Bisrat Sport @bisrat_sport Channel on Telegram

Bisrat Sport

@bisrat_sport


Bisrat Sport (English)

Looking to stay updated on the latest sports news and events? Look no further than 'Bisrat Sport'! This Telegram channel is dedicated to providing fans with all the information they need to know about their favorite teams, players, and games. Whether you're a die-hard football fan, a basketball enthusiast, or a tennis aficionado, 'Bisrat Sport' has got you covered. With regular updates, live match coverage, and insightful analysis, this channel is the go-to destination for sports lovers everywhere. Don't miss out on the action - join 'Bisrat Sport' today and never miss a beat!

Bisrat Sport

01 Oct, 11:25


አርሴን ዌንገር የዛሬ 22 ዓመት በዛሬዋ ቀን የአርሰናል አሰልጣኝ ሆኑ👍

Bisrat Sport

29 Sep, 13:32


■ FULL-TIME ተጠናቀቀ ■
Weststham 3️⃣-1️⃣Man.utd
Rashford 71'
Anderson 5'
Lindelöf(OG) 43'
Arunatovic 74'

ሞሪኖ OUT ይባረር?? 👍
አይባረር👎

Bisrat Sport

28 Sep, 17:36


የዛሬ 14ዓመት ዋይኔ ሮኒ የመጀመሪያ ጨዋታ ለማንችስተር ዩናይትድ ሀትሪክ በመስራት ጀመረ

ማን ዩናይትድ 6️⃣-2️⃣ ፌነርባቼ

@Bisrat_Sport

Bisrat Sport

28 Sep, 16:37


ዝላታን የሞ ሳላ ጎል ፑሽካሽ መውሰድ ይገባዋል ወይ ተብሎ ተጠይቆ

ዝላታን:👉 "አይገባውም! ማን ምርጫ ላይ እንደተካተተ አላውቅም የኔ ጎል እጩ አልነብረም ስለዚህ የማወቅ ፍላጎት የለኝም" በማለት እንተለመደው አስገርሞናል

@Bisrat_Sport

Bisrat Sport

28 Sep, 14:57


የፓል ፖግባ ዳይመንድ ጆሮ ጌጥ በልምምድ ላይ እያለ ጠፋ

የማንቼስተር ዩናይትድ 25 የሚሆኑ የስታፍ አባላት በፍለጋ ላይ ይገኛሉ ፤ ፓግባም ላገኘለት ሰው ዳጎስ ያለ ሽልማት እንደሚያበረክት አሳውቋል።

Bisrat Sport

28 Sep, 14:56


የአርሰናል ከፍተኛ ደሞዝ ተከፋዮች በዓመት

Bisrat Sport

28 Sep, 11:17


🇮🇹ክሪስታኖ ሮናልዶ በጣሊያን ሴሪኣ

⛹️ 6 ጨዋታ ተጫወተ

🥅 3 ጎል አስቆጠረ

🛎️ 2 ጎል አሲስት አደረገ

Ⓜ️ 4 ግዜ የጨዋታ ኮከብ ተባለ

🔥 በጨዋታ አማካይ 7.8 Rating🔥

@Bisrat_Sport

Bisrat Sport

28 Sep, 09:57


የሳምንቱ ታላላቅ ጨዋታዎች

Bisrat Sport

28 Sep, 09:56


የፍጹም ቅጣት ምት ባለሟሉ ሀሪ ኬን


ከ አምስት ጨዋታዎች በኋላ ከግብ ማስቆጠር ድርቁ የተላቀቀው እንግሊዛዊው አጥቂ ሀሪ ኬንን ያሕል ከ2015 አንስቶ በርካታ የፍጹም ቅጣት ምቶችን በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ላይ ከመረብ ያሳረፈ ተጫዋች የለም፡፡

የ2018 አለም ዋንጫ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪው እስካሁን በሊጉ 13 የፍጹም ቅጣት ምቶችን ከመረብ በማዋሃድም ስሙን ከቀዳሚዎቹ ዝርዝር ውስጥ አስቀምጧል፡፡

@Bisrat_Sport

Bisrat Sport

27 Sep, 10:46


አጫጭር ስፖርታዊ ዜና 

ባርሴሎና በላሊጋው በተደጋጋሚ ጊዜ ለሁለተኛ ጊዜ ነጥብ መጣሉን ተከትሎ ሰርጂዋ ቡስኬት እንደሚስጨንቀው የገለፀ ሲሆን በተለይ ደግሞ በተደጋጋሚ ጎል እየተቆጠረባቸው መሆኑ ደግሞ ይበልጥ እንዳስጨነቀው ገልፃል፤ ባርሴሎና ትላንት በሌጋኔዝ ሁለት ለ አንድ የተሸነፈ ሲሆን ባለፈው ሳምንት ደግሞ ከጌሮና ጋር አቻ መውጣቱ የሚታወስ ነው።

የቀድሞ የማንችስተር ዬናይትድ ተጨዋች ዲሜትሪ ቤርባቶቭ በአሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ እና በፖል ፖግባ መካከል የተፈጠረው ችግር በጣም እንዳስደነቀው የገለፀ ሲሆን ይህንን ስሜታውነታቸውን ሜዳ ላይ ሳይሆን ቤታቸው ላይ መጨረስ እንዳለናቸው እና ደስ የማይል ነገር እንደሆነ ገልፆል።



የእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር ለእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጋሬዝ ሳውዝ ጌት እስከ 2022 ድረስ በብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነት የሚያቆያቸውን አዲስ ኮንትራት ሊያቀርብላቸው ነው፤ ሳውዝ ጌት በሩሲያው የአለም ዋንጫ ጥሩ ነገርን ማሳየት የቻሉ ሲሆን በቀጣይ በአውሮፓ ዋንጫ እንዲሁም በኳተሩ የአለም ዋንጫ ቡድኑን የሚመሩ ይሆናል።



የቼልሲው ኮከብ ኤዲን ሃዛርድ በሶስተኛው ዙር የካራባዋ ካፕ ጨዋታ ላይ ሊቨርፑል ላይ ያስቆጠራትን ከመምታቱ በፊት የቡድን አጋሩ ፈርንሳያዊዬ አማካኝ ንጎሎ ካንቴ ምን እንዳለው ይፋ አድርጓል ” ኳሷን ከመምታቴ በፊት ካንቴን አናገርኩት እሱ መምታት እንደማይፈልግ ነገር ግን ጎሏ የግድ መግባት እንዳለባት ነገረኝ ” ሀዛርድ

የማንችስተር ሲቲው አምበል ቤልጄማዊዬ ቪሴንት ኮምፓኒ በማችስተር ሲቲ ቤት አስረኛ አመቱን አስመልክቶ በሚደረገው ጨዋታ ላይ የሚገኘውን ገቢ ማንችስተር ከተማ ውስጥ ለሚኖሩ እና ቤት አልባ ለሆኑት ሰዋች እንደሚሰጥ ገልፆል ፤ ኮምፖኒ ሲቲን እየመራ 3 የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዋችን ማንሳቱ የሚታወስ ነው።

ኢትዬ አልቢትር ባምላክ ተሰማ በካፍ ቻምፒዬንስ ካፕ በግማሽ ፍፃሜ በግብፁ ትልቅ ክለብ አል- አህሊ እንዲሁም በአልጀሪያው ክለብ ኢኤስ ሴቲፍ መካከል ካይሮ ላይ የሚደረገውን የመጀመሪያ ጨዋታ በዳኝነት እንዲመሩ ተመርጠዋል።

@Bisrat_Sport

Bisrat Sport

04 Sep, 15:03


ሽረረረረረረረረረረረረረረረረረረ

ወደ ፕሪሚየር ሊግ ገባ እንኳን ደስ ያላችሁሁሁሁሁ የሽረ ደጋፊዎች

ሽረ እንዳሥላሴ 2-1 ጅማ አባ ቡና
(72' ሸዊት ዮሀንስ 76' ሰዒድ ሁሴን | 4' ብዙዓየሁ እንደሻው )


ተጠናቀቀ | ባህር ዳር ከተማ 0-1 ደቡብ ፖሊስ
(36' ኤሪክ ሙራንዳ)


ደቡብ ፓሊስ ሻምፒዮን ሻምፒዮን

ወደ ፕሪሚየር ሊግ ያደጉ ክለቦች
ደቡብ ፓሊስ
ባህር ዳር
ሽረ እንዳስላሴ

እንኳን ደስ ያላችሁ።

ለአባ ቡና ደጋፊዎች በሚቀጥለው ዓመት ጠንክራችሁ ክፍተቶቻችሁን አሻሽላችሁ ኑ።

አሁንም ሁሌም እንደምንለው እግር ኳስ መዝናኛ ነው የሚያፋቅረን፤የሚያገናኘን፤ የሚያስደስተን ፤ ስንሸነፍ ደግሞ የሚያሳዝነን ።


Football የፍቅር ስፓርት

ከተስማማችሁ ላይክ እና ሼር አድርጉ


@Bisrat_Sport

Bisrat Sport

03 Sep, 13:56


🔮2018 FIFA የአመቱ ምርጥ ሶስት ተጨዋች እጩዎች ተለይተዉ ታዉቀዋል የእርሶ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች የሚሉትን Vote ያርጉ

