YAĎAH(የተገለጠ🔥)

@yaddahprophetessmic


ድርጊቶች በሙሉ እቺ አለም ጥላ የሆነችለትን እውነተኛው የአካል አለም ነፀብራቅ ናቸው! ምልክት ሰጪዎችን ተመልክተን ሽፉንን በመግፈፍ ወደ ምንጩ እንጠልቃለን🔥
Welcome to YADAH!
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic

Contact👉 @FireOnTheAltar

YAĎAH(የተገለጠ🔥)

18 Oct, 15:45


📌እባብ የንስርን እንቁላል በቀላሉ መዋጥ የሚችለው እንቁላሉ ራሱን መከላከል ስለማይችል ነው ነገር ግን እንቁላሉ ወደ አካልነት ሲበስል እና ሲያድግ እባቡ መልሶ በንስሩ ይዋጣል!

ኤፌሶን 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ እንደ ስሕተት ሽንገላ ባለ ተንኮል በሰዎችም ማታለል ምክንያት በትምህርት ነፋስ ሁሉ እየተፍገመገምን ወዲያና ወዲህም እየተንሳፈፍን ሕፃናት መሆን ወደ ፊት አይገባንም፥
¹⁵ ነገር ግን እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ እንደግ፤

👉በመንፈሳዊ ህይወት ህፃናት በሆናችሁ እና ባልበሰላችሁ ቁጥር ለጠላት ጉሮሮ የተጋለጣችሁ ናችሁ! ዕለት ዕለት በመንፈስ ማደግ እና መብሰል ላይ በሀይል ትጉ!

@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
            join&share

YAĎAH(የተገለጠ🔥)

16 Oct, 19:50


"ወደ አንተ እንዳይቀርቡ በልባብና በልጓም ጉንጫቸውን እንደሚለጕሙአቸው፥ ልብ እንደሌላቸው እንደ ፈረስና እንደ በቅሎ አትሁኑ።”
  — መዝሙር 32፥9

Psalms 32:9 (MSG) 
"Don't be ornery like a horse or mule that needs bit and bridle to stay on track."


@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
        Join&Share

YAĎAH(የተገለጠ🔥)

15 Oct, 18:16


YAĎAH(የተገለጠ🔥) pinned «“ጸጋዬ ይበቃሃል፥...."(Cháris arkéō)   — 2ኛ ቆሮ 12፥9 📌ፀጋ ማለት ሰው ሊችል የማይችለውን ነገር እንዲችል የሚያስችል የእግዚአብሔር ነፃ ስጦታ ነው! ፀጋ ይብዛላችሁ @YaddahprophetessMic @YaddahprophetessMic @YaddahprophetessMic           Join&Share»

YAĎAH(የተገለጠ🔥)

15 Oct, 17:52


“ጸጋዬ ይበቃሃል፥...."(Cháris arkéō)
  — 2ኛ ቆሮ 12፥9


📌ፀጋ ማለት ሰው ሊችል የማይችለውን ነገር እንዲችል የሚያስችል የእግዚአብሔር ነፃ ስጦታ ነው!

ፀጋ ይብዛላችሁ

@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
          Join&Share

YAĎAH(የተገለጠ🔥)

08 Oct, 19:52


መፅሐፍ ስለ አብርሃም "በእምነት በረታ እንጂ በአለማመን ምክንያት በእግዚአብሔር ተስፋ ቃል አልተጠራጠረም(he staggered not)” ሲል የማያጠራጥር እና የማያነቃንቅ ነገር ሳይኖርና የተስፋው ቃል ጠላት የሆኑ የገሀነም ደጆች ሳይከፈቱ ቀርተው ሳይሆን በከባድ ሁኔታ ውስጥ እያለፈ እንኳን ለተስፋው #መፅናትንና, #ዋጋ_መክፈልን ስለተማረ ነው።

@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
             Join&Share

YAĎAH(የተገለጠ🔥)

21 Sep, 18:57


ሰው ከመንፈስቅዱስ የተቀበለውን መልዕክት ከየቻናሉ እየወሰዳችሁ እንደራሳችሁ ወይም የራሳችሁን ስም ቀይራችሁ አስገብታችሁ Post በማድረግ የተጠመዳችሁ ሰዎች ሆይ እያገለገላችሁ እንደሆነ ከተሰማችሁ ውስጣችሁ ከባድ Pride ስላለ በሰውም በጌታም ፊት ነውር መሆኑን አውቃችሁ ከዚህ ድርጊት እንድትቆጠቡ እንደ እግዚአብሔር ሴት በጌታ ፍቅር አሳስባችዃለው!!!!
   
