"ኑ:ወደ አላህ እንመለስ!!የሱኒዮች ጉሩፕ🇸🇦

@nuwedaalahienemalas


"ኑ:ወደ አላህ እንመለስ!!
አላህ ወደ ሀቅ መመለስን እና
በሀቅ ላይ ፅናትን ይስጠን፡፡
ሰዎች ምንም ቢሉ አላህ የወሰነዉ አይቀርም !!
ጉድ እኮነዉ አሉ ሸይኻችን!!
✍🏻የተለያዩ ኡስታዞችን ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/nuwedaalahienemalas
https://t.me/nuwedaalahienemalas

"ኑ:ወደ አላህ እንመለስ!!የሱኒዮች ጉሩፕ🇸🇦

21 Jan, 00:26


﴿ رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ ﴾

قال الشيخ ابن عثيمين رحمه اللّٰه:

« هذا الدعاء من أجمع الأدعية بل هو أجمعها لأنه شامل.»

📚- [شرح رياض الصالحين (16/6)].


╭┈──── ••↯↯↯
╰➢
https://t.me/umu_fawozan_umu_Zaid

"ኑ:ወደ አላህ እንመለስ!!የሱኒዮች ጉሩፕ🇸🇦

21 Jan, 00:26


رَبّوا بَناتكم عَلىٰ حُبّ الحِجَاب ، فَإن كبُرتْ كبُرَ معُها
حَياءُ السيّدة فَاطمَة ، وهيّبة السيّدة خديجة ، وعِفّةُ السيّدة رُقيّة ، وأدَبُ السيّدة زَينَب ؛ وطَهارة السيّدة أم كلثُوم ، رِضوَان الله عَليهنَّ .

فَكَلِمةُ لَا زَالَتْ صَغِيرة ، عِبَارَة قَتلَتْ الحِشْمَة مِنْ الصِّغَرِ،
فَأَفْقَدَتْ الفَتَاة حَيَاءَهَا فِي الكِبَر ~


https://t.me/terbyataselef

"ኑ:ወደ አላህ እንመለስ!!የሱኒዮች ጉሩፕ🇸🇦

21 Jan, 00:26


መደበኛ በተርቢያ ዙርያ ደርስ ጀመረ ግቡ🔊

وصايا لقمان الحكيم لابنه


لشرح كتاب
🎙 آلأُسْتَاذ ابو صالح العثيمين حفظه الله



https://t.me/terbyataselef

"ኑ:ወደ አላህ እንመለስ!!የሱኒዮች ጉሩፕ🇸🇦

21 Jan, 00:25


https://t.me/albeyanbutajiragroup

"ኑ:ወደ አላህ እንመለስ!!የሱኒዮች ጉሩፕ🇸🇦

21 Jan, 00:25


قالَ الإمام الأوْزاعِيّ رحمه الله

:«عليكَ بآثارٍ مِنْ سَلَف، وإنْ رفضكَ النَّاس، وإيَّاكَ! وآراءَ الرِّجال، وإنْ زخرفُوا لكَ بالقَوْل»

[«الشَّريعة للآجرّيّ» (1/139)]

إِتّبَاعُ السُنَة
╭┈──── ••↯↯↯
╰➢
https://t.me/umu_fawozan_umu_Zaid

"ኑ:ወደ አላህ እንመለስ!!የሱኒዮች ጉሩፕ🇸🇦

21 Jan, 00:25


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

📢ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ አድስ ታላቅ ብስራት


كتاب : عقيدة التوحيد وبيان ما يضادها أو ينقصها من الشرك الأكبر أو الأصغر والتعطيل والبدع وغير ذلك
تأليف : فضيلة الشيخ صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله

🖋አቂደቱ አተውሂድ የሸይኽ ፈውዛን ሀፊዘሁ አሏህ





🎤በወንድማችን ሙራድ አቡ አስማእ ሀፊዘሁ አሏህ  ቀጥታ ስርጭት ለመግባት ስለማይመቼው እየቀራ ሪከርዱን የሚለቅልን ይሆናል ኢንሻ አሏህ


