የመንዙማ ግጥም

@yemenzuma_gitim


የመንዙማ ግጥም

17 Oct, 17:35




ዘይኑ ነቢ ዘይኑ ነብዬ
ዘይኑ ነቢ ዘይኑ-ነብዬ
ያ-ሃቢቢ ሠላም ዓለይኩም
   --
አንቱም ዘይኑ ሲሩል ውጁውዲ
ፈይዱ ራህማ አስሉል ውጁውዲ
ያሃቢቢ ሠላም ዓለይኩም
   --
ጧበት ቢኩም ቢቃዑል አርዲ
ቀድ-አሽረቅቱም ኩለል ውጁውዲ
ያሃቢቢ ሠላም ዓለይኩም
   --
ወጧፈ‘ቢ ጦይፈል መህቡቢ
ሃይየጀኒ ነሲይሙል ዉድዲ
ያሃቢቢ ሠላም ዓለይኩም
   --
ወጀድቱኩም ካእሰል-ዊዳዲ
ያመሕቡበ ሲርሪል ወዱዲ
ያ-ሃቢቢ ሠላም ዓለይኩም
   --
ያመላዚ ወያ ዑምደቲ
ወዙኽረቲ ወያ_ሑጅጀቲ
ያሃቢቢ ሠላም ዓለይኩም
   --
ያሓቢበል መሕቡውቢ
ያካሺፈል መሕጁውቢ
ያጋየተል መጥሉውቢ
ያሃቢቢ ሠላም ዓለይኩም
   --
ያቂብለተ ተጀልሊ
ወያ-ጡውረ ተመልሊ
ፈጁድሊ ቢትተመልሊ
ያሃቢቢ ሠላም ዓለይኩም
   --
ያጢራዘል ሒጃዚ
ወዓለመል መፋዚ
ወሠበበል ጀዋዚ
ያሃቢቢ ሠላም ዓለይኩም
   --
ወያ ኡምመል ኪታቢ
ወፋቲሓል አብዋቢ
ወጃዚበል አልባቢ
ያሃቢቢ ሠላም ዓለይኩም
   --
ፈያ-ሸምሰል ቡዱውሪ
ሙዓዘመል ኡጁውሪ
ወጃሊቡ ሡሩውሪ
ያሃቢቢ ሠላም ዓለይኩም
   --
ለቀድ ኩንቱ በይነል ኩፍፋሪ
ፈአጊሥኒ ኸይረል አኽያሪ
ያሃቢቢ ሠላም ዓለይኩም
   --
ቀድ ዓዳኒ ደጅጃሉል ወቅቲ
ፈንዙር ኢለይህ ነዞረል መቅቲ
ያሃቢቢ ሠላም ዓለይኩም
   --
አንቱም ኑሩ መላዙል ዑምማ
ኡንዙሩና ቢ-ዓይኒ ራሕማ
ያሃቢቢ ሠላም ዓለይኩም
   --
ፈአዚልኒ ዚልለል ዊላያ
ኡንዙር ኢለይየ ነዝረል ዒናያ
ያሃቢቢ ሠላም ዓለይኩም
   --
ዘይኑ ነቢ ዘይኑ ነብይዬ
ዘይኑ ነቢ ዘይኑ ነብይዬ
ያሃቢቢ ሠላም ዓለይኩም
   -

የመንዙማ ግጥም

14 Oct, 18:46


አላሁ ያአላሁ ያአላሁ (3)
ኩንሀፊዘለና ወኩሙኢና

የመንዙማ ግጥም

13 Oct, 18:43


ዱረር

የምትፈልጉትን የመንዙማ ግጥም ኮመንት ላይ አስፍሩልን

የመንዙማ ግጥም

07 Oct, 20:01


ሺሊላ ሺሊላ ሺሊላ ሺሊላ
ያ ኸይረ ኸልቂላህ ሺሊላ ሺሊላ
ያሻፊዐል ኸልቂ ዒንደላህ
ሙሀመድ ያማሊሀል ወጅሒ ጁድ ቢላህ💚💚

አላ ያ አስያዲ አላ ያ አሰያዲ
ኢዛ ማጀዝቱሙ ቢዲያሪል ሐዲ
በሊጉሁም ሰላመን ሚና
ሙሀመድ ያ ማሊሀል ወጅሒ ጁድ ቢላህ 💚💚

ያ አዮሀ ራሚ ያ አዮሀ ራሚ
ቢሰህሚ ሁቢሂ ቁሉበል ኪራሚ
ጁድ ለሁም ቢል ዊሳሊል አህና
ሙሐመድ ያ መሊሀል ወጅሂ ጁድ ቢላህ💚💚💚

ሐቢቡን መሕቡቢ ሐቢቡን መሕቡቢ
ቢሀዋኡ ቀልቢ አበደን መጅዙቢ
ፈመታ ሱሩሪ ወልሀና
ሙሐመድ ያ ማሊሀል ወጅሂ ጁድ ቢላህ😢💚💚💚

ፈከይፈ ኢኽቲያሊ ፈከይፈ ኢኽቲያሊ
ኢዛማ ሰደኒ ዘንቢ አን ዊሳሊ
ያ ጡለ ጀፋኢ ወል ዐና
ሙሐመድ ያ ማሊሀል ወጅሂ ጁድ ቢላህ😢💚💚💚

ያ ሲረል ውጁዲ ያ ሲረል ውጁዲ
ያ ከሒለል ዐይኒ ቢኢሥሚዲል ጁዲ
ያጋየተል ቀስዲ ወል ሙና
ሙሐመድ ያማሊሀል ወጅሂ ጁድ ቢላህ💚💚💚