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
         Join&Share

YAĎAH(የተገለጠ🔥)

20 Sep, 17:20


Wisdom💡

📌ሞኝ ብቻ ነው የባህርን ጥልቀት ለማወቅ በሁለት እግሩ ገብቶ የሚሞክረው!

Read it again👆

"#ብልህ ግን አካሄዱን ይመለከታል።”
  — ምሳሌ 14፥15

@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
              Join&Share

YAĎAH(የተገለጠ🔥)

18 Sep, 20:20


YAĎAH(የተገለጠ🔥) pinned «“ፊት በውኃ ላይ ለፊት እንደሚታይ፥ እንዲሁ የሰው ልብ ለሰው ይታያል።”   — ምሳሌ 27፥19 📌 ዝናብ የሜዳ አህያ ሰውነት ለይ ያለውን መስመሮች ያበሰብሳቸዋል እንጂ አያጠፋቸውም! 👉ልክ እንደዚሁ አንዳንድ ሰዎችን ለመቀየር ምንም ብትታገል እና ብትለፋ አንዳንድ ስብዕናዎችን(Character) ፈፅሞ መለወጥ አትችልም! ያ ሰው አስቀድሞ የራሱን ልብ ለመቀየር እስካልሞከረ ድረስ ነገሩ በድንጋይ ለይ ውሃ…»

YAĎAH(የተገለጠ🔥)

18 Sep, 19:40


“ፊት በውኃ ላይ ለፊት እንደሚታይ፥ እንዲሁ የሰው ልብ ለሰው ይታያል።”
  — ምሳሌ 27፥19


📌 ዝናብ የሜዳ አህያ ሰውነት ለይ ያለውን መስመሮች ያበሰብሳቸዋል እንጂ አያጠፋቸውም!

👉ልክ እንደዚሁ አንዳንድ ሰዎችን ለመቀየር ምንም ብትታገል እና ብትለፋ አንዳንድ ስብዕናዎችን(Character) ፈፅሞ መለወጥ አትችልም! ያ ሰው አስቀድሞ የራሱን ልብ ለመቀየር እስካልሞከረ ድረስ ነገሩ በድንጋይ ለይ ውሃ አፍስስ ነው!

@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
            Join&Share

YAĎAH(የተገለጠ🔥)

16 Sep, 16:13


አፍሪካውያን :- "የተረጋጋ ባህር, ልምድ ያለው ጎበዝ ጀልባ ነጂ አያደርግህም" ይላሉ.

እኔ ደግሞ👉ከዛ በላይ የባህሩን ደረጃ ለማለፍ ራስህን በትልቁ ፈትንና ወደ ውቅያኖስ ከፍታ ገብተህ ምርጡ መርከበኛ መሆን ትችላለህ እልሀለው!

                 #Prophetess_Michaela

@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
          Join&share

YAĎAH(የተገለጠ🔥)

11 Sep, 12:20


👉የሚመጣው ዘመን እግዚአብሔር ልዩ ወደሆነ አደራረግ የሚያስገባችሁና ትላልቅ የሆኑ ሚስጥራትን የሚገልጥላችሁ አመት እንዲሆን
👉ከ 1 -365ቱም ቀናቶች እያንዳንዱን የድል ቀናት እያላችሁ የምትመዘግቡበት እንዲሆን
👉ድንቅ መካር, ፈዋሽ, ሀያል, መሀሪ የሆነው የአባቴ እጅ በነገሮቻችሁ ሁሉ ተዕምራትን የሚያደርግበት አመት እንዲሆን እንደ እግዚአብሔር ሴት አውጃለሁ

