Crypto 19 @crypto_19a Channel on Telegram

Crypto 19

@crypto_19a


Join our discussion group @crypto_19a_discuss

Support @a19b4_1 , @Leoaman10

Crypto 19 (English)

Welcome to Crypto 19 - your go-to channel for all things cryptocurrency! Are you looking to stay updated on the latest trends in the world of digital assets? Do you want to engage in insightful discussions with like-minded individuals who share your passion for blockchain technology and decentralized finance? Look no further, because Crypto 19 is here to cater to all your crypto needs! Crypto 19, under the username @crypto_19a, offers a platform where crypto enthusiasts can come together, exchange ideas, and stay informed about the ever-evolving landscape of cryptocurrencies. Whether you are a seasoned investor or just starting your journey in the crypto world, this channel provides valuable insights, news updates, and tips to help you navigate the exciting yet complex realm of digital currencies. Join our discussion group @crypto_19a_discuss to connect with fellow members, share your thoughts, and learn from each other's experiences. Engage in lively conversations, debates, and analysis of market trends to enhance your understanding of the crypto market. In addition to our discussion group, Crypto 19 also extends its support to other related channels such as @a19b4_1 and @Leoaman10, further expanding your network within the crypto community. These channels offer additional resources, insights, and opportunities for you to explore, ensuring that you have access to a wealth of information to aid you in your crypto endeavors. Don't miss out on the chance to be part of a dynamic community that is passionate about all things crypto! Join Crypto 19 today, stay informed, connect with fellow enthusiasts, and take your crypto knowledge to new heights. Whether you're a trader, a tech enthusiast, or simply curious about the world of digital assets, Crypto 19 welcomes you with open arms. Let's navigate the crypto journey together and unlock the potential of this groundbreaking technology!

Crypto 19

03 Dec, 07:23


የአሜሪካ መንግስት 1.9 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ 20,000 Bitcoin ከ Silk Road-related wallet ወደ Coinbase ልኳል ።

@Crypto_19a @Crypto_19a

Crypto 19

03 Dec, 07:23


⚡️Nodepay Season 1 ላይ የተሰበሰበው ነጥብ በዛሬው ዕለት ለሁሉም ተጠቃሚዎች ተከፋፍሏል

በጥብ ክፍፍል ወቅት ምልከታ የተደረገባቸው አንኳር ነጥቦች

1️⃣ ከ300,000 በላይ የሆኑ Bot እና ፌክ ተጠቃሚዎች ከፕሮጀክቱ ተባረዋል

2️⃣ VPN ሲጠቀሙ የነበሩና አግባብ ባልሆነ መንገድ ሰዎችን ሲጋብዙ የተገኙ ተጠቃሚዎችም በተመሳሳይ Ban ተደርገዋል

3️⃣ 17 ቢሊዮን የሚሆን የ Nodepay ነጥብ አግባብ ባልሆነ መልኩ ስለተሰበሰበ Burn ተደርጓል

4️⃣ ነጥባችሁ ከመጀመሪያው ተቀንሶ ከተሰጣችሁ ምናልባትም እናንተ ከጋበዛችኋቸው ሰዎች መካከል እነዚህን ህግጋቶች ተላልፈው የተገኙ ስለሚኖሩ በነሱ ነጥብ ቅነሳ ምክንያት በተዘዋዋሪ የናንተም ይቀነሳል ማለት ነው

| በSeason 0 እና 1 ላይ የሰበሰባችሁት ነጥብ ተደምሮ በጣም በቅርቡ በኤርድሮፕ መልክ ይከፋፈላል !

Crypto 19

03 Dec, 05:26


እስኪ ዛሬ ደግሞ ጥሩ የሆነ Airdrop እናስተዋውቃችሁ በተለይ ለ Anime እና እግር ኳስ አድናቂዎች

የ Blum መስራች የሆነው Vladmir simerkis በ Twitter ገፁ ከፕሮጀክቱ ጀርባ ስላሉ ሰዎች ተናግሮ ነበር

Captain Tsubasa - RIVALS: $JOHN በሚል Token ስም በመያዝ Airdrop ይፋ አድርገዋል! የዚህ Airdrop መስራቾች Pokemon, Mario kart እና የተለያዩ ጌሞችን የሰሩ ሰዎች ናቸው....

ኢንቨስትመንት የማይፈልግ ኤርድሮፕ - 1

@crypto_19a @crypto_19a

Crypto 19

03 Dec, 05:26


ታዲያ ይህንን Airdrop እንዴት ነው የምንሰራው?

አጨዋወቱ ከ Hamster እና x empire ተመሳሳይ የሆነ አጨዋወት ያለው ሲሆን የሚለየው የራሳችንን እግር ኳስ ቡድን ነው የምንሰራው እሱም Upgrade እያደረግን በ tap tap እና Profit per hour እናስድጋለን!

የተለያዩ ታስኮች አሉ እነሱን መጀመሪያ ስሯቸው በቂ Coin ካገኛችሁ በኃላ Upgrade ማድረግ ትጀምራላችሁ!

ከሱ በፊት ግን እስከ December 4 የሚቆይ Rival coin የምንሰበስብበትን Event አምጥተዋል እሱን ስሩ

ከላይ Task ጋር እንደምታዩት Event የሚል አለ, እነሱ እንዳሉት ከሆነ Airdrop ላይ ትልቅ ለውጥ ያመጣል ብለዋል ስለዚህ ስሩት

Part 2

@crypto_19a @crypto_19a

Crypto 19

03 Dec, 05:26


Home tab ውስጥ "Change” የሚለውን በመንካት ተጫዋቾችን እየቀየራችሁ Tap tap ማድረግ ትችላላችሁ!