ያ በድረ ተማሚ ያ በድረ ተማሚ
ያመን ሀመት ቢሂ አርዋሁል ኪራሚ
ወከም ቢሂ ሰቡን ተገና
ሙሐመድ ያማሊሀል ወጅሂ ጁድ ቢላህ💚💚💚



ሙሀመድ ያማሊሀል ወጂ ጁድቢላ


መደዱ ማረከኝ በልጅነት ደርሶ
አልቻልኩኝምና ለመተው ጨርሶ
የኔ ጉዳይ ብሶ ከሌላ
ሙሀመድ የኔ ጉዳይ ብሶ ከሌላ
መድሁን ጀምሪያለው ፊት በልጅነት
በሁቡ እየኖርኩኝ
በሁቡ ልሙት
አርጉኝ ጎረቤት በጀና ሙሀመድ አርጉኝ
ጎረቤት በጀና
መደዱእየመጣእንዴትልመክተ ው
አልቻልኩኝምና ብፈልግም ልተው
ብዬ ልወትውተው ሺሊላ ሙሀመድ ብዬ
ልወትውተው ሺሊላ
ባርያዎቿን ይዛ ነቢን ስትጎትት
ተሳበላት እንጂ መች አስለቀቃት
ሁቡ አቃጥሏት ገንፍላ
መሀመድ ሁቡ አቃጥሏት ገንፍላ
ነገ በጀነት ሆነን አብረንሆ
ከአስያ ከመርየም ሲሰረግልሆ
እናዚምልሆ ሰለላ
ሙሀመድ እናዚምልሆ ሰለላ
ወይ አንቱን አላየዉ ያነቢ ያነቢ
ወይም አላደኩኝ ቤተሰብ ቀርቤ
ተቃጠለ ደሜ ጉድ ፈላ
ሙሀመድ ተቃጠለ ደሜ ጉድ ፈላ
አንቱን ልጥራሁ እነጂ
ደግሜ ደግሜ
እያልኩኝ ሺሊላ የአበል ቃሲሜ
ይመርልኝ ስሜ በሌላ
ሙሀመድ ይመርልኝ ስሜ በሌላ
እጣኑን ሲያጨሰው
እንዳለው ባሩዴ
ነቢን ልበላቸው
አንቱ ኖት ፓውንዴ
ሙራዴ ያ ዛዴ ጁድቢላ
ሙሀመድ ሙራዴ ያ ዛዴ ጁድቢላ
በቃኝ ብዬ ነበር ቀለሜን ሳነሳ
እንዴት ላወድስህ እያለኝ ዋክሳ
ባክህ ስጠኝ ካሳ ያ መውላ
ሙሀመድ ባክህ ስጠኝ ካሳ ያ መውላ
ያንከራትተኛል እኔስ ተገድጄ
በትንሹም ቢሆን ነብዬን ቀስጄ
እባክህ ወዳጄ ተው ዱላ
ሙሀመድ እባክህወዳጄ ተው ዱላ
መደድ የሚባለው ሲገባለት ሀድራ
መረቀነ መሰል ወይ ተጋባ ግራ
ወይም አያሰራ ሊያበላ
ሙሀመድ ወይም አያሰራ ሊያበላ
አንተኮ ቃዲር ነህ የፍአሉ ማኢሻ
ማጣትን አንስተህ አሳምር ማኢሻ
ሀድልንም እንደሻህ ላግላ
ሙህዬ ሀድልንም እንደሻህ ላግላ
ያኛው ሰው እንዳለው አላያ አዝያዴ
ነቢን ልበላቸው ማንአለኝ ከንግዲ
ተሸበረ ሆዴ ጉዴ ጉድ ፈላ
ሙህዬ ተሸበረ ሆዴ ጉድ ፈላ
ሙሀመድ
ያማሊሀል ወጂ ጁድቢላ
ሀቢቢ
ያማሊሀል ወጂ ጁድቢላ
ሙሀመድ
ያማሊሀል ወጂ ጁድቢላ
ሰይዲ
ያማሊሀል ወጂ ጁድቢላ

የመንዙማ ግጥም

12 Sep, 14:09


10= ኢማሙ ሺሊላ
ጌታዬ ሺሊላ
ኢማሙ (x2)
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እስኪ ልግጠምለት 2ተኛ ምእራፍ
ፈረደብኝ በኔ የሙሀባው ጅራፍ
ይረጋግጠኛል አርጎኝ እንደ ምንጣፍ
ያወዛውዘኛል እንደ ባህርዳር ዛፍ
እንግዲ እንዳላርፍ አቃጠለኝ ዜሙ
🙏🙏ሽሊላ🙏🙏
አንተጋር ግልጽ ነው ወዳንተ መሮጤ
ባንተ መሀባማ ተቃጠለ ውስጤ
እንዲህ ከሆነማ አይቀርም መቅለጤ
ጋለች ሰውነቴ በልታ መለወጤ
ጠራሁኝ በስልጤ ብዬ ላሽቅ ደሞ
🙏🙏ሺሊላ🙏🙏
ይሄንንም ሰምቶ አለ የማገጠ
ማፍተልተል ጀመረ ተጋጠ ተዳጠ
በቅናት በተንኮል እየተሯሯጠ
ቀረ እንደወደቀ ወደውስጥ ሰመጠ
በገደል ተዋጠ ጠፋ ውሸታሙ
🙏🙏ሺሊላ🙏🙏
አሁን እንፈንጥዝ በመሀባው ሜዳ
ገብተን እንጠጣ ሁልጊዜ እንቅዳ
የጠላም ይጠላ አብጦ ቢፈነዳ
አሁን ምንቸገረን ሆነናል እንግዳ
ከእንግዲህ ወዲያ አልፎአል ግችሙ
🙏🙏ሺሊላ🙏🙏
መጠጡ በዛና ጠጡና ሰከሩ
ሲጠሩህ ዋሉና ሲጠሩህ አደሩ
ማንም ቢነቅፋቸዉ ለማንም አልፈሩ
አንተን ሲፈልጉ ወጣቶች በረሩ
መዘከር ጀመሩ እያጉረመረሙ
🙏🙏ሺሊላ🙏🙏
ካንተ ሊገናኙ ጋለቡት ፈረሱን
ብዙ ልጆች ነቁ ወዳንተ ሊደርሱ
ዘንግተው ነበረ በኑር የታደሱ
ከወዳጅህም ዘር መሀባ ወረሱ
ሞቱና ተነሱ ጠጥተው ሙዳሙ
🙏🙏ሺሊላ🙏🙏
የሱኑር እኮነው ወንዶች አሸባሪ
ወደሱ ገስግሱ አትሁኑ ፈሪ
በመሀከል ሜዳ እንዳትሆኑ ቀሪ
አዲስ ሆኖ መጣ የአቡል ጀበል ወሬ
እስኪ በመሀበሬ አሁን ተጠቀሙ
🙏🙏ሺሊላ🙏🙏
ጀምሬአለሁ ድርሰት ኢማሙ ሺሊላ
የነቢዩል አምበር ሳሚኡ ነቢላ
ብዬ እያወደስኩት ከወስፉ ጠቅላላ
ለመፃፍ በሙላ አይችልም ቀለሙ
🙏🙏ሺሊላ🙏🙏

የመንዙማ ግጥም

12 Sep, 04:19


የተመረጡ መንዙማውች
አረብኛ ግጥም በአማርኛ ፅሁፍ

የመንዙማ ግጥም

09 Sep, 19:32


🔴መርሃባ ነቢ መርሃባ
🔴መርሃባ ነቢ መርሃባ አሰላማለይኩም
♡♡♡♡♡♡ ♡♡♡♡♡♡ ♡♡
ቢቢስሚላሂ አብተዴ
ኢስቲዛረ ሙሃመዴ
ወቢሃምዲሂ ነህተዴ
ነሽኩሩ ረውመሊ ዘይዴ ሚኒአሚሂ ጂሳሚ