👉ክሪስታኖ ሮናልዶ [Juventus]❤️

👉ሞሀመድ ሳላህ [Liverpool]💛

👉ሉካ ሞድሪች [RealMadrid]💜

@Bisrat_Sport

Bisrat Sport

03 Sep, 13:56


ፊፋ የዓመቱን ምርጥ አሰልጣኝ ዕጩዎች አስውቋል

🇭🇷ዝላትኮ ዳሊች
🇫🇷ዲዲየር ዲሻ
🇫🇷ዚነድን ዚዳን

@Bisrat_Sport

Bisrat Sport

03 Sep, 13:55


ፊፋ የዓመቱን ኮከብ ግብ ጠባቂ ዕጩዎችን አስውቋል

🇧🇪ቲቦ ኮርትዋ
🇫🇷ሁጎ ሎሪስ
🇩🇰ካስፐር ሺማይክል

@Bisrat_Sport

Bisrat Sport

03 Sep, 13:55


ሰዲዮ ማኔ የኦገስት ወር የ PFA የደጋፊዎች ምርጡ ተጫዋች በመባል ተመርጡዋል።

@Bisrat_Sport

Bisrat Sport

03 Sep, 07:06


ላሊጋው ታሪክ
151ኛው ፣ በባርሴሎና 215ኛው፣ በተጫዋችነት ዘመኑ ደግሞ 25ኛው ሆኖ
ተመዝግቦለታል።
:
ሜሲ አሁን በላሊጋው ባለፉት 46 ተከታታይ ጫወታው
ሽንፈት ያላስተናገደ ሲሆን 55 ጫወታዎች ላይ ሳይሸነፍ
ከተጓዘው ኢኔስታ ጋር ሪከርዱን ለመጋራት ይችል ይሆን?
ሜሲ አዲስ አዳጊው ሁኤስካ ላይ ጎል ካስቆጠረ በኋላ
በላሊጋው በገጠማቸው 40 ቡድኖች ውስጥ 37ቱ ላይ ጎል
ያስቆጠረ ሲሆን ይህን ያህል የላሊጋ ቡድኖች ላይ ያስቆጠር ሌላ ተጫዋች የለም።
:
ሜሲ በባርሴሎና ማልያ በላሊጋው አሁን 421 ጫወታ
አድርጎ 387 ጎል አስቆጥሮ ለ400 ጎል 13 ብቻ ቀርቶታል።
(318 አሸንፎ 66 አቻ ተለያይቶ 37 ተሸንፏል)
ትላንትና ሜሲ በላሊጋው ኑካምፕ ላይ ያደረገው 211ኛ
ጫወታው ሲሆን ጎሉንም 225 አድርሷል። በእነዚህ
ጫወታዎች ላይ 77 ጎል የሆኑ ኳሶችንም ማቀበል ችሏል።
:
ባርሴሎና ከሁኤስካ ጋር ባደረገው ያለፉት 3 ጫወታዎች ብቻ 29 ጎል ማዝነብ ችሏል።
:
ምንም እንኳን አዲስ አዳጊዎቹ ሁኤስካዎች በሰፊ ጎል ቢሸነፉም በላሊጋው ባለፉት 13
ዓመታት ኑካምፕ ላይ ገራሚ ሪከርድ አሳይተዋል። ይኸውም ቀድመው ያስቆጠሩት ጎል ከ29
የኳስ ቅብብል በኋላ በመሆኑ ቢያንስ ከ2005-06 በኋላ ኑካምፕ ላይ ይህን ያደረጉ ብቸኛ
ክለብ ሆነዋል።
:
የዋትፎርድ አስገራሚ ጉዞ ቀጥሏል። በሊግ ውድድር 4
ተከታታይ የመክፈቻ ጫወታውን ሲያሸንፍ ከ1988-89 በኋላ ለመጀመሪያ ግዜ ነው።
:
ማንችስተር ዩናይትድ በፕሪምየር ሊጉ
ቀድሞ ጎል ባስቆጠረባቸው ያለፉት 24 ጫወታዎች
አልተሸነፈም።
:
ሮሜሎ ሉካኩ በፕሪምየር ሊጉ በኦገስት 2017
በዩናይትድ ማልያ ዌስትሃም ላይ ሁለት ጎል ካስቆጠር በኋላ ትላንትና ለመጀመሪያ ግዜ
ሁለት ጎል አስቆጥሯል
:
ሮሜሎ ሉካኩ በፕሪምየር ሊጉ
ከዲድየር ድሮግባ ያነሰ ጫወታ አድርጎ በጎል ግን እኩል
ሆኗል።
104 ጎል በ254 ጫወታ ድሮግባ
104 ጎል በ224 ጫወታ ሉካኩ
:
ማርከስ ራሽፎርድ ተቀይሮ ገብቶ በቀይ ወጥቷል።
በፕሪምየር ሊጉ በሜይ 2015 ማሩዋን ፌላኒ ተቀይሮ ገብቶ
በቀይ ከወጣ በኋላ በዩናይትድ ቤት የዛሬው የራሽፎርድ
አጋጣሚ ለመጀመሪያ ግዜ ሆኗል።
:
ኦባሚያንግ በአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች ውስጥ
ያስቆጠረውን ጎል 150 አድርሷል። 98 ጎል 41
ጎል 󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 11
ኦባሚያንግ በፌብሯሪ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ከመጣ በኋላ
