DXN Santa

@sant2125

A Healthy way to a wealthy life style
No Investment
No Risk & Better Health
https://www.dxn2uafrica.com/pws/210003000

DXN Santa

24 Sep, 11:20

#የማህፀን_ኢንፌክሽን

🟧 በተለያዩ ምክንያቶች እንደ ባክቴሪያ፣ ፈንገስ፣ ቫይረሶች ሊከሰቱ ይችላሉ።

1. ባክቴሪያ
🔸በተፈጥሮ በመራቢያ አካላት አካባቢ የሚገኙ የባክቴሪያ ተዋስያን አለመመጣጠን ምክንያት የሚከሰት።

• ምልክቶች፡- ቀጭን፣ ግራጫ-ነጭ ፈሳሽ ከዓሳ ሽታ ጋር።

2. የፈንገስ ኢንፌክሽን (ካንዲዳይስ)፡-
🔸በካንዲዳ ፈንገሶች ከመጠን በላይ መጨመር ምክንያት ነው

• ምልክቶች፡- ወፍራም፣ ነጭ፣ አይብ የሚመስል ፈሳሽ፣ ማሳከክ እና ማህፀን አካባቢ መቆጣት።

3. ትሪኮሞኒሲስ፡-
🔸በፓራሳይት ትሪኮሞናስ ቫጋናሊስ የሚከሰት።

• ምልክቶች፡- አረፋማ፣ አረንጓዴ-ቢጫ ፈሳሽ ከጠንካራ ሽታ፣ ማሳከክ እና ማቃጠል ጋር።

4. የቫይረስ ኢንፌክሽኖች:-
🔸እንደ ሄርፒስ ስፕሌክስ ቫይረስ 2ተኛው (HSV ll) ወይም Human papillomavirus (HPV ll) ባሉ ቫይረሶች የሚከሰት።

• ምልክቶች፡ ቁስሎች፣ አረፋዎች፣ ማሳከክ እና ምቾት ማጣት።

5. ተላላፊ ያልሆነ:-
🔸እንደ ሳሙና ወይም የሆርሞን ለውጦች ባሉ ቁጣዎች የሚከሰት።

• ምልክቶች፡- ግልጽ የሆነ ኢንፌክሽን ሳይኖር መቅላት፣ ማሳከክ እና ፈሳሽ መፍሰስ።

🟧 ማህፀንን እንዴት ከኢንፌክሽን እንጠብቅ?

• በውሃ እና በDXN Ganozhi Soap ይታጠቡ

• ሲታጠቡ በጣም አለመፈተግ

• አየር ማስገባት የሚችሉ የጥጥ የውስጥ ሱሪ መልበስ።

የእኛ መልዕክት:- DXN Ganozhi tooth paste +Tea tree የተፈጥሮ ሳሙናን ይጠቀሙ። በተጨማሪም DXN Reishi mushroom powder , cordypine እና DXN Spirulina መውሰድ ያዘውትሩ።

DXN Santa

24 Sep, 04:40

የመርሳት በሽታ / Alzheimer Disease

የአልዛይመር በሽታ የማስታወስ እና የማሰብ ችሎታን ቀስ በቀስ የሚያጠፋ የአንጎል በሽታ (Dementia) አይነት ነው ።

👉የበሽታው መንስኤዎች  

በሽታው የአእምሮ እንደመሆኑ በአንጎል ውስጥ የሚገኙ የነርቭ ሴሎችን (ኒውሮንስ) የሚያጠቁ የተለያዩ ፕሮቲኖች መኖራቸው ይታወቃል፡፡ በተለይም ከዚህ በሽታ ጋር የተያያዙ ሁለት ፕሮቲኖች በእንግሊዝኛ  β-amyloid and tau ተብለው የሚጠሩ በአንጎል ሴሎች ላይ ጉዳት ያስከትላሉ፡፡

የእነዚህ ፕሮቲኖች በነርቭ ሴሎች ውስጥ መከማቸት ከጊዜ ብዛት የነርቭ ሴሎቹ እንዲሞቱ ያደርጋል፡፡ የአንጎል ነርቭ ሴሎች መሞት ደግሞ በተራው የአንጎል ጤናማ ስራን ሰለሚያውክ በእንግሊዝኛ አጠራር (Dementia) ተብሎ የሚታወቀውን የአእምሮ መዳከምን ሁኔታ ያስከትላል፡፡

