WANIA TRADING S.C

@wania_islam_self_help


WANIA TRADING S.C is here to empower the Muslim community and create economically influential share company.
ዋንያ ትሬዲንግ አ.ማ ሙስሊሙን ማህበረሰብ ለማብቃት እና ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖ ፈጣሪ የአክሲዮን ኩባንያ ለመፍጠር ነው::
ለበለጠ መረጃ 👇 ዩዘርኔም ያናግሩን
@Usman_mustofa

WANIA TRADING S.C

22 Oct, 17:25


💫የዋኒያ የከዋክብት ምሽት በአዲስ እንግዳ!

🗓ዕለተ ሐሙስ ጥቅምት 14/2017 ዓ.ል
ሰዓት 11:30 ጀምሮ


የዚህ ሳምንት የዋኒያ  ኮከብ እንግዳችን በተለያዩ የዳዕዋ ስራዎቹ  የምናውቀው ተወዳጁ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ሲሆን ኡስታዝ ኑሩ ከዳእዋ ስራዎቹ በተጨማሪ የየሲር ለና የበጎ አድራጎት ድርጅት መስራችም ናቸው!

የሲር ለና የበጎ አድራጎት ድርጅት በ 2011 ዓ.ል የተመሰረተ ሲሆን ዋና አላማውም አረጋውያንን ፣ ወላጅ አልባና ከድሀ ቤተሰብ የተወለዱ ሕፃናትን በመደገፍ እንዲሁም ከ280 በላይ የጉድጓድ  ውሃዎችን በማስቆፈር የንፁህ ውሀ መጠጥ አገልግሎቶችን ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛሉ!!

📍እናንተም የዚህ ልዩ ምሽት ፕሮግራም ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ዋንያ ይህን መድረክ አዘጋጅቷል!

አድራሻ :- መካኒሳ ቢላሉልሀበሺ አዳራሽ!
ስልክ ቁ.ር :- ☎️+251935-60-88-88

WANIA TRADING S.C

21 Oct, 19:10


ኡስታዝ አብዱልፈታህ ሐጂ ሙስጠፋ በዋንያ የከዋክብት ምሽት ያደርገው ቆይታ በቅርብ ቀን!!

የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!

https://youtube.com/@waniatrading?si=xzV4U0ntA1KX4gH7

WANIA TRADING S.C

20 Oct, 17:01


የዋኒያ የከዋክብት ምሽት በአዲስ እንግዳ!

ዕለተ ሐሙስ ጥቅምት 14/2017 ዓ.ል
ሰዓት 11:30 ጀምሮ


የዚህ ሳምንት የዋኒያ  ኮከብ እንግዳችን በተለያዩ የዳዕዋ ስራዎቹ  የምናውቀው ተወዳጁ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ሲሆን እናንተም የዚህን ልዩ ምሽት ፕሮግራም ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ዋንያ ይህን መድረክ አዘጋጅቷል!

📍ማስታወሻ የስድስተኛ ዙር ስልጠናችን የሚሰጥ መሆኑ ለማስታውስ እንወዳለን ስልጠናው ላይ መሳትፍ የምትፈልጉ ሁሉ ነገ(11/02/2017 ዓ.ል ) በአካል በመገኘት መታደም እንደምትችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን!

አድራሻ :- መካኒሳ ቢላሉልሀበሺ አዳራሽ!
ስልክ ቁ.ር :- ☎️+251935608888

WANIA TRADING S.C

17 Oct, 08:06


ውድ የዋኒያ ቤተሰቦቻችን በዛሬው   የከዋክብት ምሽት ፕሮግራማችን እንድማይኖር ለማስታወስ እንወዳለን.

የስድስተኛ ዙር ስልጠና የሚሰጥ ሲሆን ስልጠናው ላይ መሳትፍ የምትፈልጉ ሁሉ በአካል በመገኘት መታደም እንደምትችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን!

የስልጠናው ርዕሶች:-

📍የአስተሳሰብ አለም
📍የግንኙነት አለም እንዲሁም
📍የምርታማነት አለም በጥልቅ ማወቅና መረዳት አለብን

የህይወትን ፈተና እንዴት እናስተናግደዋለን?
ትዕግስትንስ እንዴት  እናዳብራለን?
ከአላህ ጋር እንዴት መልካም ግንኙነት እንፈጥራለን? እና መሰል ጥያቄዎችን ምላሽ የምናገኝበት ልዩ ስልጠና ነዉ ።


⏭️ ስልጠናው ለ 1ወር የሚቆይ ይሆናል!

   
📍የስልጠና ቀናት

ሰኞ ከ12:00-2:00 ሰዓት
እሮብ  ከ12:00-2:00 ሰዓት
ቅዳሜ  ከ12:00-2:00 ሰዓት

WANIA TRADING S.C

15 Oct, 17:44


አልሃምዱሊላህ ስልጠናው በይፋ ተጀምሯል!!

የ6ተኛ ዙር  ስልጠናችን ትላንት ጥቅምት 4/2017 ዓ. ል  ምሽት 12:00  የጀመረ ሲሆን

👉 ስልጠናውን መውሰድ የምትፍልጉ ሁሉ ነገም(ጥቅምት 6 2017 ዓ. ል) በተመሳሳይ ሰዓት ስልጠናውን መሳተፍ እንደምትችሉ እንገልፃለን!!

እርሶም የዚህን ዙር ልዩ ስልጠናችንን ተካፋይ ለመሆን በአካል በቢላሉል ሀበሺ ህንፃ በመገኘት አልያም በስልክ ቁ.ር ☎️ +251935608888 ይደውሉ!