11ኛ ጎሉ ሲሆን በዚህ ወቅት ከሱ በላይ ያስቆጠረው ሳላህ
ብቻ ነው (15)
:
ካርዲፍ አርሰናልን ካሸነፈ 57 ዓመት
ተቆጥሯል። ከዛ በኋላ በ13 ጫወታ ማሸነፍ አልቻለም።
አሌክሳንደር ላካዜቲ በአርሰናል ቋሚ ሆኖ በጀመረበት
ያለፉት 9 ጫወታዎች ላይ 10 ጎሎች ላይ አስተዋፅኦ
አድርጓል። (8 አስቆጥሮ 2 ለጎል አቀብሏል)
:
ዌስትሃም ዩናይትድ በሊግ ውድድር ታሪኩ 4 የመክፈቻ
ጫወታዎቹን በተከታታይ ሲሸነፍ ለ2ኛ ግዜው ሆኗል። (ሌላው በ2010-11)
:
ማንዙጊች ፓርማ ላይ ያስቆጠራት ጎል 2 ደቂቃ ሳኦላ
ነበር። ጁቬንቱስ ለመጨረሻ ግዜ ከ2 ደቂቃ በታች በሴሪ
ኤው ጎል ያስቆጠረው በኖቬምበር 2013 ነበር (ናፖሊን
ሲገጥሙ በሎሬንቴ)
:
ሊቨርፑል በፕሪምየር ሊጉ ለመጨረሻ ግዜ ከሜዳው
ውጪ ቀድሞ ጎል አስቆጥሮ ሽንፈት ያስተናገደው
በዲሴምበር 2016 ነው። (በበርንማውዝ 4ለ3 የተሸነፈበት)
:
ካሪም ቤንዜማ በላሊጋው በገጠማቸው 33 ቡድኖች
ሁሉ ኣም ላይ ጎል ማስቆጠር ችሏል። በሊጉ ቆይታውም
131ኛ ጎሉ ሆኗል።
:
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዚህ ሲዝን በሊግ ውድድር 23
የጎል ሙከራ አድርጎ አንድም ጎል ማስቆጠር የተሳነው ሲሆን በአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ
ሊጎችም ጎል ዳያስቆጥር ብዙ ሙከራ በማድረግ ቀዳሚ ሆኗል።
:
ሮቤርቶ ፈርሚንሆ በፕሪምየር ሊጉ ባስቆጠራቸው ጎሎች
በርካታ ግዜ ጎል የሆነ ኳስ ያቀበለው ጀምስ ሚልነር ነው።
(8)
:
ጋሬዝ ቤል ባለፉት 7 የሊግ ጫወታው ላይ በእያንዳንዱ
ላይ አስቆጥሯል። ይህ ንግዜም ምርጥ ሪከርዱ ነው (በላሊጋ እና ፕሪምየር ሊጉ ላይ ይህን
አድርጓል = 8 ጎል)
:
ዌስትሃም ዩናይትድ በሜዳው ከአዳጊ ክለቦች ጋር
ያደረገውን ያለፉትን 3 የፕሪምየር ሊግ ጫወታ ሲሸነፍ
ለመጀመሪያ ግዜ ነው።
:
አሌክሳንደር ሚትሮቪች በፌብሯሪ 2018 ፉልሃምን
ከተቀላቀለ በኋላ በእንግሊዝ 4ቱ ሊጎች ውስጥ ከየትኛውም ተጫዋች በላይ 16 ጎሎችን
ሲያስቆጥር ሳለህ በ15 ይከተለዋል።
:
አትሌቲኮ ማድሪድ በላሊጋው ጫወታ በኦክቶበር 2013
ኤስፓኞልን ሲገጥም አንድም ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ
ሳያደርግ ከወጣ በኋላ ትላንት ከ1778 ቀናት በኋላ ይህ
ገጥሞታል
:
የብራይተኑ ግሌን ሙራይ በ2018 በፕ.ሊጉ በሜዳው
8ኛ ጎሉን ያስቆጠረ ሲሆን በዚህ ግዜ 13 ባስቆጠረው ሳላህ
እና 12 ባስቆጠረው አጉዌሮ ብቻ ይበለጣል። (ሃሪ ኬን በ8
ይጋራዋል)
:
በኦገስት 2014 አንድሬይ ሹርሊ የቸልሲ ተጫዋች እያለ
በ2 ተከታታይ የፕ.ሊግ ጫወታ ጎል ካስቆጠረ በኋላ
ለፉልሃም ባደረገው ያለፉት 2 ጫወታ አስቆጥሮ ይህን
መድገም ችሏል።
:
የቸልሲው ፔድሮ በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ ባደረገው
4 ጫወታ 3ኛ ጎሉን ያስቆጠረ ሲሆን ከዛ በፊት ባደረጋቸው 23 የፕ.ሊግ ጫወታ ግን 2 ብቻ
አስቆጥሯል።
:
በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ ሞሐመድ ሳላህና ዴቪድ
ሲልቫ ከየትኞቹም ተጫዋቾች በላይ በርካታ የግብ ዕድሎችን መፍጠር ችለዋል። (እኩል
13)