ሰሊ ያረበል በሪያ
ሰላቱ ማ ተሂያ
አላ መሻኢር አጥያ
ወአላአሊ ዘኪያ ወአስሀቢሂል ሁማሚ

ተአለው ኢኸዋኑ ሰፋ
ቢፉዱሩረን ሱፉፋ
ሱመ ሳዲሩን ሙስጠፋ
ወል አለው ኢዘዉ መኒፋ ፊዱንያ ወፊል ኡኹራኩም

ያሳዳቲና መርሀባ
ተአለው ፈታህነ ባባ
ወለዚዙና ኸጣባ
ወአክሪሙና ጀዋባ ፈኩሉ መርሀበንቢኩም

ኡዙራኩሙ ነጥሉቡ
ኢለይኩም ነተቀረቡ
ወቢ ጁንዲኩም ነርገቡ
አዉለሂመኩም ነዝሀቡ ራጂያ ጢበን ሊመኩም

ወሂያኩሙል ጀሚሉ
ሰናሁል በድረ ዩግሲሉ
ፈመራአሁ ዩኸሲሉ
አንኩሊን ሸኢን አቂሉ ኢንደ መዛከ ሙሰለም

ኡዙራኩሙ ረጀዉና
ወሊ አጅሊሂ ወቅፍና
ሳዳቲ ፈአክሪሙና
ላቱህይቡ ዙኑና ፈመን ኸበመን አማኩ

መረአ ሂያለኩሙ
ፈላ የስቢሩ አንኩመ
የሲሩ አሲረኩሙ
የቢቱ ዩናጅኩሙ ራጂአ ዊሳለኩሙ,

ቢዛቲላሂ አሊዪ
ወቢ ኑሪሂ ሰንዪ
ወቢ ሉጥፊሂል ኸፊዪ
ወቢ ሉጥፊሂል ኸፊዪ ፈጅድ ሚናዋአለይኩም

አዚቅና ረቢ ነህዛታ
ቢወጅሂል ሀዲ ነድረተ
ሊነሲተሂረ ጀህረተ
አለመን አመ ኸፍለተ ሙተሰሊአን ሚንኩሙ

ቢሙናኢ ወሰይዲ
ኸይሩ ኸሊቄ ሙሀመዲ
ፈአጂሊ ቢመቅሱዲ
ሩእየቲ ሊዛከል ሀዲ አል ሙነወሪል ሙበሰር

ቢአቢበክሪ ወኡመር
ወቢ ኡስማነ ወሀይደር
ወበቂየቲል ሙበሸር
ቢቀውሊን ሰይደል በሸር ሁዳሩ ዳሩ ሰላሚ

ረቢ ጀሚኢል አስሀቢ
አልሀፊዲነል አዳሚ
አል አክረሚነል ጀናቢ
ፈአጂሉ ቢል ጀዋቢ ሊአብዲዩል አጢፊኩም

ወቢ አሊይል ሙርተዳ
ሳሂቡል ሰይፊል ሙርተዳ
አስሉ ጣሪቃቲል በይዷ
ወባቡል ኡሉሚል አይዳ ራጂያ አንዋዉ ወከረም

ወቢ ሳዳቲ ሱፊያ
አሪጃሊል ቃድሪያ
አልከዋኪቡ ድሪያ
ወሁእ ኡሉሚ ወህብያ ባህሪን ማሪፋቲል ኑኡም

ያሳዳቲና ሹራፋ
የሸሙ ሰኒል አኸፋ
ጀአልና ኩልነ ኑዛፋ
ያሸረሩነል ሙስጠፋ የሸሙ ይከምሙሸመም

ነሰአሉ ቢዛቲላሂ
ወፊ አምቢያኢላሂ
ወኩሊ ወሊይላሂ
ፉድረ ረሱለላሂ ሊአብዲ አርባቢ ሰላም

ያኢላሂ ያወሊይ
ቢነቢይከል ኡምይ
ወኩሊ አብዲ ዘክይ
አጅብ ጃረተን ሰብዪ በሊጉን ሙና ወልመራ

ሰላቱ ማአ ሰላሚ
ታጅ ሙመደል አያሚ
አለል ሙስጠፋ ቲሀሜ
ወአል አስሀቢል ኪራሜ ወርዙቅና ሁስነል ሂታሜ

የመንዙማ ግጥም

09 Sep, 19:18


🔴አዋዬ ነቢ (4×)
ሙሐመድ ነቢ ሰላም ዓለይኩም

ዛቱ ታንዳንዱ ያልተሰተረው፤
አለሙን ሞልቶት የተረተረው።

በአለሙ ላይ ጥሎ ጥላዉን፤
ዉጁዱን ሞልቶት ፈሰሰ ላዩን።

እሀድራው ቅብቅብ ፊት የበቀለው፤
ከውኑን በኑሩ ያንቀለቀለው።

ሰባ ሺ’ን ግርዶ በጁ ገለጠው፤
በኃላ መጥቶ ሁሉን በለጠው።

አያገኘውም መደዱን ዘንጊ፤
የጀነት ከፋች የጀሂም ዘጊ።

ከውኑን ቢጠሩት ፊት ያለው አቤት፤
አንዴ ግቡልን ባለንበት ቤት።

በኛ ላይ ያብራ ያንቱ ወገገን፤
ታስሃቦችዎ ጋር እዚሁ ገገን።

ሙት ለማስነሳት ድሃን ለማክበር፤
ፈይዱ መጣልን ሆኖ እንደ ገደል።

ሹመቱ የለው ዳርና ድንበር፤
የጅብሪል አቅሪ የሩሃል አክበር።

ወገበ ቀጭን ትከሻ ሰፊ፤
ምነው በሆንኩኝ የሱ አሳላፊ።

መላይካ’ኮ ነው አንደኛው ጁንዱ፤
የአብደላህ ልጅ ሙሐመድ አንዱ።

የቋመጠለት የጀነት ጉረፍ፤
አድምጥ ወንድሜ መደዱ ሲጎርፍ።

ሳልጠነሰስ በናቴ ማጠን፤
ፊት ጀምሬያለሁ መድሁን ማጠንጠን።

መደዱን ሰዶት እያበለغኝ፤
አባቴን ገሎ እኔን ፈለገኝ።

ፊት የጀመረው ማዱን መደድ፤
ኢብራሂም ያሲን ሸህ ሲራጁዲን።

ነፋብኝ እና በሸውቁ ወንፊት፤
አይን አረገልኝ በኃላ በፊት።

ሺ ተሶስት መቶ ተስልሳ ሰባት፤
ታለፈው መጣ ፈይዱ እንደ ግባት።

አይገርምህም ወይ ያላህ መለገስ፤
መካ ተወልዶ አርሽ ላይ መንገስ።

የሱማ ኸበር የሱ ሀንድ ሰው፤
ስንቱን ገደለው ስንቱን አስነሳው።

ሀድራ ለመግባት ሁሉም ይታጫል፤
ያገር ልጅ መቅረት እንዴት ይቆጫል።

አንተን ለመምከር ወቅትም አልሰፋ፤
እደጅ ውጣና ወዳ አንቀላፋ።

ባላህ ተጀሊ የጠናው ባቱ፤
ያደም ጂስም ልጅ የሩህ አባቱ።

የኛ ሙስጠፋ ያላህ ዓየት፤
የዉጁዱ ሩህ አባቱ አያት።

ጥባት የሌለው የጁ ላይ ግባት፤
እኔ አንቱን እንጂ አላውቅም አባት።

ላዩን ነገርኩህ ተወኝ ሚስጥሩን፤
ኑን ወል ቀለሚ ወማ የስጡሩን።

ያደናግራል የሹዕኑ ኸበር፤
ላቡ ሚሸተው ተሚስከል አምበር።

ጉድ ሆኖ መጣ ተአሀዲያ፤
ከዉኑን አከረው በአህመዲያ።

ተሱቡሃቱ የተፈጠረው፤
በጌታ ቁድራ የተነጠረው።

ያላህ ልግስናው ፈድሉ ያመጣው፤
አለሙን በቃው የጁዱ ኑጥቃው።

የሰማይ ቢሆን የአርሽም ማሾው፤
ተሱ ተዳርገው ከዉኑን አሟሸው።

ያንቱ ሙሂቦች ያስታዉቃሉ፤
ስምሆ ሲጠራ ይደለቃሉ።

ያንቱማ ሀድራ በድሩ በህነሳው፤
ስንቱን አፈጋው ስንቱን አነሳው።

ጘይብን ለመቅረብ ደረቅ ለማራስ፤
ባቲ ባት ነበር ዛሬስ ሆነ ራስ።

እኔ አንቱን እንጂ አላውቅም አባት፤
አረገኝ እንጂ ለኸልቁ ነባት።

ላሁት አይደርስም የሁሉ ቀደም፤
የዘቡራ ልጅ ና’ለፍ ተቀደም።

በህሩን ገባነው አለበረኛ፤
ምን ይደረጋል አላንድ እግረኛ።

ወረባቦ ላይ ማነው ያበራው፤
የዘቡራ ልጅ የገንደጎራው።

ያልተገኘውን ሺ ዓመት ፈልጎ፤
አመረትንበት በኛ ላይ በልጎ።

አርሂብ ተብሎ ፊት ሳይታደም፤
ሀድራ አይገባም በመቀዳደም

የመንዙማ ግጥም

08 Sep, 19:03


🔴ሰላቱላ ወሰለም ሰላቱላ ወሰለም
🔴አላ ሀዲል በራያ



በቢስሚላህ ጀምሬ   
ምስጋናንም ጨምሬ
ፍቃድ ይሁን መድፈሬ  
ከቀለሜ ቆንጥሬ
ላውሳው ያንን ሰሐያ   

★ አላ ሀዲል በራያ

ካደረገኝ አዝማሪ     
የነብዩ አብሳሪ
መድሐቸውን ነጋሪ    
አልሀምዱሊላህ ባሪ
