St. Lideta Health Sciences and Business college 2014

@stlideta2014

St. Lideta Health Sciences and Business college 2014

St. Lideta Health Sciences and Business college 2014

15 Nov, 13:24

https://t.me/StLideta

St. Lideta Health Sciences and Business college 2014

12 Sep, 20:42

"ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ"

🌻 በቸርነትህ ዓመታትን ታቀዳጃለህ፤ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፣ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ። 🌻

መዝ ፷፭ ÷ ፲፩

እንኳን ከዘመነ ሉቃስ 🐄 ወደ ዘመነ ዮሐንስ  🦅 በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏

     🌼🌼🌼አዲሱ ዓመት🌼🌼🌼

እግዚአብሔር አምላካችን🙏🙏🙏

🌷 በመሃከላችን ፍቅርና ሰላምን ያድርግልን፤

🌷 ለሃገራችን ለኢትዮጵያ ምሕረትን ያውርድልን፤

🌷 በስጋ ደዌ በአልጋ ቁራኛ ያሉትን ሕሙማንን ፈውስን ምሕረትን ያውርድልን፤

🌷 ከዓለማችን ችግርና መከራ ይሰውረን፤

🌷 ሕማማችንን ፈጽሞ ያርቅልን፤

🌷 ልባችንን ንጹሕ ያድርግልን፤

🌷 ከኃጢአት የምንርቅበት ጽድቅን የምናደርግበት፣ በምግባር በትሩፋት የምንመላለስበት ዘመን ያድርግልን፤

🌷 በስተመጨረሻም ዘመኑን የምንዋጅበት፣ የስኬት፣ የደስታ፣ የአንድነት፣ የሰላም፣ የጤና፣ ይልቁንም ሃገራችን ካለችበት ከችግር ሕዝቦቿን ከእልቂት፣ ከስደት፣ ከሃዘን ያሳርፍልን፤
ለመሪዎቻችንም ሕዝቡን የሚመሩበትን ዓይነ ልቡናቸውን ያብራልን፤ የወንዙን ሙላት ለሁሉም እንደሚያሻው እንደሚያስፈልገው እግዚአብሔር ያድርግልን🙏🙏🙏🙏

🌻🌻🌻 ለኹላችኹም መልካም አዲስ ዓመት ከነቤተሰቦቻችሁ ይሆንላችኹ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው። 🌻🌻🌻