🌷ለሚወዱት ጓደኛ ሼር ማድረግ አይርሱ

@Bisrat_Sport

Bisrat Sport

03 Sep, 07:06


በእረፍት ቀኖች አርብ፣ቅዳሜ እና እሁድ በአውሮፓ አምስቱም ሊጎች የተደረጉ ሙሉ የጫወታ
ውጤቶች፣በሳምንቱ የተመዘገቡ ቁጥራዊ መረጃዎች እና የሁሉም ሊጎች የደረጃ ሠንጠረዥ
ተካተውበተታል።ላይክ እና ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ ሁሌም እንዲደርሳችሁ።
────────────────────────────────────────────
የእንግሊዝ ፕርሜርሊግ
FT|ሌስተር ሲቲ 1-2 ሊቨርፑል
FT| ዌስትሀም ዩናይትድ 0-1 ወልቨርሀምፕተን
FT| ኤቨርተን 1-1 ሀደልስፊልድ
FT| ክሪስታል ፓላስ 0-2 ሳውዝሀምፕተን
FT| ቸልሲ 2-0 በርንስማውዝ
FT| ብራይተን 2-2 ፉልሀም
FT| ማንችስተር ሲቲ 2-1 ኒውካስል
FT| ካርዲፍ ሲቲ 2-3 አርሰናል
FT| ዋትፎርድ 2-1 ቶተንሀም
FT| በርንሌ 0-2 ማንችስተር ዩናይትድ
.
ቁልፋ ፊደላት
P-የተጫወቱት ጫወታ ቡዛት
W-ያሸነፉት ጫወታ ብዛት
D-አቻ የወጡበት ጫወታ
L-የተሸነፉት ጫወታ ብዛት
GD-የጎል ብዛት
PTS-ያገኙት ነጥብ
:
የደረጃ ሠንጠረዥ
ቡድን P W D L GD Pts
1 Liverpool 4 4 0 0 8 12
2 Chelsea 4 4 0 0 7 12
3 Watford 4 4 0 0 6 12
4 Man City 4 3 1 0 8 10
5 Tottenham 4 3 0 1 5 9
6 Bournemouth 4 2 1 1 1 7
7 Everton 4 1 3 0 1 6
8 Leicester 4 2 0 2 1 6
9 Arsenal 4 2 0 2 0 6
10 Man Utd 4 2 0 2 -1 6
11 Wolves 4 1 2 1 -1 5
12 Southampton 4 1 1 2 0 4
13 Fulham 4 1 1 2 -2 4
14 Brighton 4 1 1 2 -2 4
15 Crystal Palace 4 1 0 3 -3 3
16 Cardiff 4 0 2 2 -3 2
17 Huddersfield 4 0 2 2 -8 2
18 Newcastle 4 0 1 3 -3 1
19 Burnley 4 0 1 3 -6 1
20 West Ham 4 0 0 4 -8 0
ስፔን ላሊጋ
FT| ጌታፌ 0-0 ሬያል ቫላዶሊድ
FT| ቪያርያል 0-1 ጄሮና
FT| ኢባር 2-1 ሬያል ሶሲዳድ
FT|ሴልታ ቪጎ 2-0 አትሌቲኮ ማድሪድ
FT| ሬያል ማድሪድ 4-1 ሌጋኔስ
FT| ሌቫንቴ 2-2 ቫሌንሺያ
FT| ዲፖርቲቮ አላቬ 2-1 ኢስፓኞል
FT| ባርሴሎና 8-2 ሁሴካ
FT| ሬያል ቤቲስ 1-0 ሲቪያ
.
የደረጃ ሠንጠረዥ
ቡድን P W D L GD Pts
1 Barcelona 3 3 0 0 10 9
2 Real Madrid 3 3 0 0 8 9
3 Celta Vigo 3 2 1 0 3 7
4 Levante 3 1 1 1 2 4
5 Sevilla 3 1 1 1 2 4
6 Ath Bilbao 2 1 1 0 1 4
7 Espanyol 3 1 1 1 1 4
8 Real Sociedad 3 1 1 1 0 4
9 Getafe 3 1 1 1 0 4
10 Atl Madrid 3 1 1 1 -1 4
11 Alavés 3 1 1 1 -2 4
12 Girona 3 1 1 1 -2 4
13 Real Betis 3 1 1 1 -2 4
14 Huesca 3 1 1 1 -5 4
15 Eibar 3 1 0 2 -2 3
16 Real Valladolid 3 0 2 1 -1 2
17 Valencia 3 0 2 1 -2 2
18 Villarreal 3 0 1 2 -2 1
19 Leganés 3 0 1 2 -4 1
20 Rayo Vallecano 2 0 0 2 -4 0
:
ጀርመን ቡንደስሊጋ
FT| ሀኖቨር 96 0-0 ቦርሲያ ዶርትመንድ
FT| ኑርምበርግ 1-1 ሜንዝ 05
FT| ኦግስበርግ 1-1 ቦርሲያ ሞንቸግላድባክ
FT| ኢንትራንክፈርት 1-2 ወርደርብሬመን
FT| ባየርሊቨርኩሰን 1-3 ወልፍስበርግ
FT| ሆፈኔም 3-1 ፍራይቡርግ
FT| ስቱትጋርት 0-3 ባየርሙኒክ
FT| አርቢ ላይፕዚክ 1-1 ፎርቹን
FT| ሻልካ04 0-2 ኸርታበርሊን
.
የደረጃ ሠንጠረዥ
ቡድን P W D L GD Pts
1 Bayern Munich 2 2 0 0 5 6
2 Wolfsburg 2 2 0 0 3 6
3 Hertha Berlin 2 2 0 0 3 6
4 B Dortmund 2 1 1 0 3 4
5 B Mgladbach 2 1 1 0 2 4
6 Werder Bremen 2 1 1 0 1 4
6 Augsburg 2 1 1 0 1 4
8 Mainz 2 1 1 0 1 4
9 Frankfurt 2 1 0 1 1 3
10 Hoffenheim 2 1 0 1 0 3
11 Hannover 2 0 2 0 0 2
12 Düsseldorf 2 0 1 1 -1 1
13 Nuremberg 2 0 1 1 -1 1
14 RB Leipzig 2 0 1 1 -3 1
15 Schalke 2 0 0 2 -3 0
16 Freiburg 2 0 0 2 -4 0
16 B Leverkusen 2 0 0 2 -4 0
18 Stuttgart 2 0 0 2 -4 0
:
የፈረንሳይ ሊግ 1
FT| ሊዮን 0-1 ኒስ
FT| ኔምስ 2-4 ፓሪሴን ጀርመን
FT| ስትራስቡርግ 2-3 ናንትስ
FT| ሬምስ 0-1 ሞንፔሌ
FT| ገንገው 1-2 ቱሉስ
FT| ዲጆን 0-2 ሴን
FT| አንገር 1-0 ሊል
FT| ሴንቲቴን 0-0 አሜንስ
FT| ሬንስ 2-0 ቦርዶ
FT| ሞናኮ 2-3 ማርሴ
.
የደረጃ ሠንጠረዥ
ቡድን P W D L GD Pts
1 PSG 4 4 0 0 9 12
2 Dijon 4 3 0 1 5 9
3 Toulouse 4 3 0 1 -1 9
4 Lille 4 2 1 1 4 7
5 Marseille 4 2 1 1 3 7
6 Rennes 4 2 1 1 1 7
7 Montpellier 4 2 1 1 1 7
8 Lyon 4 2 0 2 2 6
9 Saint-Étienne 4 1 3 0 1 6
10 Nîmes 4 2 0 2 0 6
11 Reims 4 2 0 2 -2 6
12 Caen 4 1 2 1 -1 5
13 Monaco 4 1 1 2 0 4
14 Amiens 4 1 1 2 0 4
15 Strasbourg 4 1 1 2 -1 4
16 Nantes 4 1 1 2 -3 4
17 Nice 4 1 1 2 -4 4
18 Angers 4 1 0 3 -3 3
19 Bordeaux 4 1 0 3 -4 3
20 Guingamp 4 0 0 4 -7 0
:
ጣልያን ሴሪያ
FT| ኤስሚላን 2-1 ሮማ
FT| ቦሎኛ 0-3 ኢንተር ሚላን
FT| ፓርማ 1-2 ጁቬንቱስ
FT| ፊዮረንቲና 1-0 ኡዲኒዜ
FT| ቶሪኖ 1-0 ስፓል
FT| ሳሱሎ 5-3 ጄኖዋ
FT| ሳምፒዶሪያ 3-0 ናፖሊ
FT| ላዚዮ 1-0 ፍሮሶኔ
FT| ቼቮ 0-0 ኢምፖሊ
FT| አትላንታ 0-1 ካግላሪ
የደረጃ ሠንጠረዥ
ቡድን P W D L GD Pts
1 Juventus 3 3 0 0 4 9
2 Sassuolo 3 2 1 0 3 7
3 Fiorentina 2 2 0 0 6 6
4 SPAL 3 2 0 1 1 6
5 Napoli 3 2 0 1 -1 6
6 Atalanta 3 1 1 1 3 4
7 Inter Milan 3 1 1 1 2 4
8 Empoli 3 1 1 1 1 4
9 Roma 3 1 1 1 0 4
10 Torino 3 1 1 1 0 4
11 Udinese 3 1 1 1 0 4
12 Cagliari 3 1 1 1 -1 4
13 Sampdoria 2 1 0 1 2 3
14 AC Milan 2 1 0 1 0 3
15 Genoa 2 1 0 1 -1 3
16 Lazio 3 1 0 2 -2 3
17 Parma 3 0 1 2 -2 1
18 Bologna 3 0 1 2 -4 1
19 Frosinone 3 0 1 2 -5 1
20 Chievo 3 0 1 2 -6 1
:
የሳምንቱ የመጨረሻ ቀናቶች የጫወታ ቁጥራዊ መረጃ

