sefuti islamic pic & Quotes

@umiye1234


sefuti islamic pic & Quotes

22 Oct, 16:47


ምድር ላይ የማያበቃው ነገር ወደ ሞት ምታደርገው ጉዞ ነው🥀

sefuti islamic pic & Quotes

21 Oct, 17:00


አንዳንዴ ሳስብ የሚሰማኝ ስሜት ከአላህ መጠየቅ ያለብኝ ነገር ይቅር አንዲለኝ ብቻ ነው!! 😔

sefuti islamic pic & Quotes

21 Oct, 12:02


ራስህን ሁን ውበት ትጨምራለህ

sefuti islamic pic & Quotes

20 Oct, 16:26


መጪው በ አላህ እጅ እስከሆነ ድረስ ሁሌም ደህና ነን 😊

sefuti islamic pic & Quotes

24 Sep, 16:22


ከዲናችን በጣም ከመራቃችን የተነሳ ሰላትን በወቅቱ የሚሰግድና ቁርዐንን የሚቀራ ሰው.........ዲናዊ ሰው ነው ብለን እናስባለን 😔

sefuti islamic pic & Quotes

21 Sep, 14:11


ሕይወት የሰበራቸውን ልቦች Qur'an ይጠግናቸዋል!

sefuti islamic pic & Quotes

20 Sep, 07:46


ዛሬ እኛ ምንጋደልላት ዱንያ ትላንት የ ነቢዩላህ አደም (ዐ.ሰ) ቅጣት ነበረች...... 🗣️

sefuti islamic pic & Quotes

17 Sep, 16:31


በ አላህ የተብቃቃ በ ሰው መምጣትም ሆነ መሄድ አይጎዳም ❤️‍🩹

sefuti islamic pic & Quotes

17 Sep, 06:13


አላህ ሰብራችንን ሊፈትን አንጂ ችግሮቻችንን ለመፍታት አንዲት ቃል በቂ ነበረች ("ኩን ፈየኩን")!!

sefuti islamic pic & Quotes

16 Sep, 12:55


ላንተ የሚገቡ አይነት ሰዎች ስላልነበሩ አላህ ከ አንተ አራቃቸው........
እና ለምን ታዝናለህ??

sefuti islamic pic & Quotes

06 Sep, 17:41


ሐቅህን ሳናጎድል ወደመኝታችን የሄድንበት አንድም ቀን የለም።

ጌታዬ ይህ የሚስኪኑ ባርያህ ድምፅ ነው ። ማረኝ፣ ሰትረኝ።


@umiye1234

sefuti islamic pic & Quotes

05 Sep, 22:36


ትልቁ ክስረት ጀነት ስፋቷ ትልቅ ሆኖ ሳለ
.
.
አንተ ግን እዚያ ውስጥ ቦታ ከሌለህ ነው 💔

sefuti islamic pic & Quotes

04 Sep, 14:46


ከ ምኞታችን ተቃራኒ ቢሆንም....
አላህ የመረጠልን ይሻለናል

sefuti islamic pic & Quotes

30 Aug, 18:43


ምክንያቱ የማይታወቅ ጭንቀት

አንዳንዴ ምን እንደገጠማችሁ ምክንያቱን ሳታውቁት ጭንቀት በጭንቀት ሆናችሁ አታውቁም?

ምክንያቱ ምን መሰላችሁ፦
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ረሂመሁሏህ እንዲህ አሉ "ሱፍያን ኢብኑ ዑየይና ምክንያቱ ስለማይታወቅ ጭንቀት(ሀሳብ) ተጠየቁ፣ እሳቸውም እንዲህ አሉ ይሄ በድብቅ ሁነህ ያሰብከው ነገር ግን ያልሰራሀው ወንጀል ነው። በሱ ምክንያት በሀሳብ እና በጭነቀት እንድትመነዳ ተደርገህ ነው" አሉ።
¤ ሸይኹል ኢስላም እንዲህ አሉ፦"ወንጀሎች ቅጣት አላቸው፤ የድብቁ ወንጀል ቅጣት በድብቅ፣ በግልፅ የተሰራውም ወንጀል እንዲሁ በግልፅ"

ምንጭ፦ 📚📚📚 (المجموع  ١٤\١١١)

sefuti islamic pic & Quotes

26 Aug, 02:15


ሰዎች ስፍር ቁጥር የሌላቸውን መልካም ሥራዎቻችንን በአንድ ጥፋታችን ይረሳሉ።💔

   አላህ ግን ስፍር ቁጥር የሌላቸውን መጥፎ ስራዎቻችንን በአንድ መልካም ስራ ይቅር ይለናል።🥹
.
.
ጥራት ይገባው! 🥀

sefuti islamic pic & Quotes

25 Aug, 04:41


እንቅልፍ የወሰደው ሰው ከእንቅልፉ አስኪነቃ ድረስ እያለመ መሆኑን አይገነዘብም, እንደዚሁ
ከ ከኅለኛይቱ ዓለም ዘንጊ የሆነ ሰው ሞት አስኪመጣው ድረስ ያለውን አይገነዘብን!!🥀

sefuti islamic pic & Quotes

19 Aug, 07:42


ስለ ፍትህ
ፊርማ እና ድጋፍ እየተሰበሰበ ነው ለህፃን ሄቨን እንሳተፍ
Sign the petition

https://chng.it/22TWwGtXgG

Justice for Heven ⚖️🥹

sefuti islamic pic & Quotes

17 Aug, 15:31


የትም ብትሆን አሏህን ፍራ, ከመጥፎ ስራህም ቡሃላ ጥሩ ስራን አስከትል ያብስልሀልና!!

sefuti islamic pic & Quotes

15 Aug, 16:01


አላህ ዱዓህን ከተቀበለህ
ኢማንህን እየጨመረልህ ነው ።

መልስ ሳይሰጥህ ከቆየ ደግሞ
ትእግስትህን እየጨመረልህ ነው።🤌

ከነ ካልተቀበለህ ግን የተሻለውን
ስላሻልህ እንደሆነ እርግጠኛ ሁን ።😊