የቴሌግራም ጨዋታዎች 🎮 and new wallpaper

@tgchewatandgame


➢ምርጥ ጌሞች
➢ምርጥ ፕሮፋይል
➢ምርጥ አባባል
➢ ምርጥ ቻናል
ፈታ በሉ👍👍👍

የቴሌግራም ጨዋታዎች 🎮 and new wallpaper

17 Oct, 09:34


#ባል ሰክሮ ቤት ይገባል


ከዛ ለሚስቱ ምንድነው ዛሬ
#ሽንት ቤቱ በሩን ስከፍተው
መብራቱ ይበራል
ገብቼ ስዘጋው ደሞ
መብራቱ #ይጠፋል ምን አርገሽው ነው😡


#ሚስት

ወይኔ ዛሬም #ፍሪጅ ውስጥ ሸናህ 😡😡🤣🤣

የቴሌግራም ጨዋታዎች 🎮 and new wallpaper

14 Oct, 13:45


Share 😅

የቴሌግራም ጨዋታዎች 🎮 and new wallpaper

12 Oct, 08:26


.
ከ ሴት ጋር ሆነህ እንዴት መሳም እንዳለብህ ልንገርህ

እንዴት መሰለህ

በሩን ትቆልፋለህ መብራቱን ታጠፋለህ
ተመቻችተህ በጥግ በኩል ተቀመጥ እና
አልቅስ ምክንያቱም ሲንግል ነህ 😭😂🤣
..

የቴሌግራም ጨዋታዎች 🎮 and new wallpaper

10 Oct, 13:53


ሚስቴ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው 😂


በህልሜ አንተ ነጭ ልብስ ለብሰህ
በነጭ ፈረስ ላይ ተቀምጠህ
ገነት በር ላይ ቆመህ

አንተን ትተው

#ፈረሱን

ሲያስገቡ አየው 🤣😂😂😂

Share በደንብ አድርጉልኝ ብዙ ሰው ይሳቅ

የቴሌግራም ጨዋታዎች 🎮 and new wallpaper

08 Oct, 11:45


ጣፋጭነቴን ለመቅመስ
መጀመሪያ የለበስኩትን
ልብስ ማውለቅ ይኖርሃል አለች

#ሙዝ 😂😂😂😂😭

የቴሌግራም ጨዋታዎች 🎮 and new wallpaper

06 Oct, 09:12


ሀበሻ ማለት እኮ ምግብ ሲበላ

  የቧንቧ ውሀ 

#ጫት ሲቅም ደግሞ

የሀይላንድ ውሃ

የሚጠቀም ብርቅዬ ህዝብ ነው
😁😂😂😜😂😂😂😜😜
.

የቴሌግራም ጨዋታዎች 🎮 and new wallpaper

05 Oct, 16:02


👉 USDT
👉 Dogs
👉Hamster

መሸጥ የምትፈልጉ ብቻ በውስጥ አውሩኝ

👉Ton ከ0.5 ጀምሮ አለ ✍️

@NOT_USDT_BUY

የቴሌግራም ጨዋታዎች 🎮 and new wallpaper

03 Oct, 02:16


አሜሪካ ያለው አጎትህ
ደውሎ ምን እያረግክ ነው ሲልህ 
#ልብሴ ተቀዶ ላሰፋ ስሄድ #ጫማዬ
ተበጥሶ ዝቅ ስል #ስልኬ ተሰበረ
😃😃😃😩😩😩😩😩😤😤😤

.

