ግዮን አማራ ፍኖ

@wwwgiongevermenetyyyyy


ግዮን አማራ ፍኖ

05 May, 03:47


እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ግዮን አማራ ፍኖ

29 Nov, 17:15


ሆዳም ፖለቲከኞቹንና የሚድያ ተከፋዮቹን በመጠቀም የአማራን ህዝብ ለማዘናጋት በየጊዜው የድርድር ወሬ የሚያስወራው የአብይ አህመድ ኦነግ ብልፅግና የአማራን ህዝብ ይበልጥ ;ለመጨፍጨፍ  በርካታ ተጨማሪ ድሮኖችንና ተዋጊ ሄሊኮፍተሮችን በገፍ እያስገባ ይገኛል

ይህ በእንዲህ እንዳለ የድርድር ወሬ የሚያወራ ፖለቲከኛና አፈ ቀላጤ የሚድያ አካል በአገዛዙ ተልእኮ ወስዶ የአማራን ህዝብ ለማደንዘዝና ይበልጥ ለማስጨፍጨፍ የተላላኪ ስራውን እየሰራ ይገኛል:: ይህ አካል ጠመንጃ ይዞ አማራን ከሚረሽን የአገዛዙ ሰራዊት ተለይቶ መታየት የለበትም::

የአብይ አህመድ ኦነግ ብልፅግና አገዛዝ አንድ አማራ እንኳን በህይወት እንዳይተርፍ ከወያኔ ግብረአበሮቹ ጋር ተጣምሮ ተግቶ እየሰራ ነው:: ለሁሉም አማራ የታሰበውን ተጨማሪ እልቂት ለማስፈፀም እየተካሄደ ያለው የሴራ ፖለቲካ ቀላል አይደለም:: አማራን በጦርነት ያልቻሉት ጠላቶቻችን አማራ ህዝብ ላይ ድሮንና ሮኬት ከመጠቀም በተጨማሪ በየቦታው ሴራን እያሴሩ ይገኛሉ:: አስመሳይ የሚድያ ሰዎችንና ፖለቲከኞችን ፣ በአምራ ህዝብ ዘንድ ለማጀገን የታሰሩ የአገዛዙ ተቀጣሪዎችን ፣ ከፋፋይ የዳያስፖራ አደረጃጀቶችንና የውጭ ሀገራትንም የሚያካትት ውስብስብ የሴራ ፖለቲካ እየተሰራ ይገኛል:: ሁሉም ተመሳጥሮ ሊያጠፋ የተነሳው አማራ የሚባል ነገድን ነው::

ለድሮኑም ይሁን ለሴራው ለአማራ ህዝብ መፍትሄው አንድ ነው:: እሱም የአባቶቹ እርስት የሆነው ፋኖነት ብቻና ብቻ ነው! ከፈጣሪ በታች ነፃ መውጫችን ነፍጣችን ነው:: ለማንም ሳይራራ እያንዳንዱን አማራ ለማጥፋት የተነሳውን ፋሽስታዊ ስብስብ ለማስወገድ መስራት ለእያንዳንዱ አማራ ውዴታው ብቻ ሳሆን በህይወት ለመቆየት ማድረግ ያለበት ግዴታው ነው:: ይሄን ትግል በአጭሩ በአማራ ህዝብ አሸናፊነት ለመቋጨት ህዝባዊ የሆነው ትግል ይበልጥ መቀጣጠል ይጠበቅበታል:: ነፍጥ ከማንሳት እስከ መረጃ ማቀበል ፣ ለፋኖ ስንቅ ከማዘጋጀት እስከ መንገድ መዝጋት ሁሉም
አማራ በፋኖነት ለነፃነቱ ይታገል ዘንድ ግድ ነው!!
መዳረሻችን አራት ኪሎ ነው

ነፃነታችንን በክንዳችን እናረጋግጣለን
https://t.me/wwwgiongevermenetyyyyy
https://t.me/wwwgiongevermenetyyyyy

ግዮን አማራ ፍኖ

19 Oct, 17:21


ጋዜጠኛ መዓዛ መሀመድን ጨምሮ በርካታ ምሁራንን ያካተተ የአሜሪካ ኢትዮጵያ ህዝብ ጉዳዮች ኮሚቴ በወቅታዊ የአማራ ክልል ሁኔታ ከአሜሪካ የኮንግረስ አባላት ጋር ተወያየ!

የአሜሪካ ኢትዮጵያ ህዝብ ጉዳዮች ኮሚቴ The American-Ethiopian Public Affairs Committee ( AEPAC) በትላንትናው ዕለት በዋሽንግተን ዲሲ ለበርካታ የኮንግረስ አባላት በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳይ ላይ ሰፊ ገለፃ አድርጓል።

በተለይም የአይን ምስክሮችን በማቅረብ የብልጽግና መንግስት በንፁሃን ዜጎች ላይ የሚያደርሰውን የማንነት ተኮር ጥቃት በማስረዳት የኮንግረስ አባላት በአስቸኳይ የሰው ልጅ ዘር እልቂትን በአማራ ክልል ለማስቆም ምክርቤቱ ያለውን ሃይል በመጠቀም እርምጃ ይወስድ ዘንድ ጥሪ አቅርበዋል። 

በዉይይቱ ላይ ለኮንግረስ አባላቱ ገለፃ ያረገችዉ ጋዜጠኛ እና የሰብዐዊ መብት ተሟጋች መዐዛ መሃመድ በክልሉ መንግስት መር የሆነ የዘር ማጥፋት እየተካሄደ እንደሆነ አብራርታለች።

ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ

ግዮን አማራ ፍኖ

19 Oct, 17:11


ፋኖ ደብረ ማረቆስ💪💪💪💪💪💪💪💪💪

ግዮን አማራ ፍኖ

16 Oct, 18:30


መረጃ ማክሰኝት!