ለዚ እጣ እድያ    
 
★ አላ ሀዲል በራያ



ጀመርኩኝ በከሪሙ   
በማውቀው በአጀሙ
ተመርጠን በማዜሙ  
ቢበዛ እንኳ አረሙ
እንደሰብል ቡቃያ    

★ አላ ሀዲል በራያ

☞ #ሰላቱላ #ወሰለም ×➋

ቁንጅናው ቆንጆ ሙሉ 
ፀጉሩም ከመሀሉ
ወርደው ሚዘናፈሉ    
አይኖቹም የተኳሉ
ሚመስሉ በመኳያ    

★ አላ ሀዲል በራያ


ክንዱም ነበረ ብርቱ  
ያርባ ነብይ ጉልበቱ
ኡመርም ባንደበቱ   
ሲፋፋም ጦርነቱ
ሸሽተናል ከሱ ጉያ   

★ አላ ሀዲል በራያ

የሰፋው ያደረቱ   
ነበር ከልጅነቱ
በሒክማ መሞላቱ
ያልታጠፈው አንጀቱ
ተሞልቶ በኢናያ     

★ አላ ሀዲል በራያ

☞ #ሰላቱላ #ወሰለም


አፍንጫው ነው ስንደዶ 
ጥርሱም እንደ በረዶ
ከሳቀ እንኳን ተገዶ    
የጨለማውን ግርዶ
ይሆናሉ ማሳያ         

★ አላ ሀዲል በራያ
 
ተከበው ከንፈሮቹ      
በፂሙ ዳር ዳሮቹ
ውድ ናቸው ቃሎቹ     
ከእንቁ ካልማዞቹ
የማይወጡ ገበያ      

★ አላ ሀዲል በራያ

ባቱና ተረከዙ     
ብዙ ርቀት ቢጓዙ
የሚያጥርለት ጥምዙ 
ምድርም ለሱ ማገዙ
ተደርጎባ ፈርድያ       

★ አላ ሀዲል በራያ

☞ #ሰላቱላ #ወሰለም ×➋


የሰው ድንበር ማያልፉ 
ዟሊምን የሚለፉ
ቸር ነበሩ መዳፉ       
ልብሶቹን የሚሰፉ
ነበሩ ባለሞያ          

★ አላ ሀዲል በራያ

ዩሲፍም ምን ቢያምሩ    
ሆኖ ነው መቆንጠሩ
ከነቢ ከግንባሩ         
በአዘል ነው መቸሩ
ያልታየለት አምሳያ   

★ አላ ሀዲል በራያ



ሙሳም ከዛ ተራራ      
ከጌታውጋ ቢያዎራ
እንደ ሰይደል ዎራ      
ከአርሹ የተጠራ
አንድም የለም አምቢያ  

★ አላ ሀዲል በራያ

☞ #ሰላቱላ #ወሰለም ×➋

ጥለውት ሰራዊቱ 
ኢብራሒምን ከሳቱ
በጌታችን እዝነቱ        
አቆመ መፋጀቱ
በርደን ሆነች ሰላማ     

★ አላ ሀዲል በራያ


ተልኮለት ቀሚሱ        
ከጌታችን ከራሱ
ልክክ አለ ሲለብሱ      
ያማረበት እንደሱ
አንድ የለም በሂዳያ      

★ አላ ሀዲል በራያ

ቡራቁ መርከቡሁ        
ጂብሪሉ ሐዲሙሁ5
ኢስራው ሲጠሩሁ       
ሙንተሀ መቃሙሀ
አንተ አክመሉል ኩመላ   

★ አላ ሀዲል በራያ

ዛፉም ቢጠሩት መቶ     
ወደ ነቢ ተጎቶ
ዲንጋዩም ነቢን አይቶ    
ሰላምታ እጅ ነስቶ
እያደረገ ሀያ            

★ አላ ሀዲል በራያ

በኛ ነቢ ውልደቱ 
የፋርሶቹ እሳቱ
ሳይጠፋ በሺ አመቱ 
አይገርምምወይ መጥፋቱ ለልቅናው ማሳያ 

★ አላ ሀዲል በራያ

☞ #ሰላቱላ #ወሰለም ×➋

ልጇም ባሏም ቢሞቱ
ቢነገራት ሚስቲቱ
የሷ ልብ ጭንቀቱ         
ዘላለሙ ራህመቱ
ስለ ነቢ አፊያ     

       #አላ ሀዲል በራያ

የአለሙ ራህመቱ        
የተሰጠ ነው ላንቱ
የጌታ ከሊመቱ         
መግባብያ የጀነቱ
መከተል አረቢያ       

   ★አላ ሀዲል በራያ


ከጌታችን ሰመድ        
የነቢ የ ዳውድ
ድምፃቸው ቢወደድ 
ተቀምጧል በሰነድ
በቁርዐኑ መአያ         

★አላ ሀዲል በራያ

☞ #ሰላቱላ #ወሰለም ×➋

የኛ ነቢ ሀቢቡ          
ቁርዐንን ሲያነቡ
ካፊሩን የሚስቡ         
የሰማ ካጠገቡ
ያስገባል በ ሂዳያ       

★ አላ ሀዲል በራያ


ይገርመኛል መድከሜ    
በዛብኝ ስጋ ደሜ
ላልጨርሰው አሕትሜ    
አለቀብኝ ቀለሜ
ብራናዬ መክተብያ       

★አላ ሀዲል በራያ

   ☞#ሰላተላ  #ወሰለም ×➋


የአላህ ያ ሰመድ        
ሰላት ሰላም አውርድ
በዘይኔ በኛ ዉድ        
በአስሀባ ዘመድ
አጉርፍባቸው ሀያ       

★ አላ ሀዲል በራያ

     ☞ #ሰላቱላ #ወሰለም ×➌




አበሽር አብደናል ባንቱ
ይህ ነው የኛ መለያ  

★ አላ ሀዲል በራያ
    ☞ #ሰላቱላ #ወሰለም ×➋

የመንዙማ ግጥም

08 Sep, 18:59


🔴ሰላቱላ ወሰላም ሰላቱላ ወሰላም
🔴አላ ሀዲል በራያ

ቢስሚ ሃዪል ፈታሂ
ወሃምዱሁ ኢፍቲታሂ
ቢሹክሪሂ ረባሂ
አለ ነብየል ማሂ ሰሉ አሊ በራያ
🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁
አውታ ኩሉ ሙናሁ
ከሰረ ሚን ሲዋሁ
ወሂስኒና ሲማሁ
ወቲር የቂ አስማሁ ቲልካ ሩሁ ኢዛያ
🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁
ያሰይዲ አሚሪ
መሰረቲል በሺሪ
ጠዪ አቅሷ መሲሪ
ኢለይኩሙ መሲሪ ሁዝቢየዲ መውላያ
🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁
ለማ በደው ሹሙሳ
ማሃቢሂ ኑኹሳ
ፈአስሃዱ ኑፉሳ
ወአተሉ ኡኹሳ ቢሱነቲ ወራያ
🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁
አተስ ተእለል ኢስላሙ
ወንደቀቲል አስላሙ
ወሪዙ ወል አዝላሙ
ወአንዳደል ኢዛሙ ኡቱቡሃ አሻያ
🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁
ተነፈሰ ሰባሁ
ወአሽረቀ ሰላሁ
ወስተክመለ ነጃሁ
ተዘየነ ፈላሁ ተመሰመ ሰናያ
🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁
ቢኒእመቲ ቢሃአም
ኢባደሁ ወአን አም
አለይሂሙ ወአተም
ኢንሻ አላሁን አተም ሚንሁቢሂም ፈራያ
🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁
አታበሁም በቃኡም