ይህ በሽታ በትክክል በምን ምክንያት አንደሚቀሰቀስ ባይታወቅም  ነገር ግን በሽታው  በዘር ይተላለፋል። በሽታው በአብዛኛው የሚከሰተው እድሜያቸው 65 አመት ያለፋቸው ሰዎች ላይ ቢሆንም በቤተሰብ ወይም በዘር ካለ  ከዚህ እድሜ ቀደም ብሎ ሊከሰት ይችላል፡፡ 

👉የበሽታው ምልክቶች

የበሽታው ምልክቶች ከመጠነኛ እሰከ ከፍተኛ ደረጃ በሆነ መልክ ሊገለፁ ይችላሉ፡፡ እዚህ ላይ ማሰተዋል ያለብን ከእድሜ ጋራ በተያያዘ የሚከሰቱ የመርሳት ወይም የመዘንጋት ሁኔታዎች ሊኖሩ እንደሚቸሉ ነው፡፡ እንዚህ ግን በሽታው እንዳለባቸው ሰዎች መቆጠር የለባቸውም፡፡

▫️በቅርብ ጊዜ የተደረጉ ነገሮች መርሳት እና
▫️ሰዎችን ማስታወስ አለመቻል ቀደም ብሎ የሚከሰት የበሽታው ምልክት ነው (ሰዎች የድሮ ነገሮችን የማሰታወስ ችሎታቸው እንደተጠበቀ ሊቆይ ይችላል)፡፡  መርሳት የሚጨምረው ነገር :-
▫️እቃዎችን ያለቦታቸው ማስቀመጥ
▫️አቅጣጫና ቦታን መዘንጋት በተለይም ከዚህ ቀደም በሚያውቁት ሰፈር ሆነ ቤት አካባቢ መጥፋት
▫️ድሮ ይሰሩ የነበሩ ነገሮችን ማከናወን አለመቻል ለምሳሌ የወር የሚከፈሉ እዳዎችን መክፈል አለመቻል
▫️የፀባይ መቀየር ያልተለመደ ወይም አዲስ ባህሪ ማሳየትን ይጨምራል፡፡  

ይህ አንግዲህ የበሽታው መጠነኛ ምልክቶች ናቸው፡፡

📌በሽታው እየከፋ ሲሄድ ደግሞ :-
▫️የተባባሰ የመርሳት ወይም የመዘንጋት ሁኔታ መከሰት
▫️በመርሳት ምክንያት ደግሞ ግራ መጋባት
▫️ባህሪ መቀየር
▫️ሰዎችን መጠራጠር አለመተባበር እንዲሁም ሰዎችን የማጥቃት የመደባደብ ሁኔታን
▫️የቤተሰብ አባላትን እና ጓደኞችን ማወቅ አለመቻል እና መዘንጋት
▫️ልብስ በደንብ አለመልበስ ወይም ለመልበስ የሰው እርደታ ማስፈለግን

📌በጣም የከፋ ደረጃ ሲደርስ ደግሞ :-
▫️የመነጋገር ችሎታ ማነስና ▫️ለማንኛውም ነገር ለመልበስ፤ ለመብላት፤ ለመፀዳዳት የሰዎች እርደታ አስፈላጊ ወይም የግድ ይሆናል፡፡

👉ምርመራዎች

የተለያዪ አንጎልን የሚመለከቱ ምርመራዎች ይደረጋሉ፡፡ የምርመራዎች አንዱ ምክንያት የተከሰተው በሽታ በሌሎች ምክንያቶች አለመሆኑን ማረጋገጥ ይጨምራል፡፡ የአእመሮ መዘንጋት ወይም መሳትን (ዲሜንሽያን) የሚያሰከትሉ ሌሎች ሁኔታዎች አንዳሉ ማወቅ ተገቢ ነው፡፡

