Crypto Official (@cryptoall7) के नवीनतम पोस्ट टेलीग्राम पर

Crypto Official टेलीग्राम पोस्ट

Crypto Official
Various airdrops will be released on this Telegram channel
3,885 सदस्य
2,238 तस्वीरें
112 वीडियो
अंतिम अपडेट 01.03.2025 09:49

Crypto Official द्वारा टेलीग्राम पर साझा की गई नवीनतम सामग्री


ቶን መግዛት ለምትፈልጉ 👇

🧣0.5 TON = 400 ETB
🧣1 TON    = 750 ETB

ለ Zoo Ton አዘጋጁ

ለመግዛት 👉 @Euads

🔔PAWS UPDATE

🔹የበፊቱን  VERIFY ማረግያ ቦት ከቴሌግራም DELETE ታደርጎ እንዳነብር አጋርተናችሁ ነበር አሁን ላይ ሌላ bot ከፍተዋል ስለዚህ ወደ WBSITE ስትገቡ አዲስ በከፈቱት የ TELEGRAM LOGIN BOT  VERIFY ማረግ ትችላላችሁ

🔹VERFIY ማረግያው BOT ሊጠፋ ስለሚችል ካሁኑ እንዴት በWALLET ACCESS ማረግ እንደሚቻል ተለማመዱ

Zoo ለአንዳንድ ተጠቃሚዎች ወደ Exchanges መግባት ጀምሯል ቼክ አድርጉ

Bitget

Paws total Supply 100B
Circulation 50B

M.Cap 100M➡️0.002
M.Cap 200M➡️0.004

👣Paws Allocation Checker Tomorrow

በዚህ ርእስ ደግመን አንመለስም

ሶስት አማራጭ አለ

1. ወደ ቴሌግራም Verifier ወደ ሚል ቦት ወስዷቹ ቬሪፋይ እያደረጋቹ መጨረስ

2. በዛ ከደበራቹ ካልፈለጋቹ በPhantom ዋሌት ኮኔክት ባደረጋቹበት ቬሪፋይ ማድረግ ትችላላቹ

3. በሁለቱም ካልፈለጋቹ ደግሞ በቶን ኮኔክት ባደረጋቹትም ቬሪፋይ ማድረግ ትችላላቹ

ሶስት አማራጭ አስቀምጠዋል ሁሉም ሰው የፓውስ አካውንቱን በቀላሉ የሚያገኝባቸው ። ከሶስቱ 1 እና 2 የተሻሉ ናቸው እነሱን ተጠቀሙ

🐾 FARM SEASON IS OVER (PAWS APP DEACTIVATED)

🫏Zoo withdraw ማድረግ ተጀምሯል

Withdraw Exchange

💰Bitget
💰Kucoin
💰Gateio
Telegram Wallet

🐾 New Paws Task🤡
💡Reward 8k Point ✔️

የ Paws Premarket Magic Eden ላይ እንደሚሆን ፍንጭ ሰተዋል!!

Magic Eden ልክ እንደ
getgems.io አይነት የ NFT Marketplace ነው የሚለያቸው ነገር  getgems.io ላይ የ Ton Product ብቻ ነው መገበያየት የሚቻለው ነገርግን magiceden.io ላይ Solana, Ethereum, Polygon, and Bitcoin Product መገበያየት ይቻላል!! (Fanos)

📱 Application ለማውረድ Click here