መልካም አዲስ አመት Yadah's Family🥰

@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic

YAĎAH(የተገለጠ🔥)

09 Sep, 18:31


አልቻልኩም በቃ😭 አልቻልኩም!
እረፍት ይነሳኛል, ወደ ውስጤ ውስጠኛ ጥልቅ ውስጥ ዘልቆ ይገዘግዘኛል! ምንም በማይመች ሁኔታ ውስጥ ሆኜ እንኳን ልቤ በእርሱ ተጠፍራ ስለተያዘች ጥልቅ የመሻት ጩኸቷ ለአፍታ አይቋረጥም! በየዕለቱ እና በየሌሊቱ ያለመታከት ነፍሴን ስለሚጎትታት አይኖቼን ለሰከንድ ሽራፊ መንቀል እንኳን አልችልም! ስሪቴ ከእርሱ ስለሆነ ከእሱ ውጪ ራሴን ከምስል ሞትን ማሰብ እጅጉን ይቀለኛል!

#የእግዚአብሔር_ጥሪ😭
#የእግዚአብሔር_ጥሪ😭
#የእግዚአብሔር_ጥሪ😭
#Calling🔥
#Unction🔥
#Calling🔥

YAĎAH(የተገለጠ🔥)

14 Aug, 14:36


ዛሬ 3:00 ላይ ከ Prophet Henok እና Prophet Saymen ጋር Tiktok Live እንገናኝ!

እስከዛ Follow እያረጋችሁ ጠብቁኝ!

Link👇

https://www.tiktok.com/@prophetessmic?_r=1&_d=ea0b2mk4b67aa6&sec_uid=MS4wLjABAAAADfm2haGxfP392uRJP8CwFpHw5Ghl23zgXnODf2JOORJKX7ZSvSiWyqzKO9rc53DC&share_author_id=7276117648357442566&sharer_language=en&source=h5_m&u_code=ea0b3fjgifm9db&timestamp=1723646103&user_id=7276117648357442566&sec_user_id=MS4wLjABAAAADfm2haGxfP392uRJP8CwFpHw5Ghl23zgXnODf2JOORJKX7ZSvSiWyqzKO9rc53DC&utm_source=copy&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7371925030517081862&share_link_id=0f217bdf-d45c-45d5-aa88-8a96a7b20b9e&share_app_id=1233&ugbiz_name=ACCOUNT&ug_btm=b8727%2Cb0229&social_share_type=5&enable_checksum=1

YAĎAH(የተገለጠ🔥)

13 Aug, 20:14


ያዕቆብ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ነገር ግን ጸጋን አብልጦ ይሰጣል፤ ስለዚህ፦ እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል፥
#ለትሑታን_ግን_ጸጋን_ይሰጣል ይላል።
⁷ እንግዲህ
#ለእግዚአብሔር_ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤

👉ትክክለኛ #የትዕቢት(Pride) መገለጫ:- ለመማር ለመታዘዝ እና የትኛውንም ትክክለኛ ነገር ለማድረግ ራስን ዝቅ ማድረግ(ማሳነስ) እንደሆነ መቁጠር ሲሆን
#ትህትና ደግሞ በመገዛት(submission)ውስጥ የሚገለጥ መንፈሳዊ  ስብዕና ነው!

“በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤”
  — ፊልጵስዩስ 2፥9


📌የፀጋ አብልጦ መሰጠት ሚስጥር ትህትናን በየቀኑ መልበስ ውስጥ ነው!