እንግዲህ ሀኪሞች ደም ምርመራዎችን ጨምሮ ከሰረሰር ፈሳሽ በመውሰድ ምርመራዎችን ሊያደርጉ ይችላሉ፡፡ 

👉ህክምና
ይህንን በሽታ የሚያድን ህክምና በአሁኑ ጊዜ የለም፡፡ በሽታውን  የሚያዘገዩ መድሃኒቶች ቢኖሮም በሽታውን መመለስ አይችሉም፡፡ ከበሽታው ጋራ በተያያዘ የሚፈጠሩ የአእምሮ መጨነቅ መረበሽ እንቅልፍ ማጣትን የመሳሰሉትን ሁኔታዎች በህክምና ማርገብ ይቻላል፡፡  

📌አልዛይመር በሽታን መከላከል ይቻላል?

ለመከላከል የተለየ ዘዴ አሁንም በምርምር ላይ ነው:: ይሁን እንጂ የአደጋ መንስኤዎችን በመቀነስ በሽታውን የመፍጠር እድሉን መቀነስ ይቻላል:: በአሁኑ ጊዜ የተሻለው መከላከያ ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ነው፣ እና እነዚህ እርምጃዎች ጠቃሚ ሊሆኑ ይችላሉ፡-

▫️ሲጋራ አለማጨስ
▫️የሰውነት እንቅስቃሴ ማረግ
▫️ማህበራዊ ተሳትፎ
▫️አእምሮን ሚያነቃቃ ሙዚቃ ማዘውተር
▫️ በአትክልትና ፍራፍሬ የበለፀገ የተመጣጠነ ምግብን መጠቀም
▫️በቂ እንቅልፍ ማግኝት

ሲጠቃለል ይህ በሽታ አስከፊ ደረጃ ሲደርስ ቤተሰብ ላይ የሚፈጥረው ጭንቀት ከባድ ነው፡፡ በተለይም አብረው የኖሩት ሰው ሚስቱን ወይም ባሉን አለማወቅ ደረጃ ሰዲርስ፣ በኖረበት ቤት እንግዳ ሆኖ መታየት ከባድ ነው፡፡
ሆኖም በሽታውን ለማከም ምርምሩ የቀጠለ መሆኑንም ለማሰታወቅ እንወዳለን፡፡