ሸራፉ ኢንቲማኡም
ፈአውጀቡ ሰናኡም
ወጠቀሙ ሰማአ መካሪ መስተጃያ
🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁
በደጋሊል ውጁዲ
ሚነል ከረም ወልጁዲ
ሃምደን አላ ወጁዲ
ፈአጅናዲ ጅሁዲ ኑሁሩሃ ጠሃያ
🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁
ኢለይሂሙል ሙናዲ
ቀሰሃ ፊል ነዋዲ
ላኪነላሁል ሃዲ
ሁም ፊዳረይኒ ዛዲ ወማአዳ በራያ
🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁
ሁም አሽረፉ ጂሃቲ
መናሲኪ መርዳቲ
ኢዲመተል አርዳቲ
ኢሺቢሂም ሃያቲ ያሃበዛ መህያያ
🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁
መኻዚኑ ሉባቡ
ማፈረከል ኪታቡ
ወሲነቱል በዋቡ
አተል በድሩ ተዋቡ ቢሂ በዲል ሙናያ
🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁
መሻኢሩ መዋቂፍ
አልሃኑሁም መሳኢፍ
ቢል ሙህከሚል መአሪፍ
ቢኩሊማ ተሻሺፍ ተጀነ ቢል ኸጣያ
🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁
ሃብሉም ቢላ ኢንቂጣኢ
ወዋኢዱ ኢጅቲማኢ
ነዛኢዙ ኢስቲማኢ
አኢመቱ ቲባኢ ሊማአቅሳ መጣያ
🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁
ሰና ኢኑ ኢንቲዳኢ
ዱሩኡል ኢንቲናኢ
አንጣሩል ኢንቲፋኢ
መአሊል ኢርቲፋኢ መፋቲሁል ኸራያ
🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁
ኢና ነስተል አናአ
ሰሊላህ ስቲዳአ
ወተውፊቅ አቲናአ
የተም ሁወ ሸማአ ቢመርሃሚል ሙኸያ
🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪
ሚን አስየዲ ህቲራሚ
አስዋ ኩሊህ ቲናሚ
መዋሪዱ ዚሃሚ
አቲነቱ አርሃሚ ኡኑቡዋ ዘማያ
🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪
መሃሪቡ ኢህራሚ
ጀላኢሉ ኢንአሚ
አላ ኢሉ ኢህቲማሚ
ቢሰላሂል አናሚ ከፋቢሂም ሰአያ
🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪
ውዱኡሁም መዛሩ
ሃሹም ሱማቲ ኑሩ
ቀድ አንሸአ ዙባሩ
በይነል ወራ አድማሩ ወደድ በይነ ሱሩያ
🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟
ወሸኽሉሁም ሩሙዙ
አዩ ለሃ ቡሩዙ
ሙወፈሁል የሁዙ
አሳ ቢሂም መፉዙ ኡህጢ ቢሂም ለዛያ
🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟
ኢቅዲ ጂቢ ዘማኒ
ሁላሰቱል አክዋኒ
ኒመነዊል ኢህሳኒ
ቱርጀማነል ኢህሳኒ መአስቃለል መራያ
🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪
ወኡርፉሁም አጃኢብ
ሱብሃነላሂል ዋሂብ
መለም የኩን ቢፋኢብ
ኢሪዛወል መዋኢብ የኽተሱወል ሂዳያ
🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪🎪
ኡቁፊ ቢህቲራሚ
ሃታ የቅሉ ቲሃሚ
ፈሚን አቅሳ መራሚ
ተጠቁአል አቅዳሚ ኒሃየቱል ኡናያ
🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟
ፊጀነቲል ኡዱሪ
ነዝሁማ ፊ ሱዱሪ
ፉርሹን አለ ሱሩሪ
ተህየቱ ሱኑሪ ወተሃዘል ሂዳያ
🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟😊
ፈሃሸዘ ሸማኢል
ፊልሁፍቲ ወል መዷኢል
ሁም አውዳሁ ደላኢል
ወሃዘሁል መናኢል አሲየማ መውላያ
🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟🎟
ቡላቱነ ሩአቱ
ቢማ ዩሂ ዱአቱ
ተባሃቲ ሰአቱ
አንዋሩላን ቢአቱ ዘዋሂሩል ኸዳያ
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ተዋተረል አህዳሩ
ኩሉ ቀሪል አህያሩ
ፈ ለያሊን ነሃሩ
ኢለይሂሙል ሙሻሩ አለል ኸይዲ የዳያ
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ተስኑ ቢሂም አያሙ
ፈሸህሩ ፈል አዋሙ
ሊማ አዝነን አዋሙ
ረቂብ አቲድ ኺታሙ ፊሂል ኸጠት መጧያ
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ፈተመቲል አውቃሩ
ኒዝ አቅበደ ነሃሩ
ወፈሃዚዝ አዝሃሩ
ፈአይነ ኢንሲማሩ ሚን ቡዱሪል ኢናያ
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ቱም ቡርጡነን ነፋኢስ
ወያሂነል መጃሊስ
ዚላሉነል ሙአኒስ
ኒህደ ጂናነል ሃሪስ ተናሊሂ ቲናያ
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ነሳሂሁ ነጂላ
ሙሂሃሪ ጀሚላ
ሹሙሱነ ወሂላ
በደእተማ ወኢላ ኢንጠርፊቲል አናያ
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ቁንጡል ሁጀር ሙኒራ
አዳሙኡ ሸኢራ
ሃያቱሁል ከቢራ
የህዲ ቢሃ ከሲራ ተዛሊከል ገዋያ
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ሱዩፉሸር ኢርፋኢቅ
ሊሳኑ ሃቂ ናጢቅ
ፈትኑ ፉአዲ ሳዲቅ
ቡዩቱላሂል ሃሊቅ ሰማአኒል ዊአያ
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ዳሩል ኢልሚል አቅዳሚ
ማኢሸቱል አዋሚ
ማሃለል ኢህቲናሚ
አዩንጂናኒ ሳሚ ኢንተህቲነ ሰባያ