አሁን በመጫወት ላይ ካሉ ተጫዋቾች በ5ቱ ታላላቅ
የአውሮፓ ሊጎል ውስጥ በርካታ Assist ያደረጉ
ተጫዋቾች
151 ሜሲ
143 ፋብሬጋዝ
128 ኦዚል
122 ሮናልዶ
110 አልቬስ
──────────────────────
ሜሲ በ ትላንት ምሽቱ 2 assist ካደረገ በኋላ....በዚህ ዓመት 17ኛው ፣ በ

Bisrat Sport

02 Sep, 08:50


🔘በርንሌይ ከ ማንችስተር ዩናይትድ🔴

ሰዓት፡- 12፡00

🏟️ተርፍ ሙር ስታዲየም🏟️



🔘በርንሌይ በዚህ የውድድር አመት መጥፎ አጀማመር ካደረጉ ክለቦች ውስጥ አንዱ ነው፡፡
እስካሁን ማግኘት የቻለው 1 ነጥብ ብቻ ነው፡፡

🔴ዩናይትድም ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች ድል
አልቀናውም፡፡

🔘🔴በዚህም ምክንያት ሁለቱም ክለቦች ዛሬ ውጤት ይዘው ለመውጣት ተርፍ
ሙር ላይ ይፋለማሉ፡፡

🔘በበርንሌይ በኩል ጉድሙንድሰን በጉዳት አይሰለፍም፡፡

🔴በዩናይትድ በኩል ባለፈው ጨዋታ ላይ የተሰለፈው ፊል ጆንስ የዛሬው ጨዋታ
ያልፈዋል፡፡ ማርኮስ ሮሆ ልምምድ የሰራ ሲሆን ለዚህ ጨዋታ ላይደርስ ይችላል፡፡