DXN Santa

14 Sep, 17:26

ቀይ እንጉዳይ በሳይንስ እና ህክምና ህብረተሰብ ጋኖደርማ ሉሲደም ተብሎ የሚጠራው ከ 2000 አመት በላይ በሩቅ ምስራቅ በንጉሶች እና ቤተ መንግስት ለአመታት ለጤና ማጎልበቻ፣ ለወሲብ እና ግንኙነት ጋር የተያያዙ ችግሮችን እንዲሁም ለበሽታ እንደመድሀኒትነት ይጠቀሙበታል። ይህ እንጉዳይ በሳይንሳዊ ምርምር በብዙ አገራት የተጠናበት ሲሆን ለብዙ የጤና ችግሮች እንዲሁም የተለያዩ የዘር እንዲሁም ተላላፊ በሽታዎች ለመከላከል ያለውን አቅም ከአመታት ጀምሮ እስከ አሁን የታተሙ አለምአቀፍ ወረቀት እና መፅሀፎች ዘግበውታል። እኔም ይህህን እውቀት እናንተን ላካፍላችሁ ነው።
ይህን እንጉዳይ አድትቆ እና ፈጭቶ መጠጣት እንዲሁም ተጨማሪ በሻይ እና ሌሎች መልኩ ይጠቀሙታል። ይህንን እንጉዳይ በአሁኑ ጊዜ ራሱ ደርቆ እና ተፈጭቶ፣ በሻይ እና በቡና መልክ፣ በፍስክ እና በፆም ማኪያቶ መልክ፣ በፀጉር እና ፊት ቅባት፣ በርስ ሳሙና እንዲሁም በእንክብል አይነት ተሰርቶ የተለያየ የሰውነታችንን ክፍል ላይ በቀላሉ እንድንጠቀምበት ይረዳል። ያለው ጠቀሜታ ከመብዛቱ የተነሳ በክፍል ከፋፍዬ አቀርብላችሃለሁ። የዛሬው ብዙ ጥያቄ የቀረበበት ቀይ እንጉዳይ እና ካንሰር ነው።
ይህ እንጉዳይ በብዛት የሚታወቀው ሰውነታችንን ከተለያዩ ቫይረስ እና ኢንፌክሽን መከላከል አቅምን በብዙ እጥፍ መጨመር ሲሆን ይህ በሽታ ሳይዝ በፊት እንድንከላከል ይረዳል። ከዚህም በተጨማሪ የካንሰር በሽታን መከላከል፣ አስም እና ሌሎች የሳንባ በሽታዎችን ማስታገስ፣ አልዛይመርስ የተባለውን በሽታ፣ የመገጣጠሚያ ህመም እንዲሁም የተለያዩ የልብ በሽታዎች ማስታገስ፣ ኮሌስትሮል መጠን መቀነስ፣ የመሳሰሉት ይገኙበታል።
ብዙ ዘመድ እና ጓደኛ በካንሰር በሽታ ሲጠቃ እናያለን። በጊዜ ወይም ተሰራጭቶ ሊገኝ ይችላል። እንደ ደረጃው የተለያየ አይነት የጨረር እንዲሁም የ chemotherapy ህክምና ይሰጣል። አንዳንዱም ምንም ህክምና ሳይሰጥ ቀን ይጠበቃል።
ታድያ ይህ እንጉዳይ በውጭ ሀገራት ለነዚህ በሽታዎች ተመራጭ ያረገው ምንድን ነው?
* እስከ ካንሰር ሴሎች ድረስ በመግባት የነዚህን ሴል መባዛት ያቆማል እንዲሁም ራሱን በራሱ መጠኑን እንዲቀንስ ይረዳል። አንድ ጥናት እንዳሳየው በ13 ሳምንት የቀይ እንጉዳይ ህክምና የጡት ካንሰር ሴል ቁጥር ከ67 -98 በመቶ መግታት እንደቻለ አሳይቷል። የጉበት ካንሰር ወይም እጢ የደም ዝውውሩን በመዝጋት እንዳያድግ እንደሚያደርግም ታይቷል።
*የካንሰር ስርጭት አንዱ ለሞት የሚዳርግ ሲሆን ይህ የቀይ እንጉዳይ ከሌሎች የሰውነት ክፍል ወደ ጡት እና ፕሮስቴት እንዳይሰራጭ እንደሚያግት በጥናት ተደግፏል።
*ከዚህም በተጨማሪ የ ካንሰር ህክምና የሚያመጡትን አንፃራዊ ምልክቶች ለምሳሌ አቅም ማጣት፣ ፀጉር መርገፍ የመሳሰሉትን በማስቀረት ወደ ድሮው ጤንነት በመመለስ መድሀኒቱን ለመውሰድ ብቁ ያደርጋል።
*የቤተሰብ የካንሰር ታሪክ ካለ ይህንን ለመከላከል እና እርሶ ላይ እንዳይመጣ ይከላከላል ብዙ ሌሎች ጥቅሞች አሉት።
በሚቀጥለው በትናት የተደገፈ የቀይ እንጉዳይ ከ ቫይረስ ኢንፌክሽን በተለይም ከ ሄፓታይተስ ቢ እና ኤች አይ ቪ ጋር ያለውን ጥቅም እናያለን። ጥያቄ በፅሀፍ መልእክት ማድረስ ይችላሉ።
ይህ የቀይ እንጉዳይ እንዴት ማግኘት እንዳለበት ማወቅ ከፈለጉ፣ እንዴት እንደሚወስድ እንዲሁም ምን ምን ምልክቶችን ማስተዋል እንዳለቦት ይህንን ሲወስዱ በጤና ሊንክ የ ፌስቡክ ወይም የቴሌግራም ፔጅ ላይ ብቻ ቢፅፉልን ሊያገኙን ይችላሉ።
ለተጨማሪ መረጃ inbox me