@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
            Join&Share

YAĎAH(የተገለጠ🔥)

10 Aug, 19:42


YAĎAH(የተገለጠ🔥) pinned «🚨attention ladies! ከተወሰኑ ደቂቃዎች በፊት አንድ live እያየሁ በእውነት ልቤ በጣም አዘነ!😓 የእግዚአብሔርን ቃል አቃለሁ ያለ ሁሉ እና አቀለጣጥፎ የተናገረ ሁሉ የእግዚአብሔር ሰው አይደለም! እህቴ ወደ ህይወትሽ የምታስገቢውንና ራስ እንዲሆንሽ የምትመርጭው ወንድ የሚከተለውንና የሚኖርበትን መርህ(Principle) #በስሜት ሳይሆን #በመንፈስ መርምሪ! ብዙ ማለት አልፈልግም ግን ይህን አስምሪበት:…»

YAĎAH(የተገለጠ🔥)

10 Aug, 19:30


🚨attention ladies!

ከተወሰኑ ደቂቃዎች በፊት አንድ live እያየሁ በእውነት ልቤ በጣም አዘነ!😓 የእግዚአብሔርን ቃል አቃለሁ ያለ ሁሉ እና አቀለጣጥፎ የተናገረ ሁሉ የእግዚአብሔር ሰው አይደለም!

እህቴ ወደ ህይወትሽ የምታስገቢውንና ራስ እንዲሆንሽ የምትመርጭው ወንድ የሚከተለውንና የሚኖርበትን መርህ(Principle) #በስሜት ሳይሆን #በመንፈስ መርምሪ!
ብዙ ማለት አልፈልግም ግን ይህን አስምሪበት:- የታመነው ካህን ሳሙኤል ከመነሳቱ በፊት አፍኒንና ፊንሐስም በመሰዊያው የሚያገለግሉ ካህናት ነበሩ!😏

አንድ የእግዚአብሔር ሰው እንዲህ አለ:-ልክ ያልሆነ ሰው አግብተሽ ዘመንሽን ሁሉ ከምታለቅሺው ለቅሶ ሳታገባ ተብሎ የሚሳቅብሽ ሳቅ ይሻልሻል!

ካህንሽን ስትመርጪ ጠቢብ ሁኚ እንዳትታለዪ!

                            Michaela!

YAĎAH(የተገለጠ🔥)

09 Aug, 18:42


“ወንድሞች ሆይ፥ በመካከላችሁ የሚደክሙትን በጌታም የሚገዙአችሁን የሚገሥጹአችሁንም ታውቁ ዘንድ፥ ስለ #ሥራቸውም በፍቅር ከመጠን ይልቅ ታከብሩአቸው ዘንድ እንለምናችኋለን። እርስ በርሳችሁ በሰላም ሁኑ።”
  — 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥12-13

መንፈሳዊ እናቴ እንዲህ አለች👉እግዚአብሔር የሰጣችሁን መንፈሳዊ አባት ወይም መሪ ማክበር(Honour) ማድረግ ማለት እወዳለው አከብራለሁ ብሎ መናገር ሳይሆን በትክክል #የልብ_ምቱን ማወቅ ነው ይህም በመልዕክቶቹ ውስጥ ያልተነገሩትንም ቃላቶች እና የመርህ ምልክቶችን መረዳት እና በእዛ ውስጥ የመኖር አቅም ነው! ምክንያቱም ስራቸው በሙሉ ስለእግዚአብሔር መንግስት ነውና!

አስታውሱ:- የመሳብ(attraction🧲) የመጀመሪያው ህግ ማክበር ነው!

@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
             Join&Share

YAĎAH(የተገለጠ🔥)

08 Aug, 18:46


YAĎAH(የተገለጠ🔥) pinned «Káminos(Furnace) "እግሮቹም #በእቶን_የነጠረ_የጋለ_ናስ ይመስሉ ነበር፥ ድምፁም እንደ ብዙ ውኃዎች ድምፅ ነበረ።”   — ራእይ 1፥15 👉ዩሐንስ ስለ እቶን(furnace)ሲናገር የእሳቱን ቀይ ቀለም አይቶ ብቻ ሳይሆን የእሳቱን የሙቀት ሀይል ራሱ Feel አድርጎ ነው! 🔥🔥 ምን እያልኩ ነው? ይህን atmosphere ዩሐንስ ጠንቅቆ ስለሚያውቀው እርሱ ህይወት ለይ #መብረድን ፈፅሞ ፈልገህ ማግኘት…»