የመንዙማ ግጥም

08 Sep, 13:50


   🔴 አወዬ ነቢ አወዬ ነቢ(2)
 🔴  ሙሀመድ ነቢ ሰላምአለይኩም


፨ጀማሉ በዳ ሚን ፈውቂል ዒዚ
ደለ ሙህታጀን ፈቃለ ሁዚ*

፨አያ ዐሺቂና ሐሉሙ ኢለይ
ነጁሩ ሲረ ዐንቁጥቢ ሉወይ

፨አስሉል አንዋሪ ሚን በህሪል ኩሊ
ሚርአቱል ጀማል ሲሩ ተጀሊ*

፨ሙንተሐ ቀስዲ ወያ ሙሚዲ
አድዑከ አህመድ ያሙሀመዲ

፨ሙተጠፊሊ ሚን ዛከል ጀናብ
ሙራቂል ከማልi መሽረቡል አህባብ

፨ያጠሀ ያሢ ያዚናተና
ነዊር ባጢኒ ቢዛከ ሰና(2)*

፨ሚንበሩል ዐሊ ሰማኡል ዑላ
ሙጅዚሉ ነዋል ሚን ሢሪል መውላ

፨ሸምሱል ከውነይኒ ሢሩል መደዴ
ሂጃቡል አዕዘም ባቡ ሰመዴ

፨ኢጅዐልኒ ኹዳም ሀድረተል ሐዲ
ሙሀመድ ሢሩ ሱልጣኑል ዋዲ

፨ከይፈ ሊሸራብ ሚን ዛከል ጀናብ
ኢንለም ተመንሊ ሚነነል ወሐብ

፨ዱዩሩል ዑቁል ሊጀማሊሐ
ያለሐሱነን ያለሐበሐ*

፨ነወረት ኩለን ሊዙሑሪሐ
ለኪን ገለበት ላኡሊ ኑሐ(2)*

፨በል አድኸለትሁም ፊቡዩቲሐ
ከም ሚን ዑሻቂን የፉቁ ሱሐ

፨ዩሀዪሩሑም  ረምዙ ሲሪሐ
ደኸሉ በህራ በላ ሙንተሐ

፨ዙዪነት ለሁም ኩሉል አክዋኒ
ፉቲሀት ለሑም ባቡ ተዳኒ

፨ሸሪቡ ካእሰን ሚነል ሁመያ
ኩሉል ዑሻቂ ሊዛከ ሀያ

፨ዛቁ ለዚዘን ሚን ሙናጃቲ
ቁዲበት ለሁም ኩሉል ሀጃቲ

፨በል ላሀጀተ ሁናከ ኢላ
ሩእየተ ለዚ ሀቢበል መውላ*

፨ለሑም ሰዲና ሊል ሙሳየራ
ወለሁም ሹሙስ ሊል ሙዛየራ

፨አያ ሙሀመድ ሰበቡል ኢጃድ
ወከዛ ተቅሪብ ሊኡሊል ዊዳድ

፨ኑሩል መውጁዳት ከዛዚነቲ
ሰላሚ ዐለይክ ወታሂየቲ(2)*

፨ያሂበ ዛቲ አስሉል ከሠራት
ሚንሁ ሙሚደት ኩሉ ነፈሀት

፨ረሂቀል መኽቱም ሚስኩል ዐንበሩ
በይቱ ጣኢፋት አልሙነወሩ

፨ሰኺዩል የደይን ሙሚዱል አዘል
ሙነዊሩል ኩል ሚን ኑሪል አክመል

፨ወሰላቱሏ አበደል አበድ
ወከዘ ሰላም አላሙሀመድ(3)*

፨ወዐለል አሊ ወኩለል አስሀብ
ሚን ኡሊል ኪራም ወከዘል አህባብ

የመንዙማ ግጥም

08 Sep, 13:22


🔴ይህ pdf በ ውስጡ ከ 33 በላይ አረብኛ የ መንዙማ ግጥም ይዟል

💚ፏ በልልኝ ውዶች 💚

የመንዙማ ግጥም

08 Sep, 07:08


ሰለላ ዐላ ሙሀመድ
ሰለላ ዐለይሂ ወሰለም

፨ቀመሩ ዒዚን ቀድበዳ
ሀኢዘን ሳቢገ ኒዐም

፨ተባሸረል ከውኑ ቢሂ
ሚን ዑርቢ አይደን ወል ዐጀም

፨አስሉን መውጁዳቲል ባሪ
ሰበቡ ፊጥረቲል ዐለም

፨መንበዑል ዒልሚ ወል ሂካም
ሀሚሉ ራየቲል ከራም

፨መሕቢጡ ሢሪ ረባኒ
ኑኽበቱ አውላዲ አደም

፨ዱረቱ አወሊል አሽያ
ኒዛሙ ሲልኪል ሙኸተም

፨የዕሱቡ አርዋሂል አዘል
ጢራዙ ኑሪል ሙከተም

፨ጀማሉ ከውኒል ጂስማኒ
ሀያቱ ሩሂል ሙጠልሰም

፨ሚፍታሁ ሩሙዚል አወል
ሊሳኑ በያኒል ሂካም

፨ሰሀቡል ጁዲ ወልከረም
ወጁዱ ሚነኒል አዐም

፨መጥለዑ ኑሪ ራህማኒ
ጀማሉል ከውኒል ሙዐዘም

፨ቁጥቡል መውጁዳቲ ጡራ
ወሰበቡ ሱልሂል አዐም

፨አወሉ ነሽአቲል ወጁድ
በዲዑል ኸጢል ሙቀደም

፨ወሳቂ ሁመያል አዘል
ሰበቡ ተውበቲ አደም

፨ዚርወቱ ሰናሚል ኸይራት
ወበህሩል ዑሉሚል ኺዳም

፨ሙሺሩ ረያሂል የቂን
መንበዑ አስራሪል ሂካም

፨ሀበቱ ሸጀሪል መይሙን
ሚፍታሁ ደፊነል ዑሉም

