ትዝ አለኝ የጥንቱ 🎶

@oldmusiccollections


የተለያዩ ቆየት ና ለስለስ ያሉ ከሰዎች አንደበት የማይጠፉ ተወዳጅ እና ዘመን ተሻጋሪ የሆኑ ሙዚቃዎችን እናንተን ያዝናናሉ፣ያስደስታሉ ብለን ይዘን ቀርበናል።

የዚህ channel መታሰቢያነቱ ዘመን ተሻጋሪ ስራን ሰርተው ላለፉ "ድምፃውያን" ይሁን!!!