Boost የሚለው ውስጥ Stamina እና Per tap Upgrade የሚደረግ ይሆናል

@crypto_19a @crypto_19a

Crypto 19

03 Dec, 05:26


Btw Blum ይህንን Airdrop አስመልክተው ነው Drop game ላይ ኳስ ያስገቡት

@crypto_19a @crypto_19a

Crypto 19

03 Dec, 05:26


ነገ የ10,000 ብር ውድድር ይኖረናል

ለ20 ሰዎች 500 500

@crypto_19a
@crypto_19a

Crypto 19

03 Dec, 05:26


Paws new task

@Crypto_19a @Crypto_19a

Crypto 19

03 Dec, 05:26


እስኪ Notpixel ያሸነፋችሁ የተሰጣችሁ px አለ ወይስ መልሰው ወስደውታል?

ድጋሚ Check ለማድረግ ሊሆን ስለሚችል በትዕግሥት ጠብቁ።

@Crypto_19a @Crypto_19a

Crypto 19

03 Dec, 05:26


Leaders > home> Leaders> Vote
> Earn

ከላይ ባለው መሰረት በየተራ ንኩት ይሰጣችኃል ።

Crypto 19

03 Dec, 05:26


Bums lottery combo

@Crypto_19a @Crypto_19a

Crypto 19

02 Dec, 17:08


Doctor x ላይ ስንት Streak አላችሁ?

Streak ማለት ለስንት ጊዜ በተከታታይ session extend እንዳደረጋችሁ የሚነግራችሁ ነው

@crypto_19a
@crypto_19a

Crypto 19

02 Dec, 16:57


ይሄ deep የሆነ ገለፃ እንዳልሆነ እናውቃለን ነገር ግን ሰው የግድ እንዲያጎርሳችሁ አትጠብቁ በራሳችሁም dig ማድረግ ተለማመዱ

Please please እዚህ ብዝሃኑ ጥሩ ጭንቅላት ያለው ወጣት ነው comment ማድረግ አቁመን ወደ ሥራ እንግባ ጊዜ ቁሞ አይጠብቅም እንወዳችኋለን

Crypto 19

02 Dec, 16:49


Notpixel tournament round 2 ተጀምሯል 👌👌

https://t.me/notpixel/app?startapp=f6559211535_s573809

Crypto 19

02 Dec, 16:49


📺በBybit Card Netflix አካውንት በመሸጥ Business መስራት ጀምሩ, እንዴት?

በመጀመሪያ Bybit Card ከሌላችሁ ከላይ ባለው step ማግኘት ትችላላችሁ! በመቀጠል ወደ Bybit card አችሁ minimum 4$ አስገቡ!

ቀጣዩ step ደግሞ እንዴት አድርገን ነው በነሱ email እና password አካውንቱን ምንከፍትላቸው?

ቀላል ነው! እነሱ የሚሰጧችሁን email እና password በመጠቀም ወደ Netflix website ወይንም app login ካደረጋችሁ በኃላ እነሱ በመረጡት package ማለትም ወርሓዊ አመታዊ ሊሆን ይችላል so እናንተ በነሱ ምርጫ በራሳችሁ Bybit card ግብይቱን ከፈፀማችሁ በኃላ logout ብላችሁ ክፍያውን ከነሱ መቀበል በቃ አለቀ

ሰው ከየት እናገኛለን?

ተማሪ ከሆናችሁ የክላስ ልጆችን በማነጋገር እንዲሁም ከቤተሰብ ማለትም እህት ወይንም ወንድማችሁን እንዲገዟችሁ ማድረግ ብቻ በጣም አሪፍ business ነው እኔ በዚህ ሥራ ጥሩ ገንዘብ ሰርቼበታለው! እንደ ቀላል አትዩት please

ይመቻችሁ lå familia👍

Crypto 19

02 Dec, 16:49


Bums new task here

Episode 55 :- 60465

@crypto_19a
@crypto_19a

Crypto 19

02 Dec, 16:49


ከ18 ቀን በፊት ስለ XRP በሰፊው ዳሰሳ አርገን ነበረ በተለይ ከ ፈረንሳዩ የገንዘብ ተቋም Société Générale በተያያዘ የሚገርመው ያኔ የXRP ዋጋ 0.7 ነበረ አስቡት ዛሬ 2.8 ገብቷል🫣

በብዙዎች ግምት በቀጣይ ወራት 5 ዶላይ ይገባል

@crypto_19a
@crypto_19a

Crypto 19

02 Dec, 16:49


XRP በማርኬት ካፕ Usdt ን መብለጥ ችሏል

በቻናላችን ላይ በቅርቡ ከፍተኛ እድገት ሊያስመዘግቡ ከሚችሉ ክሪፕቶዎች መካከል XRP አንዱ እንደሆነ በተደጋጋሚ መግለፃችን ይታወሳል ።

ምን ያህሎቻቹ XRP ሆልድ አድርጋቹሃል ?

@crypto_19a
@crypto_19a

Crypto 19

02 Dec, 16:47


Doctorx ከተጀመረ 7 ሳምንታት ብቻ ነው ከ48 ሰአታት ቡሃላ ይጠናቀቃል

paws ከተጀመረ የተወሰነ ሳምንታት ነው ማይኒንግ በቅርቡ ይጠናቀቃል

በፊትም የነበሩት በሙሉ በሚባል ደረጃ ጥሩም ሰጡ መጥፎ ተጠናቀዋል አዲሶችም እያለቁ ነው Blum ግን እስካሁን ስለ TGE ምንም ያሉት ነገር የለም 👀

202 ቀን ሆኖታል ፤ ከሳምንት ቡሃሃ ደግሞ 7 ወሩን ይይዛል Blum ከተጀመረ 🤷‍♂

@crypto_19a @crypto_19a
@crypto_19a @crypto_19a