፨ሚላኩ ጠውዲል መዐሊ
ወሢሩ ሁሩፊ ኒዛም

፨ሙሀመድ ካሺፉል ጊጣ
ሙሲሉ አስነል መራም

፨ወሰይፉ ረቢናል መስሉል
ሙቢዱ ኩሊ ጠጋም

፨ወኑሩላሂል ሙጀረድ
ዙብደቱ ሰፍወቲል ኪራም

፨ወኑሩ ኩሊል አንዋሪ
አደሙ ሊኩሊ አደም

፨ነሲሙ ሩሂል ሙሀዪጅ
ወጢቡ አረጂል መሻም

፨ቁርአኑ ዛቲል ዐሊያ
ፉርቃኑ ሲፋቲል ቂደም

፨ሱልጣኑ ረክቢል መዐሊ
ወሳቂ ሁመያል ኪራም

፨ሁወ ራህመቱል ኩሊዩ
ኢማሙ ሊኩሊ ኢማም

፨ሰይዲ አኑሩል አወል
ሚስባሁ ገበሺ ዘላም

፨ሙሀመድ አልዐቅሉል አክመል
ወሲሩ ጋየቲል መራም

፨መናጡ ሩሂል ኩሊያት
ሙዚሉ ነሰቢል ሑያም

፨አጀሉ ኩሊል መውጁዳት
ወሙስቢ አርዋሂል ኪራም

፨መብዳ ሊኩሊ ጋያቲ
ሙንተሀ ዑሉሚል ቀለም

፨ሁጀቱሏሂል ባሊጋ
ሙቢኑ አስራሪል ሂካም

፨ሰላቱ ሱለት ፊል ሀድራ
ዐለ ናሙሲል ሙቀደም

፨ወዐለል አሊል ሙፈደል
ወአስሀቢሂ አልሑማም

፨ማለሀ በርቁል ዒናያ
ወዳረት ኩኡሱል ኪራም

የመንዙማ ግጥም

08 Sep, 06:29


ራምሳ

ቢስሚላሂ ሯህማን ረሂም(2)
አላሁመሰሊ ዐላ ዘይኒል ውጁዲ

፨ቢስሚል ሀይል ባቂ ነብተዲ
፨ወቢሰናኢሂ ነህተዲ
፨ሚን ጋበሺር አማ ኢላኑሪ ሽሁዲ

፨ወሚን አላኒሂ ነጥመዑ
፨ወባበ ጁዲሂ ነቅረዑ
፨አሳ ዩዚርቁና ሚንቀጥረቲል መደዴ

፨ሰላቱ ረቢና ዚልጀላል
፨ዐለል ሙከለሊ ቢልጀማል
፨አህመደል አዘሌ ሙሀመዲል ውጁዲ

፨ከዛ ዐሊልአሊል ኩረማ
፨ወሳህቢ መን ካኑ አንጁማ
፨ቢሂም ቀድጠለዐት ከዋኪቡ ሱዑዲ

፨አላሁ ረቡና ሀስቡና
፨ፈከም ሚኒዕመቲን አውላና
፨ፈላ ነህሱሩሀ ቢልሀዲ ወል አደዴ

፨ቀድ አብደይተ ለና ሰይዲ
፨ኑረን በርዘዊያ በሂያ
፨መላ አሲሩሁ ሰባሲበል ውጁዲ

፨ኑቅጠቱ መውጁዳቲ ጡራ
፨ሲሩል ቀዩሚያቲል ኩብራ
፨ቢሂ ቀዋሙሀ ኢላመደል አበዴ

፨ኪታቡ ረቡነል ጃሚዑ
፨ፈለኩኑሪሂ ጧሊዑ
፨ዳረ ሊሲሪሂ ጠዋሊዑ ሱዑዲ

፨ሚስባሁል ዑቁሊ ረባኒ
፨ፊሚሽካቲ ዘይቲል ኢንሳኒ
፨አዳአ ኑሩሀ ፊሰማኢል ፉአዲ

፨ረሁ አህሊ ሰፋ ሙስጠፋ
፨መን ዛቀ ሲረሁ ተሰፋ
፨ሚን ዳረኒል አግያር ኢላ ኑሪ ሹሁዲ

፨አወሉል መኽጡቢ ሊልሁቢ
፨ፊዛከል ጀናቢል አግራቢ
፨አልመልሁዙ ሀቀን ቢዐይኒል ዊዳዲ

፨ሰማዑ ራህመቲል ወዱዲ
፨ሚዛቡ ፈይዲጀውዲልጁዲ
፨ዐመነ ማኡሀ ኩሊየቲል መውጁዲ

፨ነሲሙል መሀባ ሰይዲ
፨ፈትሁ ባቢል ቁርቢ ሊሳዲ
፨ሊያተሀነአ ቢካእሳቲል ውጁዲ

፨ፈለኩ ዳረኒል አሂባ
፨አስሉ ሸጀረቲል መሀባ
፨ጀና ሲማረሀ አህሉ ዛከል ዋዲ

፨ያበድረን ጠሊዐን ከሪማ
፨ፊዘዋያ ቀልቢል ኩረማ
፨በዳሸዐዑሀ ፊጀሚዒል አጅሳዲ

፨ኒዕመቱ አርዋሂል አኽያሪ
፨መቅደሁ አንዋሪ ሰያሪ
፨አምዋጁ ተያሪ ፈይዱ ዛከል ዋዲ

፨አረጁን ፈዋሁን ሸሚሙ
፨ቁሉቡን አሺቂ ተሂሙ
፨ቱናዲሂል ዐውሳ መደዴ መደዴ

፨ሀያቱ አምዋቲል ቁሉቢ
፨ሸራቡ መጅዙቢል መህቡቢ
፨መርበሁ ቱጃሪ ሱቂዛ ከናዴ

፨መግነሙ ጁዩሺ ጠሪቃ
፨መህየሙ አሩሲል ሀቂቃ
፨ፊናሙሲየቲ ኸልወቲል ዊዳዲ

፨አወሉ አዕደዲል መዕቁዲ
፨አኺሩ ሰላሂል ዉጁዲ
፨ኢንተዘመ ቢሂ ኸረዛቱል ኢጃዲ

፨አልገውሱ አዕዘሙ ሙመጀድ
፨ዐደሁላሁ ሊልመደድ
፨ፈቢሪ ኑሲረት ጀይሹ ዛከል መቅሱዲ

፨አያቱ አምወቲል ቁሉቢ