DXN Santa

14 Sep, 17:26

እንደምናውቀው በፈረንጆች አቆጣጠር አስራሁለተኛው ወር 2019 አም አሁን COVID-19 ተብሎ የሚጠራው ኮሮና ቫይረስ አይነት በቻይና መታየት ጀመረ። ይህ ፅሁፍ እንዴት ይህንን በሽታ መከላከል እንደምንችል እና ከበፊቱ ኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ ምን ተማርን የሚለው ላይ ያተኩራል።
የተለያዩ የኮሮና ቫይረስ ቤተሰቦች ሲኖሩ እስካሁን ሶስቱ ሰው ላይ የላቀ ጉዳት አሳይተዋል። የመጀመርያው SARS-CoV-2 ሲሆን መጀመርያ የታየው በፈረንጅ አቆጣጠር በ2002 በቻይና ጓንዶንግ የሚባል ቦታ ነው። በአጠቃላይ 8422 ሰው ሲይዘው 916 ሰው በ29 አገራት ለሞት ዳርጓል። ሁለተኛው MERS Corona Virus በፈረንጅ አቆጣጠር 2012 ላይ በመካከለኛው ምስራቅ የታየ ሲሆን እሱም 2494 ኬዝ ተመዝግቧል። እነዚህ በእጅ ንክኪ እና በትንፋሽ የሚተላለፍ ሲሆን በእድሜ ገፋ ያሉትን እና ተጨማሪ በሽታ ያለባቸው ላይ ፀንቶ ታይቷል። ይህ በሽታ ከብዙ ስቃይ በሃላ ቢቆምም ከጊዜ በሃላ ራሱ በሽታ ሰው ሊይዘው ያልቻለው ሰውነታችን መቋቋም ስለቻለ ነው።
ይህ በሽታ አገራችን ውስጥ ገብቷል አልገባም ብለን ከመጨነቅ፣ ሁሌ ከሚነገረው እጅ መታጠብ እና ሰው የበዛበት ቦታ አለማዘውተር በተጨማሪ ምን ማድረግ እንችላለን?
ባለፈው ስለ ቀይ እንጉዳይ እና ካንሰር ፅፌ ነበር። አሁን ይህ ተዐምራዊ የተፈጥሮ ስጦታ ከተለያዩ ቫይረስ እንዲሁም ባክቴርያ ኢንፌክሽን እንደሚከላከል የሚያሳዩ ብዙ ሳይንስ የደገፈው ጥናቶች አሉ። ይህ እንጉዳይ በአንድ ጥናት HIV ቫይረስን የመባዛት 80-90 በ100 የመቀነስ አቅም እንዳለው እና ከበሽታው መድሀኒቶች ስራ አይነት መስራት እንደሚችል ያሳያል። አንዱ ልዩነት እነዚህ መድሀኒቶች ሰውነት ክፍሎች ላይ አንፃራዊ ባህሪ አላቸው፣ ሰውነት መድሀኒትን መልመድ፣ ከሌሎች መድሀኒቶች ጋር መጋጨት ሲኖር ይህ እንጉዳይ ተፈጥሯዊ ስለሆነ እነዚህ ምልክቶች የሉትም። ሌሎች እንደ ጉበት ቫይረስ የመሳሰሉት ላይም የሰውነታችንን የበሽታ መዋጋት አቅም በመጨመር የመከላከል አቅምን ይጨምራሉ። ይህ ብዙ ሰዎች ለአመታት ተዐምራዊ ባህሪውን ይናገሩለታል። ለሁለት ሺ አመታትም በቤተ መንግስት እንደ መድሀኒትነት ሲጠቀሙበት ኖረዋል። እኛም አገር ከ 15 አመት በላይ ለሌሎች በሽታዎች ስንጠቀምበት ኖረናል። አሁንም ለዚህ በሽታ ሰውነታችንን እንድናጎለብትበት ብንሞክረው ጥሩ ነው ብለን እናስባለን።

