሱ አመት፣ In Africa Together የአለም አቀፍ ዩኒቨርስቲዎችን ያጠቃለለ ኢቨንት  በ አዲስ አበባ  እና በክልል ከተሞች አዘጋጅቶላችዋል።

🇺🇸 ከአሜሪካ፣ 🇨🇦 ከካናዳ፣ 🇩🇪 ከጀርመን፣ 🇫🇷 ከፈረንሳይ፣ 🇪🇸 ከስፔን፣ እና 🇦🇪 ከዱባይ ዩኒቨርሲቲዎች የመጡ ተወካዮችን በአካል ያግኙ።

🎓 በሀይስኩል
🎓 በዲግሪ
🎓 በማስተር 
💉 እየተከፋሎት ነርሲንግ በ (ጀርመን)  ይማሩ
🏕️ ሰመር ካምፕ

እኛጋር ሲመጡ ምን ያስፈልጎታል:
- ፓስፖርት / የልደት ሰርተፍኬት 
- ትራንስክሪፕት 

የዝግጅቱ ቦታዎች:
📍  Addis Ababa, Ghion Hotel - መስከረም 4 & 5
📍 Hawassa - መስከረም 07 
📍 Hossana - መስከረም 09

🎟️ ያለምንም ቅድመክፋያ !
ይፋጠኑ ያለን ቦታ ውስን ነው!

✍️ የመመዘገቢያ ገጽ: 
(https://forms.gle/7xXPDU1tVfPwHndX7)


የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎች እንዲደርሷችሁ ቻናሉን #Join and #share አድርጉት
   👇👇
@ethibusiness
@ethibusiness

Ethio business

28 Aug, 05:35


የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎች እንዲደርሷችሁ ቻናሉን #Join and #share አድርጉት
   👇👇
@ethibusiness
@ethibusiness

Ethio business

23 Aug, 10:49


#New ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ at Addis Ababa City Administration Health Bureau (AACAHB)

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡0 አመት

Number of Positions:/ ብዛት:  613-positions

1. ጠቅላላ ሐኪም I/ ብዛት፡ 200

2. ፋርማሲ ፕሮፌሽናል I/ ብዛት፡ 100

3. ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት ፕሮፌሽናል I/ ብዛት፡ 100

4. ደረጃ IV ጤና ኤክስቴንሽን I/ብዛት፡ 200

5. ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ I/ብዛት፡ 10

6. የተቀናጀ ድንገተኛ ቀዶ ህክምና (የማህፀንና ፅንስ ህክምና እና አጠቃላይ ቀዶ ህክምና) ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት I/ብዛት፡ 02


ለማመልከት 👇👇
https://forms.gle/Qd7pf3PtKEtBSjr98

የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎች እንዲደርሷችሁ ቻናሉን #Join and #share አድርጉት
   👇👇
@ethibusiness
@ethibusiness

Ethio business

30 Jul, 19:45


የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎች እንዲደርሷችሁ ቻናሉን #Join and #share አድርጉት
   👇👇
@ethibusiness
@ethibusiness

Ethio business

28 Jul, 15:36


መልካም ዜና !
43,500 የመንግስት የሥራ ቅጥር ለሥራ ፈላጊዎች.

በውስጥ አቅም ለምቶ ተግባራዊ በተደረገው የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (E-LMIS) አማካይነት ከ43,500 በላይ በየትኛውም የሞያ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዛ በላይ የትምህርት ዝግጅት ያላቸው ሥራ ፈላጊ ዜጎችን የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት ቀጥሮ ለማሰራት የሚያስችል ስምምነት ከኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት ጋር ተፈራርመዋል።

ለመመዝገብ 👉https://lmis.gov.et

የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎች እንዲደርሷችሁ ቻናሉን #Join and #share አድርጉት
   👇👇
@ethibusiness
@ethibusiness

Ethio business

23 Jul, 19:58


★{200+ ክፍት ቦታዎች} ሂል ቶፕስ አካዳሚ የስራ ማስታወቂያ በማራኪ ደሞዝ

🩸ለር/መምህራን ከ60,000-90,000ብር

🩸Academic Coordinator ከ60,000-90,000ብር

🩸 ለመምህራን ከ30,000-50,000ብር

🩸ለኬጂ መምህራን ከ25,000-40,000ብር

🩸ለአሀዳዊ (Self-contained) መምህራን ከ25,000-40,000 ብር

🩸ለእንግሉዘኛ መምህራን ከ35,000-70,000ብር

🩸ለተባባሪ መምህራን ከ12,000-20,000ብር

🩸አካውንታንት 25,000-40,000 በመሆኑም

Øአመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት  ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት  ድረስ ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃቸውንበመያዝ በእጅ የተፃፈ ማመልከቻ ይዞ  በግንባር በመቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

● አድራሻ፡-ቤተል እሳት አደጋ አካባቢ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ

የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎች እንዲደርሷችሁ ቻናሉን #Join and #share አድርጉት
👇👇
@ethibusiness
@ethibusiness