القران الكريم @al_quran_offical Channel on Telegram

القران الكريم

@al_quran_offical


القران الكريم (Arabic)

هل تبحث عن مكان لتتعلم وتستمع إلى القرآن الكريم؟ إذاً، قناة Telegram الرسمية لـ "القران الكريم" هي المكان المناسب لك! هذه القناة تهدف إلى توفير تلاوات رائعة للقرآن الكريم بأفضل الأصوات وأجود التلاوات. ستجد في هذه القناة تلاوات مختلفة لمختلف السور والأجزاء من القرآن الكريم، بحيث يمكنك الاستماع والتأمل في كلمات الله العظيمة. سواء كنت ترغب في تحسين تلاوتك أو تبحث عن الهدوء والصفاء بالاستماع إلى القرآن الكريم، فإن هذه القناة هي الخيار الأمثل لك. انضم إلينا اليوم واستمتع بجمال القرآن الكريم وتأمل في كلماته السماوية.

القران الكريم

02 Dec, 08:52


!

القران الكريم

17 Jul, 17:40


https://t.me/ احبك يا الله

القران الكريم

17 Jul, 17:39


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

በዚህ ቻናል በፍቃደኝነት ኸይር ስራዎችን መስራት የሚትፈልጉ ልጆች አናግሩኝ አጅሩ ከአላህ ኢንሻ አላህ

አንዲትን ኸይር ነገር ለሰዎች ያስተላለፈ አጅሩ ትልቅ ነው

እናም በውስጥ አናግሩኝ


#احبك يا الله

القران الكريم

17 Jul, 17:31


"የዐረፋ እለት ዱዓእ ከሌላው ቀን የተሻለ የሆነ ዱዓእ ነውና እጆቻችንን እናንሳ።
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

💥 የአላህ መልእክተኛ ﷺ

قال الرسول ﷺ :
" خيرُ الدعاءِ دعاءُ يومِ عرفَةَ وخيرُ ما قلْتُ أنا والنبيونَ من قبلي لا إلهَ إلَّا اللهُ وحدَه لا شريكَ له له الملكُ وله الحمدُ وهو على كلِّ شيءٍ قديرٌ "

«ከዱዓኦች በላጩ የዐረፋ እለት ዱዓእ ነው። እኔም ሆንኩ ከኔ በስተፊት የነበሩት ነቢያት ከተናገሩት መካከል በላጩ ቃል "ከአላህ በስተቀር በሀቅ ሊመለክ የሚገባው አምላክ የለም… እሱም ብቸኛና አጋር የሌለው ነው … ንግስናም ምስጋናም ለሱ የተገባ ነው … እሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ የሆነ ነውና።" የሚለው ቃል ነው።» ብለዋል።


📚ሰሂሁ-ቲርሚዚይ: 3585, አል-አልባኒም ሀሰን ብለውታል】

JOIN & Share

القران الكريم

10 Jul, 19:38


አል-ፈታዋ

#ክፍል_አምስት

🎧 ደቂቃ 6:44

መጠን 1.1 MB

ጥያቄው እንዲህ ይላል፦

❨1) አላህ ዐርሽን ከመፍጠሩ በፊት የት ነበር?

🔶 አህባሾችና ሌሎችም የጥመት ቡድኖች የሚያመጧቸው ብዥታዎች የተመታበት ነው።

===============================
https://t.me/httpMuktarhussen
https://t.me/httpMuktarhussen

القران الكريم

02 Jul, 08:20


🍃🌸تــلَآوٌةّ خــآشــعــةّ🍃🌸


📖ቁርኣን የቂያም ቀን (ጓደኛውን) ከአሏህ ጋር ያስታርቃል

🌱ወደ ጀነትም ይዞት ይጓዛል
ከጀሀነም እሳትም ከለላ ይሆነዋል::


🌸ግን ጓደኛ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ልናውቅ ይገባል!
በአመት አንድ ግዜ ብቻ የምናገኘውን ሰው ጓደኛዬ ነው አንልም አይደል እንዴ?!

☞እንድግያውስ ጓደኛ ማለት ሁሌም ከኛ ጋር የሚሆን በደስታም ይሁን በችግር ግዜ የማይለይንና የማንለየው ሲጨንቀን የምንጠራው ወይም ወደሱ ይምንሄድጉዳይ ሲኖረን የምናማክረውና ሀሳቡንም የምንቀበለው የምናከብረውና ውለታውን የምንጠብቅለት ወዘተ ማለት ነው

እንደዚህና ከዚህም በተሻለ መልኩ ቁርኣንን ጓደኛው ያደረገ ሰው ከላይ በነቢዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም የተገለጸውን ሽልማትና ማዕረግ ያገኛል

===
=== ወንድሜ / እህቴ ሆይ ጓደኛህ/ሽ ማን ይሁን?

🖊 ከኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም (ሐፊዘሁላህ)

القران الكريم

19 Jun, 18:37


❤️🌹በተውሒድ ታንፀው ሀቅን የሚፈርዱ፡

ቀጥ ብለው ቆመው ሣይወላገዱ፡
በመንሀጁ ሰለፍ መሥመር የሚሔዱ፡
አሉ ምርጥ ጀግኖች ተራራ እሚንዱ፡🌺🌹

القران الكريم

13 Jun, 10:32


ቁርአን የጥበቦች ሁሉ መፍለቂያ ድንቅ እና ታላቅ መለኮታዊ መጽሐፍ ሲሆን ዘላለማዊ ተአምር የሆነ ሙሉ የህይወት መመሪያ ነው።
🍃 ┈┈•✿❁✿•┈┈•🍃
🌸ውብ ቲላዋ 🌸

القران الكريم

11 Jun, 09:52


Audio from 🌹احبك يا الله🌹

القران الكريم

10 Jun, 10:28


🍀🍀تيلاوا تحزروح🍀🍀

القران الكريم

10 Jun, 10:22


እይታህ ሀላል በሆነ ነገር ይሁን

القران الكريم

23 Jan, 07:45


አይ ወዳጅ ወዳጅ የሚባል
ጠፍቶ ወዳጅ የምትለዋ
ቃል ብቻ ቀረች

القران الكريم

10 Jan, 04:57


ትንሽ ውሃ ያድንሃል
ብዙ ውሃ ደግሞ ያሰምጥሃል
ሁሌም ቢሆን ባለህ ነገር
መብቃቃትን ልመድ በአለህ
ነገር ተደሰት