ማክሰኝት ከተማ የወረዳው የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ በጥይት ተመትቶ ሆስፒታል ቢገባም መትረፍ ሳይችል ቀርቶ ሬሳው ወጥቷል። ሰውየው የመከላከያን ልብስ በመልበስ ማህበረሰቡን ለሰራዊቱ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጫና ሲያደርግ እንደነበር ከአካባቢው ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

https://t.me/wwwgiongevermenetyyyyy
https://t.me/wwwgiongevermenetyyyyy

ግዮን አማራ ፍኖ

25 Sep, 18:24


ፋኖ ወደ ጎንደር ከተማ እንዲገባ ያስገደደውን ምክንያት ይፋ አደረገ!

የጎንደር ፋኖ  የቴዎድሮስ ብርጌድ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ሃይላቸው በትናንትናው እለት ወደ ጎንደር ከተማ መግባቱን በሚመለከት  ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል።

ባደረገው ቆይታም  “ትናንት ጥቃት የከፈትነው ጎንደር ከተማ ውስጥ በፈለግነው ሰዓት መግባት እንደምንችል ለማሳየት እና በመቶዎች የሚቆጠሩ የታሰሩ አባሎቻችንን ለማስፈታት ነው” ብሏል።ጨምሮም እሁድ ዕለት በነበረው ውግያ ሦስተኛ እና ስድስተኛ ፖሊስ ጣቢያዎች ላይ ጥቃት በመፈጸም በመቶዎች የሚቆጠሩ እና በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተያዙ እስረኞችን ማስለቀቃቸውን ገልጿል።

መከላከያ ሰራዊቱ  "ፋኖ በጎንደር ከተማ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ሞክሮ ከ50 በላይ አባላቱን ገድያለሁ ፣ ከከተማዋም አባርሬዋለሁ" ብሏል። ህዝብ ግንኙነቱ ግን የተጠቀሰው ቁጥር “ሐሰት” መሆኑን በመግለጽ፣ በጥቃቱ በመቶዎች የሚቆጠሩ እስረኞችን በማስለቀቅ የመከላከያ ሠራዊቱ እና ንብረቶቹ ላይ ጉዳት ማድረሳቸውን ገልፀው፣ ነገር ግን “ይህንን ሁሉ ስንፈጽም ያለመስዋዕትነት አይደለም፣ የተጠቀሰው ቁጥር ግን እጅግ የተገጋነነ ነው”ሲሉ ክህደት የማይታይበት ምላሽ ሰጥተዋል።

የመከላከያ ሠራዊት ባወጣው መግለጫ በስም የጠቀሳቸው የፋኖ አመራሮች መገደላቸውን የገለጸ ቢሆንም፣ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊው ግን የተባሉት የፋኖ አባላት ያልተገደሉ መሆናቸውን እና በቅርቡም ራሳቸው መረጃ እንደሚሰጡ ገልፀዋል።
መከላከያ ባወጣው መግለጫ ወደ ከተማዋ ዘልቆ የገባው የፋኖ ሃይል በሸማቾች ሕብረት ሥራ ላይ ዘረፋ ፈፅሟል ሲልም ተሰምቶ ነበር።
የፋኖ የሕዝብ ግንኙነት ግን “ከተማዋን ለስድስት ቀናት ተቆጣጥረን በነበረበት ወቅት ምንም ነገር አልነካንም። አሁንም ባንኮችን ሳይቀር ተቆጣጥረን በነበረበት ወቅት ሸማቾች ጋር ልንዘርፍ አንችልም” ሲሉ ተናግሯል።

ነዋሪዎቹ በከተማዋ ዳርቻዎች እስከ ሰኞ ጠዋት ድረስ የተኩስ ድምጽ ይሰማ እንደነበር የገለጹ ሲሆን፣ የቴዎድሮስ ብርጌድ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊውም በከተማው የተወሰኑ አካባቢዎች አሁንም የፋኖ ሃይሎች መኖራቸውን አረጋግጠዋል።

ግዮን አማራ ፍኖ

24 Sep, 12:35


ፋኖኖኖ

ግዮን አማራ ፍኖ

28 Jun, 04:10


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ እህት/ወንድሞቻችን እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አል‐አድሀ በዓል አደረሳችሁ!

መልካም በአል!🌙🌙🌙

ግዮን አማራ ፍኖ

21 May, 07:41


የአማራ ሕዝባዊ ግንባር በትላንትናው ዕለት ምሽት መምስረቱን ይፋ አድርጓል። የአማራ ሕዝባዊ ግንባር የአገር ውስጥ መሪና ከአገር ውጭ ላለው ማህበረሰብ አስተባባሪ መሰየማቸውን እንዲሁ ታውቋል። በዚህ ተቋም ውስጥ ጠንካራ የአማራ ልጆች እንዳሉበት ለማወቅ ተችሏል።

ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!

https://t.me/wwwgiongevermenetyyyyy