分类
热门频道
已验证频道
热门帖子
ZH
English
Türkçe
Русский
Español
日本語
Português
Français
Deutsch
中文
العربية
हिन्दी
فارسی
首页
分类
职业
campusteam13
帖子
Ethio University Teams Telegram 帖子
Remedial 2015 ቻናል በ ዩኒቨርሲቲ ሲኒየር ተማሪዎች የተቋቋመ ሲሆን ለመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ /እጩ/ ተማሪዎች ለ ግቢ ህይወታቸውን አስፈላጊውን ሁሉ ያቀርባል።
እንድሁም 2016 ለምትገቡ remedial & freshman ተማሪዎች የሚጠቅም ነው።
2015 ከተማሩ ተማሪዎች ለ2016 ለሚገቡ remedial አስፈላጊውን መረጃ ሰለ ትምህርት አሰጣጥ ስለ ግቢ life ያስተምራል ::
1,204 订阅者
261 张照片
1 个视频
最后更新于 05.03.2025 04:24
相似频道
查看全部
Ethio Online Jobs
59,104 订阅者
AAU School of Law Info Center
⚖️
2,914 订阅者
UoG CMHS Students peace forum
1,948 订阅者
关于频道
帖子
相似频道
Ethio University Teams 在 Telegram 上分享的最新内容
Ethio University Teams
06 Mar, 06:41
1,610
https://t.me/campusteam13
https://t.me/campusteam13
https://t.me/campusteam13
Ethio University Teams
21 Feb, 11:18
948
Prev
Next
#MattuUniversity
ሰሞኑን ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ከወሰዱ የመቱ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ህክምና ሳይንስ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች ውስጥ
96.38
በመቶ ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት ማምጣታቸውን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ፈተናውን ከወሰዱ
138
የመቱ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ህክምና ሳይንስ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች ውስጥ
133
ተማሪዎች ፈተናውን ማለፋቸው ተገልጿል።
በስድስት የጤናና ህክምና ትምህርት ክፍሎች ትምህርታቸውን የተከታተሉ ዕጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተናውን ወስደው፤ ከሚድዋይፈሪ ትምህርት ክፍል ሁለት እንዲሁም ከሔልዝ ኢንፎርማቲክስ ትምህርት ክፍል ሦስት ተማሪዎች ፈተናውን ሳያልፉ ቀርተዋል
https://t.me/compusteam13
https://t.me/compusteam13
https://t.me/compusteam13
Ethio University Teams
21 Feb, 11:18
648
Prev
Next
#DireDawaUniversity
የመውጫ ፈተና ከወሰዱ
152
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ተመራቂ ተማሪዎች መካከል
150
ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት ማምጣታቸውን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ተፈታኞች በአምስት
የሙያ መስኮች ለፈተና የተቀመጡ ሲሆን
98.70
በመቶ ተፈታኞች ፈተናውን አልፈው ለምርቃት ብቁ መሆናቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
https://t.me/compusteam13
https://t.me/compusteam13
https://t.me/compusteam13
«
上一页
下一页
»