የቴሌግራም ጨዋታዎች 🎮 and new wallpaper

27 Sep, 08:04


😂😂😂😂
በቃ ዝም ብዬ 
#መኪና ልግዛና 
ልብሴን ልስፋ
😜😜😜😜😜

የቴሌግራም ጨዋታዎች 🎮 and new wallpaper

27 Sep, 08:03


🐹 ሃምስተር የሰራችሁትን ወደ ብር መቀየር ከፈለጋችሁ ከታች ባለው ሊንክ እየገባችሁ መሸጥ መለወጥ ትችላላችሁ
👇👇👇👇

@NOT_USDT_BUY

+251983410000

የቴሌግራም ጨዋታዎች 🎮 and new wallpaper

25 Sep, 17:00


ከፋዘር ጋ ካፌ ገብተህ ለኔ ማኪያቶ ስለው
ፋዘር  ማኪያቶ ደሞ ምንድነው?  ሲል

  ቡና ና ወተት  ስለው
ስግብግብ አንዱን አታዝም
😂😁😁😁😁😂😜😜😜
.
.
Shere

የቴሌግራም ጨዋታዎች 🎮 and new wallpaper

25 Sep, 16:41


🐹 ሃምስተር ነገ ሊስት ይደረጋል 😱😱
የሰራችሁትን ወደ ብር መቀየር ከፈለጋችሁ ከታች ባለው ሊንክ እየገባችሁ መሸጥ መለወጥ ትችላላችሁ
👇👇👇👇

@NOT_USDT_BUY

+251983410000

የቴሌግራም ጨዋታዎች 🎮 and new wallpaper

23 Sep, 18:02


🙄🙄🙄🙄

እኔ የምወድሽ እንደከረሜላ 🍭
                 ፧
ግን ምን ያደረጋል የሚጠባሽ ሌላ።
🙄🙄😳😳😁
{አንዱ ሲል ሰምቼው ነው👆🏽👆🏽}
Share ግድ ነው

የቴሌግራም ጨዋታዎች 🎮 and new wallpaper

20 Sep, 17:44


አንዱ መጠጥ ቤት
ሽጉጥ ይዞ በሩን ገንጥሎ ገብቶ
ማን ነው ከሚስቴ ጋር የተኛው እገለዋለው ሲል...

አንዱ ሰካራም ተነስቶ...
ወንድሜ ብነግርክም
ጥይቱ አይበቃህም😂😂😝

የቴሌግራም ጨዋታዎች 🎮 and new wallpaper

15 Sep, 18:41


ዲቪ ነዉ?

አባት፡- ‹‹አንተ የታሪኩ አባት በእዉነት በልጄ በጣም ኮራሁበት አኮራኝ!›› ብለዉ በደስታ ሲናገሩ፡፡

የታሪኩ አባት፡- ‹‹ልጅህ ምን አገኘ ዲቪ ነዉ?››

አባት፡- ‹‹የጤና ኮሌጅ ገባ!››

የታሪኩ አባት፡- ‹‹ደስ ይላል! ጥሩ ዉጤት አመጣ?››

አባት፡- ‹‹ኧረ ለመማር አይደለም! የጤና ተማሪዎች በሱ ላይ ሊመራመሩበት ነዉ እንጂ!››🤣🤣🤣

የቴሌግራም ጨዋታዎች 🎮 and new wallpaper

15 Sep, 15:23


አሸናፊው ተለይቶዋል 👌👌 300 ብር ይቀጥላል...

የቴሌግራም ጨዋታዎች 🎮 and new wallpaper

15 Sep, 09:49


ስትገምቱ አብራችሁ አካውንት ቁጥር አስቀምጡ

Editt የተደረገ ዋጋ አይኖረውም 👌

የቴሌግራም ጨዋታዎች 🎮 and new wallpaper

15 Sep, 09:47


ዛሬ የሚደረገውን የ አርሰናል ጨዋታ በትክክል ለገመተ የሚገባውን ጎል ላወቀ የ 300 ብር gift ለ 1 ሰው ሰጣለው ከ ግምታችሁ ስር አካውንት ቁጥር አስቀምጡ 👌👌👌 ዳይ ወደ comment😍


በየጊዜው ሽልማቶች ስለሚኖር ለጉዋደኛዎ ይሄንን ቻናል መጋበዝዎን አይርሱ

❤️❤️🎄🎄💵💰💰


Shere 🖥⭕️