# JOBS @awashfitness Channel on Telegram

# JOBS

@awashfitness


HashTag Time

# JOBS (English)

Are you looking for a new career opportunity or wanting to explore job options in your field? Look no further than the # JOBS Telegram channel! This channel is dedicated to connecting job seekers with potential employers, offering a wide range of job listings from various industries and locations. Whether you're a recent graduate, seasoned professional, or simply looking for a career change, # JOBS has something for everyone. Stay updated on the latest job openings, career advice, and industry trends by joining our community of like-minded individuals. Don't miss out on the chance to take your career to the next level with # JOBS! Join us today and start your journey towards a brighter future.

# JOBS

21 Oct, 11:44


ሴት ፀሃፊ ይፈለጋል አድራሻ ቃሊቲ ውሃ ልማት። ደሞዝ 10,000 ብር text to. @Addis_j

# JOBS

22 Aug, 09:34


@bolejobs
አውቶ ካድ መጠቀም የሚችል የ ዲዛይን ክህሎት ያልው ፣ የሽያጭ ባለሙያ ይፈልጋል፥
የአርት ሜታል የዲዛይን ስራ ላይ የሰራ ይበረታታል
ደሞዝ በስምምነት
@bolejobs

# JOBS

05 Feb, 10:29


🦺 የዩኒቨርሲቲ/የኮሌጅ መምህር ይፈለጋል 🦺

የማስተማር ልምድ ያለው ፣ የስራ ልምድ እና የትምህርት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- በ ኢንጂነሪግ
-  በ ሳይንስ
-በአካውንቲንግ
-በማናጂመንት
-በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም
-  በጤና  የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ። የስራ ሁኔታ Part-time
  ደሞዝ በስምምነት
የትምህርት እና የስራ ልምዳችሁን በ ቴሌግራም አድራሻችን 👉 @bolejobs
በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ

# JOBS

27 Oct, 10:41


የኦሮምኛ  መምህር ይፈለጋል::
ደሞዝ 18,000 ብር
በኦፋን ኦሮሞ የተመረቀ የትምህርት ማስረጃውን በ @bolejobs ልኮ መመዝገብ ይችላል

# JOBS

19 Oct, 13:21


ቫት ሪፖርት ላይ፣ ታክስ ፣ የሂሳብ አያያዝ ላይ የረጂም ጊዜ ልምድ ያለው ሰው ይፈለጋል፥፥
ደሞዝ በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ በቁዋሚነት
ቦታ : ቃሊቲ & ገርጂ

👉 @bolejobs

# JOBS

08 Oct, 06:34


ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
👆🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺👆

3 በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የተመረቀ
2 በኮምፒውተር ሳይንስ የተመረቀ
2 በ አካውንቲንግ የተመረቀ
2 በማናጂመንት የተመረቀ ይፈለጋል
ደሞዝ በስምምነት
የስራ ቦታ ቦሌ፣ አዲስ አበባ
ሲቪ እና የትምህርት ማስረጃችሁን @bolejobs እየላካችሁ መመዝገብ ትችላላቹ

# JOBS

24 Jul, 16:37


የ CNC (የብረት ፕላዝማ) ባለሙያ ይፈለጋል

ደሞዝ 8,500 እና ኮሚሽን በስራ መጠን

@bolejobs ያናግሩን

አስቸኩዋይ

# JOBS

09 Jul, 14:42


ስራ Jobs

⛔️ቪዲዮ ኤዲተር ይፈለጋል⛔️

👉 ብዛት 3

⛔️ የካርቶ አኒሜሽን ችሎታ ያለው ይፈለጋል⛔️

ብዛት 1



👉 በትርፍ ሰዓት(Part time) የሚሰራ

🎯 ክፍያ በቪዲዮ

@bolejobs ላይ ያናግሩን

ለጀማሪዎች ቦታ አለን!

# JOBS

08 Jul, 09:14


🏆 የቅጥር ማስታዎቂያ 🏆
             👉👆👆👆

ተፈላጊ: - የሜታል አርት (Metal art) ስራዎች የሽያጭ ባለሙያ

መስፈረት : ተግባቢና የሽያጭ ልምድ ያለው

በሜታል አርት ስራ ላይ ልምድ ላለዉ ቅደሚያ እንሰጣለን

ፆታ : ወንድ

ደሞዝ 6500  ብር  እና ኮሚሽን

አድራሻ ጎሮ አዲስ አበባ

ብዛት 1

@bolejobs ላይ ያናግሩን

# JOBS

01 Jul, 11:35


የስራ ማስታዎቂያ
⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️


👉 ስራው : ፕሮፖዛል መፃፍ

👉 የቅጥር ሁኔታ: በትርፍ ጊዜ(part-time)

👉 መስፈርት: ፕሮፖዛል በጥሩ ቇንቇ(እንግሊዘኛ) የመፃፍ ችሎታ

👉 ደሞዝ: በፕሮፖዛል 1000 ብር  በወር እስከ 10,000 ብር ያገኛሉ

ተጨማሪ @bolejobs  ላይ
ያናግሩን

⭕️ ጎበዝ ተማሪዎች ይበረታታሉ

# JOBS

27 Jun, 08:32


የቃሚ ቅጥር ማስታዎቂያ
👉👆👆👆

ተፈላጊ: - የሜታል አርት (Metal art) ስራዎች ማርኬቲንግ ባለሙያ

መስፈረት : - ፈጣን፤፣ ከሰወ ጋር መግባባት የሚችል ፣ በማንኛወም የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ

በሜታል አርት ስራ ላይ ልምድ ላለዉ ቅደሚያ እንሰጣለን

ብዛት 1

@bolejobs ላይ ያናግሩን

# JOBS

19 Sep, 17:27


የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ሊሰረዝ ነው⬇️

ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ የፊታችን ቅዳሜ በሚሊኒየም አዳራሽ ሊያደርገው የታቀደው ኮንሰርት #ሊሰረዝ መሆኑን ዘ-ሐበሻ ምንጮች ገለጹልኝ ብሏል።

እንደ ዘ-ሀበሻ ምንጮች ዘገባ #ቴዲ ለአዘጋጆቹ "በዚህ የሃዘን ወቅት መድረክ ላይ ወጥቼ የመዝፈን አቅም የለኝም - አልችልምም" ብሏቸዋል ተብሏል።

ድምጻዊው ለአዲሱ ዓመት ዋዜማ ሊያደርገው የነበረው ኮንሰርት በአንድ ሳምንት ተራዝሞ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ ሊደረግ የነበረ ሲሆን ባለው አለመረጋጋት የተነሳ ወደ ፊታችን #ቅዳሜ ተዘዋውሮ ነበር።

ከ7 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ይኸው ኮንሰርት የፊታችን ቅዳሜ የማይካሄድ ሲሆን መቼ እንደሚደረግ እንደማይታወቅ ታውቋል።

ሰው እየሞተ መዝፈን አልችልም ያለው ቴዲ አፍሮ በነገው ዕለት ጠዋት በመድሃኔዓለም ቤተክርስቲያን በመገኘት በቡራዩና በአካባቢው የተፈናቀሉ ወገኖችን እንደሚጎበኝ በተጨማሪም የገንዘብ እርዳታ እንደሚያደርግ የዘ-ሐበሻ ምንጮች ነግረውኛል ብሏል።

# JOBS

17 Sep, 05:35


#update የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ሊቀመንበር #ኦባንግ_ሜቶ ከ16 ዐመታት በኋላ ዛሬ ወደ ጋምቤላ ተጉዟል።