🗒️እውነታዎች🗒️

👊ሁለቱ ቡድኖች በተለያዩ መድረኮች እስካሁን 17 ጊዜ ተገናኝተዋል፡፡👊

🔘በርንሌይ ማሸነፍ
የቻለው አንዱን ብቻ ነው፡፡ 8 ጊዜ አቻ ወጥቶ 8 ጊዜ ደግሞ ተሸንፏል፡፡

🔴ዩናይትዶች ወደ ተርፍ ሙር አቅንተው ከተጫዋቱት 10 ጨዋታ ውስጥ በዘጠኙ ጎል
አላስተናገዱም፡፡ ለመጨረሻ ጊዜ በ2009 1 ለ 0 ሲሸነፉ ነበር ጎል የገባባቸው፡፡

🔴ዩናይትድ ከበርንሌይ ጋር ከሜዳው ውጪ ያደረጋቸውን ያለፉት 2 ጨዋታ አሸንፏል፡፡ ዛሬ
የሚያሸንፍ ከሆነ ሶስት ተከታታይ ጨዋታ በማሸነፍ አዲስ ታሪክ ይሰራል፡፡


🔘በርንሌይ አሁን ወራጅ ቀጠና ውስጥ ይገኛል፡፡ ከ2016 ወዲህም ወራጅ ቀጠና ውስጥ
ሲገባ ይህ የመጀመሪያው ነው፡፡ ይሁንና በርንሌይ የወራጅ ቀጠና ውስጥ በገባበት የ2016
ጊዜ አራት ጨዋታ አድርጎ 3 በማሸነፍ 1 ጊዜ ደግሞ አቻ ወጥቷል፡፡


🔘በርንሌይ ያለፉትን 8 ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም፡፡ 3 ጊዜ አቻ ወጥተው 5 ጊዜ
ተሸንፈዋል፡፡

🔘በርንሌይ ባለፈው አመት ቶፕ 6 ከሚባሉ ቡድኖች ጋር ተርፍ ሙር ላይ አድርጎ ያገኘው
ነጥብ 1 ብቻ ነው፡፡ እሱም ከማንችስተር ሲቲ ጋር የካቲት ወር ውስጥ ያደረገው ጨዋታ
ነበር፡፡

🔘የበርንሌይው አሰልጣኝ ሸን ዳይሽ ከሞሪንሆ ጋር 6 ጊዜ ተጫውቶ ማሸነፍ አልቻለም፡፡
3 ጊዜ በሜዳው ተሸንፎ 3 ጊዜ ከሜዳው ውጪ አቻ ወጥቷል፡፡

🔘ቤን ሚ በዛሬው ጨዋታ ላይ የሚሳተፍ ከሆነ ከአሽሊ ባርንስ ቀጥሎ ለበርንሌይ 100
የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ያደረገ ሁለተኛው ተጫዋች ይሆናል፡፡


🔴ማንችስተር ዩናይትዶች እስካሁን 2 ጨዋታዎችን ተሸንፈዋል፡፡ ይሁንና ከ1986/87
ወዲህ ከአራት ጨዋታ ውስጥ በሶስት ተሸንፈው አያውቁም፡፡

🔴ዩናይትድ ዛሬ የሚሸነፍ ከሆነ ልክ እንደ 2015ቱ ሶስት ተከታታይ ጨዋታዎችን በመሸነፍ
ከዚህ ቀደም ያስቀመጡትን መጥፎ ሪከርድ ይደግማሉ፡፡

🔴ዩናይትዶች ከ39 አመት በኋላ በሶስት ጨወታዎች ላይ 7 ጎል አስተናግደዋል፡፡

🔴ጆሴ ሞሪንሆ በዚህ የውድድር አመት በሶስቱ ጨዋታ ላይ እስካሁን 22 የተለያዩ
ተጫዋቾችን ተጠቅመዋል፡፡ ይህም ብዙ ተጫዋቾችን የተጠቀሙ አሰልጣኝ አድርጓቸዋል፡፡

🔴አሌክሲስ ሳንቼዝ ከበርንሌይ ጋር 5 ጊዜ ተጫውቶ 4 ጎል ማስቆጠር ችሏል፡፡


👉የዛሬውን ጨዋታ ማን ያሸንፋል
በርንሌይ 🔘
ማን. ዩናይትድ 🔴
አቻ 🤝

👥ለሚዎዱት ጓደኛዎት ሼር ያርጉ

@Bisrat_Sport

Bisrat Sport

02 Sep, 08:47


🔵ካርዲፍ ሲቲ ከ አርሰናል🔴
ሰዓት፡- 9፡30
🏟️ካርዲፍ ሲቲ ስታዲየም🏟️

🔵አዲስ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ያደጉት ካርዲፎች የመጀመሪያውን ድላቸውን ለማግኘት