የስልጠናው ርዕሶች:-

📍የአስተሳሰብ አለም
📍የግንኙነት አለም እንዲሁም
📍የምርታማነት አለም በጥልቅ ማወቅና መረዳት አለብን

የህይወትን ፈተና እንዴት እናስተናግደዋለን?
ትዕግስትንስ እንዴት  እናዳብራለን?
ከአላህ ጋር እንዴት መልካም ግንኙነት እንፈጥራለን? እና መሰል ጥያቄዎችን ምላሽ የምናገኝበት ልዩ ስልጠና ነዉ ።



ስልጠናው ለ 1ወር የሚቆይ ይሆናል!

   
📍የስልጠና ቀናት

ሰኞ ከ12:00-2:00 ሰዓት
እሮብ  ከ12:00-2:00 ሰዓት
ቅዳሜ  ከ12:00-2:00 ሰዓት

WANIA TRADING S.C

14 Oct, 09:02


6ተኛ ዙር  ስልጠናችን ዛሬ ጥቅምት 4/2017 ዓ. ል  ምሽት 12:00 ሰዓት የሚጀመር ሲሆን ስልጠናውን መውሰድ የምትፍልጉ ሁሉ የዛሬውን ስልጠና መሳተፍ እንደምትችሉ እንገልፃለን!!

እርሶም የዚህን ዙር ልዩ ስልጠናችንን ተካፋይ ለመሆን በአካል በቢላሉል ሀበሺ ህንፃ በመገኘት አልያም በስልክ ቁ.ር ☎️ +251935608888 ይደውሉ!


የስልጠናው ርዕሶች :-

📍የአስተሳሰብ አለም
📍የግንኙነት አለም እንዲሁም
📍የምርታማነት አለም በጥልቅ ማወቅና መረዳት አለብን

የህይወትን ፈተና እንዴት እናስተናግደዋለን?
ትዕግስትንስ እንዴት  እናዳብራለን?
ከአላህ ጋር እንዴት መልካም ግንኙነት እንፈጥራለን? እና መሰል ጥያቄዎችን ምላሽ የምናገኝበት ልዩ ስልጠና ነዉ ።


ስልጠናው ለ 1ወር የሚቆይ ሲሆን
🗓ጥቅምት 4/2017 ዓ.ል
   
📍የስልጠና ቀናት

ሰኞ ከ12:00-2:00 ሰዓት
እሮብ  ከ12:00-2:00 ሰዓት
ቅዳሜ  ከ12:00-2:00 ሰዓት

WANIA TRADING S.C

13 Oct, 07:22


በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 6ተኛ ዙር  ኢስላማዊ  ስልጠናችን ነገ ዕለተ ሰኞ (ጥቅምት 4/2017 ዓ. ል) በይፋ ይጀመራል!!

እርሶም የዚህን ዙር ልዩ ስልጠናችን ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል!

ህይወትን ከቁርአን ምስጥራት እና ከረሱል አስተምህሮት አንፃር የሚቃኝበት ጥልቅ ይዘት ያለው ስልጠና ነዉ!

የስልጠናው ርዕሶች :-

📍የአስተሳሰብ አለም
📍የግንኙነት አለም እንዲሁም
📍የምርታማነት አለም በጥልቅ ማወቅና መረዳት አለብን

የህይወትን ፈተና እንዴት እናስተናግደዋለን?
ትዕግስትንስ እንዴት  እናዳብራለን?
ከአላህ ጋር እንዴት መልካም ግንኙነት እንፈጥራለን? እና መሰል ጥያቄዎችን ምላሽ የምናገኝበት ልዩ ስልጠና ነዉ ።

ስልጠናው ለ 1ወር የሚቆይ ሲሆን
🗓ጥቅምት 4/2017 ዓ.ል ይጀምራል
   
📍የስልጠና ቀናት:-
ሰኞ ከ12:00-2:00 ሰዓት
እሮብ  ከ12:00-2:00 ሰዓት
ቅዳሜ  ከ12:00-2:00 ሰዓት

ለመመዝገብ:-
☎️0935608888 ይደውሉ!

WANIA TRADING S.C

11 Oct, 07:10


እናመሰግናለን!!

  በዋንያ የከዋክብት ምሽት በተለያዩ የጥበብ ስራዎቹ የምናውቀው  አቶ ሙሀመድ ካሳ  ጋር  የነበርን ቆይታ በአላህ ፍቃድ በስኬት ተጠናቋል።

- ዘውትር #ዋኒያ #ለከዋክብት እንግዶቹ የሚያዘጋጀው የምስጋና ሰርተፍኬትም ለእለቱ እንግዳችን አቶ ሙሀመድ ካሳ በክብር  ተበርክቶላቸዋል።

መሠል የኡማውን ከዋክብት እየጋበዝን የምንደምቅበት አመሻሽ በአላህ እርዳታ ቀጣይነት የሚኖረው ሲሆን እርሶም የዚህ ፕሮግራም ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ እንጋብዛለን!!

በመጨረሻም እንግዳችን አቶ ሙሀመድ ካሳ ከተጣበበ ጊዜዎ የዋኒያ ኮከብ እንግዳችን በመሆን ስላካፈሉን  እውቀት እና ተሞክሮ ከልብ  እናመሰግናለን!!
#አልሃምዱሊላህ

#የዋኒያ_ከዋክብት

#WANIA_SHARE_COMPANY


for more join our official telegram channel 👇
@WANIA_ISLAM_SELF_HELp

1,422

subscribers

716

photos

20

videos