የጤና ሊንክ ምክር:
ከመድሀኒት ባለፈ ሰውነታችን ላይ ብናተኩርስ? ሰውነታችንን በሽታ የመከላከል አቅሙን ከፍተኛ ደረጃ በማድረስ የበኩላችንን ብንወጣ ከዛ በተጨማሪ የሚመከሩትን ቅድመ ጥንቃቄዎች በማድረግ የራሳችንን ጤንነት በእጃችን እናስገባ።
እዚህ ላይ ጥያቄ ያላችሁ እንዲሁም የተጠኑት ጥናቶች ሊንክ የምትፈልጉ በግል ፃፉልን እንልክላችሃለን።

ሼር በማድረግ ሌሎችም ተጠቃሚ እንዲሆኑ እናድርግቀይ እንጉዳይ በሳይንስ እና ህክምና ህብረተሰብ ጋኖደርማ ሉሲደም ተብሎ የሚጠራው ከ 2000 አመት በላይ በሩቅ ምስራቅ በንጉሶች እና ቤተ መንግስት ለአመታት ለጤና ማጎልበቻ፣ ለወሲብ እና ግንኙነት ጋር የተያያዙ ችግሮችን እንዲሁም ለበሽታ እንደመድሀኒትነት ይጠቀሙበታል። ይህ እንጉዳይ በሳይንሳዊ ምርምር በብዙ አገራት የተጠናበት ሲሆን ለብዙ የጤና ችግሮች እንዲሁም የተለያዩ የዘር እንዲሁም ተላላፊ በሽታዎች ለመከላከል ያለውን አቅም ከአመታት ጀምሮ እስከ አሁን የታተሙ አለምአቀፍ ወረቀት እና መፅሀፎች ዘግበውታል። እኔም ይህህን እውቀት እናንተን ላካፍላችሁ ነው።
ይህን እንጉዳይ አድትቆ እና ፈጭቶ መጠጣት እንዲሁም ተጨማሪ በሻይ እና ሌሎች መልኩ ይጠቀሙታል። ይህንን እንጉዳይ በአሁኑ ጊዜ ራሱ ደርቆ እና ተፈጭቶ፣ በሻይ እና በቡና መልክ፣ በፍስክ እና በፆም ማኪያቶ መልክ፣ በፀጉር እና ፊት ቅባት፣ በርስ ሳሙና እንዲሁም በእንክብል አይነት ተሰርቶ የተለያየ የሰውነታችንን ክፍል ላይ በቀላሉ እንድንጠቀምበት ይረዳል። ያለው ጠቀሜታ ከመብዛቱ የተነሳ በክፍል ከፋፍዬ አቀርብላችሃለሁ። የዛሬው ብዙ ጥያቄ የቀረበበት ቀይ እንጉዳይ እና ካንሰር ነው።
ይህ እንጉዳይ በብዛት የሚታወቀው ሰውነታችንን ከተለያዩ ቫይረስ እና ኢንፌክሽን መከላከል አቅምን በብዙ እጥፍ መጨመር ሲሆን ይህ በሽታ ሳይዝ በፊት እንድንከላከል ይረዳል። ከዚህም በተጨማሪ የካንሰር በሽታን መከላከል፣ አስም እና ሌሎች የሳንባ በሽታዎችን ማስታገስ፣ አልዛይመርስ የተባለውን በሽታ፣ የመገጣጠሚያ ህመም እንዲሁም የተለያዩ የልብ በሽታዎች ማስታገስ፣ ኮሌስትሮል መጠን መቀነስ፣ የመሳሰሉት ይገኙበታል።
ብዙ ዘመድ እና ጓደኛ በካንሰር በሽታ ሲጠቃ እናያለን። በጊዜ ወይም ተሰራጭቶ ሊገኝ ይችላል። እንደ ደረጃው የተለያየ አይነት የጨረር እንዲሁም የ chemotherapy ህክምና ይሰጣል። አንዳንዱም ምንም ህክምና ሳይሰጥ ቀን ይጠበቃል።
ታድያ ይህ እንጉዳይ በውጭ ሀገራት ለነዚህ በሽታዎች ተመራጭ ያረገው ምንድን ነው?
* እስከ ካንሰር ሴሎች ድረስ በመግባት የነዚህን ሴል መባዛት ያቆማል እንዲሁም ራሱን በራሱ መጠኑን እንዲቀንስ ይረዳል። አንድ ጥናት እንዳሳየው በ13 ሳምንት የቀይ እንጉዳይ ህክምና የጡት ካንሰር ሴል ቁጥር ከ67 -98 በመቶ መግታት እንደቻለ አሳይቷል። የጉበት ካንሰር ወይም እጢ የደም ዝውውሩን በመዝጋት እንዳያድግ እንደሚያደርግም ታይቷል።
*የካንሰር ስርጭት አንዱ ለሞት የሚዳርግ ሲሆን ይህ የቀይ እንጉዳይ ከሌሎች የሰውነት ክፍል ወደ ጡት እና ፕሮስቴት እንዳይሰራጭ እንደሚያግት በጥናት ተደግፏል።
*ከዚህም በተጨማሪ የ ካንሰር ህክምና የሚያመጡትን አንፃራዊ ምልክቶች ለምሳሌ አቅም ማጣት፣ ፀጉር መርገፍ የመሳሰሉትን በማስቀረት ወደ ድሮው ጤንነት በመመለስ መድሀኒቱን ለመውሰድ ብቁ ያደርጋል።
*የቤተሰብ የካንሰር ታሪክ ካለ ይህንን ለመከላከል እና እርሶ ላይ እንዳይመጣ ይከላከላል ብዙ ሌሎች ጥቅሞች አሉት።
በሚቀጥለው በትናት የተደገፈ የቀይ እንጉዳይ ከ ቫይረስ ኢንፌክሽን በተለይም ከ ሄፓታይተስ ቢ እና ኤች አይ ቪ ጋር ያለውን ጥቅም እናያለን። ጥያቄ በፅሀፍ መልእክት ማድረስ ይችላሉ።
ይህ የቀይ እንጉዳይ እንዴት ማግኘት እንዳለበት ማወቅ ከፈለጉ፣ እንዴት እንደሚወስድ እንዲሁም ምን ምን ምልክቶችን ማስተዋል እንዳለቦት ይህንን ሲወስዱ በጤና ሊንክ የ ፌስቡክ ወይም የቴሌግራም ፔጅ ላይ ብቻ ቢፅፉልን ሊያገኙን ይችላሉ።
ለተጨማሪ መረጃ
Put your message inbox me