፨ሸራቡ መጅዙቢል መህቡቢ
፨አርበሁ ቱጃሪ ሱቂዛ ከናዲ

፨አኑሩል አክመሉል ሙመደድ
፨ሊአርባሊሰይሪ ተጀደድ
፨ሀተገባቢም ፊዛሊከል መሽሁዲ

፨ሂጃቡል አዕዘሚል ሙአበድ
፨ሸምሱል ሀደረቲል ሙሠርመድ
፨አደአ ኑሩሀ ፊዛሊከል መሽሀዴ

፨ሸምሱ ሱራዲቃቲል ጀላልዱረን ፨ሙከለለንቢልጀማል
፨ሚን ሲሪሂ ረአት በሳኢሩ ሹሁዲ

፨በዋቡ ሀድረቲል ኢህሳኒ
፨የንቡዑ ሙዳሚል ዒርፋኒ
፨ሊዘዊል ዒናያ ጣበ ለሁም መደዴ

የመንዙማ ግጥም

07 Sep, 20:31


  ጀማሉላለም ሠለላለይ ወሠለም ጀማሉላለም 2#
ጀማሉላለም  ሠለላለይ ወሠለም ጀማሉላለም 2#

በፍቅር አገር እስቲ ልንሸርሸር
ሀይለኛውን ወንዝ ቶሎ ልሻገር
ገባ ጉድጓዱን ሸለቆ ጫካ ሸንተረር ያየዉን ልበል

የመሀባ ፈም ኮኩ መርዙ
በሱ ከነካህ ቀላጭ ነው ወዙ
ጀምሬአለሁ ጭራሽ የማያልቅ ጉዞ ሰዋለ ልኑር

ገና ሲቀምሠው ደግ ሚመስለው
ያዋልለዋል እየሀየለዉ
አንደአቶሚክ ነው በጣጥሶ ነው የሚጥለው ዋና ደምህን

የመሀባኑር ያብለጨልጫል
አጣ ሠፋለት ለሱ ይታጫል
አምሳል የለውም እባክህ ወሬ ይቆጫል አታንሳው ይቅር

ይለዋውጣል ካሉበት ሀለት
ያፈራርሳል ኮረብታ ዳገት
እያሸበረ ይኖራል ያላንዳች ወራት በግርግር

የረሡል መደድ ባገኘው ልበድ
እሱን ለማግኘት ብዙ ልራመድ
ጀምሪያለሁ ጭራሽ የማያልቅ ጉዞ ወደ አልከሶ

ሲቲ ዙለይካ ፍቅር ቢይዛት
አሰበች አሉ እንዲገናኛት
አላህ የውስጦዋን አይቶ ድንግል አደረጋት ገና አዲስ ፍቅር

በፍቅር ሜዳ ዋለልኩኝ እኔ
የዳንዮቹ አወሉ ሳኒ
እየ ገጠምኩኝ ልንገርላቸው በቅኔ አሁን ልጀምር

የፍቅር አሳት ነበልባሊቱ
ተጠምጥማበት በኩላሊቱ
ዋይዋይ እያለ ሳይተኛ ያድራል ለሊቱን ሳያግሮመርም

ፍቅር የሚሉት አደናጋሪ
ለዝምተኛ አነጋጋሪ
ፍቅር የሚሉት ሀይለኛነው አስቸጋሪ ጤና የለውም

ፍቅር ቢጠጣ ኢብራሂም ከሊል
ከረባ እሳት አዳነው ጀሊል
ሀለቴን አውቃዋል ተውዝምበል አለው ለጅብሪል ቢሠጠው ምክ

ፍቅር ጠጥቶ ሩሁላ ኢሳ
ቁም ይለው ነበርየሞተ ሬሳ
ድምፅ እያሰማ ብድግ እያለ ሲነሳ ይታይ ነበር

የፍቅር እሳት ነበልባሊቱ
ተጠምጥማበት በኩላሊቱ
ዋይዋይ እያለ ሳይተኛ ያድራል ለሊቱን ሳያግሮመርም

የጌቶች ጌታ ባክህ አደራ
በጣም አዳምጠኝ አንተን ስጠራ
ያማረ ውሎ የልቤን ያሻኝን ልስራ ያላንዳች ችግር

ቢሡ ቢለብሠው ኤሽ ሙሀባ
ከመለክ ይልቅ ነበረው ነበረው ሀይባ
ፈጠነ አሉ ሴቶች በሀድራ ሲገባ ብዙ ልዘክር

ሲቲ ዙለይካ ፍቅር ቢይዛት
አሰበች አሉ እንዲገናኛት
አላህ የውስጧን አውቆ ድንግል አደረጋት ገና አዲስ ፍቅር

ይሞቃል አሉ የፍቅር ምድጃ
አራት አይልም ወይ ዋና ማስረጃ
ሰይደል ውጁም ለመዳር በቃች ከድጃ ጠንቶባት ፍቅር

ቸገረኝ ብለህ አታውራ ወሬ
ጓዝህን ይዘህ ግባ ቃጥባሬ
ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ

ቸገረኝ ብለህ አታልቅስ ለቅሶ
ጓዝህን ይዘህ ግባ አልከሶ
ዋዋዋዋዋ ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ

1,595

subscribers

9

photos

1

videos