🔴አርሰናሎች ደግሞ በዌስትሃም ላይ ያገኙትን ድል ለማስቀጠል ዛሬ 9፡30 ላይ በካርዲፍ ሲቲ
ስታዲየም ይገናኛሉ፡፡

🔵በካርዲፍ በኩል ሜንዴዝ-ሊያንግ እና አሮን ጉናርሰን ከአሰላለፍ ውጪ ሲሆኑ የክንፍ ተጫዋቹ ጁኒየር ሆሊየት ዛሬ ምርመራ እንደሚደረገለት ታውቋል፡፡

🔴በአርሰናል በኩል ያለፈውን ሳምንት ጨዋታ በህመም ያልተሰለፈው ኦዚል በዚህ ጨዋታ ላይ እንደሚሰለፍ ይጠበቃል፡፡

🔴አዲስ ፈራሚው ሉካስ ቶሬራም የዛሬውን ጨዋታ ቋሚ
አሰላለፍ ውስጥ ገብቶ የመጀመር እድል አለው፡፡ በረጅም ጉዳት የራቁት ተጫዋቾችም
አይመለሱም፡፡

🗒️እውነታዎች🗒️

🔵ካርዲፍ ሲቲ ከአርሰናል ጋር ባደረጋቸው የመጨረሻ 13 ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም፡፡ 5 ጊዜ አቻ ወጥቶ 8 ጊዜ ተሸንፏል፡፡

🔵ካርዲፎች አርሰናልን ለመጨረሻ ጊዜ ያሸነፉት በ1960/61 የውድድር አመት ሲሆን፤
በወቅቱም በሁለቱም የደርሶ መልስ ጨዋታ አርሰናልን አሸንፈዋል፡፡

🔴አርሰናል ለመጨረሻ ጊዜ በፕሪሚየር ሊግ ሲገናኙም ሁለቱንም ጨዋታ አሸንፏል፡፡

🔴በሁለቱ ጨዋታ 5 ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን፤ ከአምስቱ 4ቱ የተቆጠሩት ከ86ኛው ደቂቃ
በኋላ ነው፡፡

🔵ካርዲፍ ሲቲ በዚህ የፕሪሚየር ሊግ ውድድር ላይ እስካሁን አንድም ጎል ያላስቆጠረ
ክለብ ነው፡፡ በተጨማሪም በፕሪሚየር ሊጉ እስካሁን ያስተናገደው 2 ጎል ብቻ ነው፡፡

🔵ካርዲፎች ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች ጎል አልተቆጠረባቸውም፡፡ የዛሬውን
ሳይቆጠርባቸው ከወጡ ከ1957 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በሶስት ተከታታይ ጨዋታ ጎል
ባለማስተናገድ አዲስ ታሪክ ይሰራሉ፡፡

🔵ካርዲፎች ባለፉት 4 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ጎል ማስቆጠር አልቻሉም፡፡ የዛሬውን ሳያስቆጥሩ ከወጡ 5ኛ ጨዋታ ይሆናል፡፡ ይህም በመጥፎነቱ ሌላ ታሪክ
ይሆንባቸዋል፡፡

🔴አርሰናሎች ከሜዳቸው ውጪ ካደረጉት የመጨረሻ 9 ጨዋታ ውስጥ በስምንቱ
ተሸንፈዋል፡፡

🔴አርሰናል በዚህ የውድድር አመት በሶስቱ ጨዋታ 24 ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ
ተደርጎበታል፡፡ ይህም በሊጉ ውስጥ ካሉት ክለቦች በሙሉ ከፍተኛ ሙከራ ያስተናገደ ክልብ
አድርጎታል፡፡

🔴ኦባሚያንግ በቀጣይ ጎል የሚያስቆጥር ከሆነ በአውሮፓ መድረክ 150ኛው ጎል
ይሆናል፡፡

🔴ዳኒ ዌልቤክ በዛሬው ጨዋታ ላይ የሚሳተፍ ከሆነ 200ኛው የፕሪሚር ሊግ ጨዋታው
ይሆናል፡፡

🔴ማቲዮ ገንዱዚ የዛሬው ጨዋታ ላይ በመጀመሪያው አሰላለፍ ውስጥ የሚገባ ከሆነ በ4 የመከፍቻ ጨዋታ ላይ የተሰለፈ 4ኛው የአርሰናል በአስራዎቹ እድሜ ውስጥ የሚገኝ
ተጫዋች ይሆናል፡፡ ከዚህ በፊት ኒኮላስ አኔልካ፣ ሴስክ ፋብሬጋስ እና ጆሃን ጁሩ
እድሜያቸው 20 ሳይሞላ በ4 ተከታታይ የአርሰናል የመክፍቻ ጨዋታ የመጀመሪያው
አሰላለፍ ውስጥ መግባት ችለዋል፡፡

የዛሬውን ጨዋታ ምን ያሸንፋል??
🔴አርሰናል
🔵ክርዲፍ
🤝አቻ

@Bisrat_Sport

👥ለሚዎዱት ጓደኛዎት ሼር ያርጉ

Bisrat Sport

01 Sep, 20:49


🇪🇸Spanish La Liga 🇪🇸

ተጠናቀቀ FULL-TIME
Real Madrid 4️⃣-1️⃣ Leganese
Bale(17) Carrillo (24 p)
Benzema (48, 61)
S Ramos (66 pen)

@Bisrat_Sport