DXN Santa

24 Jul, 15:04

👨🏾‍⚕️ የኩላሊትዎ ጤንነት ይጠበቃል?? 🤔

ኩላሊታችን ከሰውነታችን ክፍሎች እጅግ ዋነኛ እና አስፈላጊው ነው። የኩላሊታችንን ጤንነት እና ደህንነት የሁላችንም ጉዳይ ሊሆን ይገባል!

DXN Mushroom, DXN Cordyceps and DXN potenzhi

DXN Santa

21 Jul, 04:25

አልዛይመር ምንድነው?

የአልዛይመር ህመም ከግዜ ጋር የማስታወስ እና የማሰብ እንዲሁም ባህሪን የሚያውክ የDementia (ዲሜንሺያ) አይነት ነው።

የአልዛይመር ህመም ማንን ያጠቃል?

1. በዘር የመከሰት እድል አለው እስከ 80% 👨‍👩‍👧‍👦
2. በአብዛኛው በእድሜ የገፉ ሰዎች (ከ65 አመት) በላይ ይስተዋላል 👴🏾👵🏾
3. ይበልጥ በሴቶች ላይ የመከሰት እድል አለው 👵🏾

የአልዛይመር ህመም ምልክቶች ምንድናቸው?

🧠 በቅድምያ አጫጭር ግዜ ክስተቶችን መርሳት ሲሆን እየቆየ ግነ አጠቃላይ ትውስታን (memory) ማጣት ይከተላል።
🧠 መናገር፣ መፃፍ፣ መረዳት መቸገር
🧠 የሚሄዱበትን፣ ያስቀመጡትን እቃ መርሳት
🧠 ግራ መጋባት
🧠 የእለት ተግባራትን ለመፈፀም ረጅም ግዜ መውሰድ
🧠 የባህሪ መቀየር (ብስጭት፣ መነጫነጭ፣ የእንቅልፍ መዛባት)
🧠 የቤተሰብ አባላትን መርሳት