Pdf📔👇👇

https://t.me/atwhidawal/221


ደርሱ የሚለቀቀው👇👇
https://t.me/atwhidawal
https://t.me/atwhidawal

"ኑ:ወደ አላህ እንመለስ!!የሱኒዮች ጉሩፕ🇸🇦

21 Jan, 00:25


መደበኛ በተርቢያ ዙርያ ደርስ ጀመረ ግቡ🔊

وصايا لقمان الحكيم لابنه


لشرح كتاب
🎙 آلأُسْتَاذ ابو صالح العثيمين حفظه الله

https://t.me/terbyataselef?videochat

https://t.me/terbyataselef

"ኑ:ወደ አላህ እንመለስ!!የሱኒዮች ጉሩፕ🇸🇦

21 Jan, 00:25


📌አዲስ ሙሓደራ


{محاضرة بعنوان } الثبات عند حدوث الفتن

📡 የሙሓደራው ርዕስ ፦{ፅናት በፈተና ግዜ }
 

🎙አቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን ሀፊዘሁሏህ


يوم الجمعة ب
📲* ዘውትር ጁሙዓ ከአስር በኃላ የሚሰጥ ሙሓደራ

🕌 ቦታ አዳማ 01 ቀበሌ ኢብኑ ተይሚያ መስጂድ

https://t.me/abuabdurahmen

"ኑ:ወደ አላህ እንመለስ!!የሱኒዮች ጉሩፕ🇸🇦

21 Jan, 00:25


መደበኛ በተርቢያ ዙርያ ደርስ ጀመረ ግቡ🔊

وصايا لقمان الحكيم لابنه


لشرح كتاب
🎙 آلأُسْتَاذ ابو صالح العثيمين حفظه الله



https://t.me/terbyataselef

"ኑ:ወደ አላህ እንመለስ!!የሱኒዮች ጉሩፕ🇸🇦

21 Jan, 00:24


📌 قال فضيلة الشيخ ربيع بن هادي المدخلي حفظه الله تعالى

فإذا قلنا للناس احرصوا على المنهج السلفي فإنَّما نأمرهم بالتَّمسك بكتاب الله وسنة رسوله صلى الله عليه وسلم وما كان عليه رسول الله وأصحابه.

👈🏻 (هذا هو المنهج السلفي)

التَّمسك بكتاب الله وبسنة رسول الله وبما كان عليه رسول الله وصحابته الكرام

المنهج السلفي يتميَّز بأنَّه الحق وأنه الهدى

ويتميَّز أهله بأنَّهم يتمسكون بهذا الحق والهدى الذي كان عليه رسول الله وصحابته.

📚 | اللباب: 174 |


╭┈──── ••↯↯↯
╰➢
https://t.me/umu_fawozan_umu_Zaid

"ኑ:ወደ አላህ እንመለስ!!የሱኒዮች ጉሩፕ🇸🇦

21 Jan, 00:24


የአልበያን መሥጂድና መድረሣ የዳዕዋ ፕሮግራም ተጀምሮዋል ገባ ገባ በሉ

https://t.me/albeyanbutajiragroup/14760

"ኑ:ወደ አላህ እንመለስ!!የሱኒዮች ጉሩፕ🇸🇦

21 Jan, 00:23


➘➘በተርቢያ ዙርያ አዲስ ተከታታይ ደርስ ➘➘



[ክፍል((14)

إسم الكتاب 
وصايا لقمان الحكيم لابنه

تأليف لفضيلة  للشيخ العلامة ربيع بن هادي المدخلي حفظه الله


🎞የኪታቡ አዘጋጅ ፈዲለቱ ሸይኽ ረቢዕ ብንሀዲይ  አልመድኸሊይ حفظه الله


لشرح كتاب
🎙 آلأُسْتَاذ ابو صالح العثيمين حفظه الله

📜ማብራርያ📗
🎙በኡስታዝ አቡ ሷሊህ  አል ኡሰይሚን  [አላህ ይጠብቀው!


➘➘የኪታቡን  ፒድኤፍ ለማግኘት📨

https://t.me/terbyataselef/3329


⤵️لمتابعة القناة••⇣⇣
https://t.me/terbyataselef


https://t.me/AbuSalihAlosimine


أسهم في النشر فالدال على الخير كفاعله

"ኑ:ወደ አላህ እንመለስ!!የሱኒዮች ጉሩፕ🇸🇦

21 Jan, 00:23


ኸድር ከሚሴ

🎙በዶ/ር ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አል-ሐበሺ (አስ-ሲልጢ) ሀፊዘሁላህ

ከኡሱል አስ-ሱንና ደርስ የተቀነጨበ

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444

"ኑ:ወደ አላህ እንመለስ!!የሱኒዮች ጉሩፕ🇸🇦

21 Jan, 00:22


ሰበር የምስራች
▸▸▸▸▸▸▸◉◂◂◂◂◂◂
ወሳኝ የሙሓደራ ፕሮግራም

    በቡታጅራ ከተማ በአልበያን መስጂድና መድረሳ በአይነቱ ልዩ የሆነ የሙሓደራ መድረክ የፊታችን እሁድ ጥቅምት 10 2017 ከመጝሪብ እስከ ዒሻ መዘጋጀቱን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።

    በዚህ ልዩ መድረክ እርስዎም ከነ ወዳጅ ቤተሰብዎ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል። በመሆኑም የፊታችን እሁድ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ ቀጠሮዎን ወደ አልበያን መድረሳ ለማድረግ ከወዲሁ ይዘጋጁ።

🎙 ሙሓደራው የሚቀርብልን በውድ የሱና ኡስታዞቻችን ሲሆን መድረኩን በአካል መታደም ለማትችሉ እንዲሁም ርቀት ለሚገድባችሁ እህት ወንድሞች ፕሮግራሙን በቴሌግራም ግሩፓችን በ(online) ቀጥታ ስርጭት የምናስተላልፍ ይሆናል #ቢኢዝኒላህ

@albeyanbutajiragroup

📅  እሁድ 10-02-2017
ከመጝሪብ ሰላት በኋላ
🕌 አልበያን መድረሳ

✍️ አዘጋጅ፦ የቡታጅራ ከተማ ሰለፊዮች


🌐https://t.me/albeyanbutajiragroup/14760

"ኑ:ወደ አላህ እንመለስ!!የሱኒዮች ጉሩፕ🇸🇦

21 Jan, 00:22


'

"ኑ:ወደ አላህ እንመለስ!!የሱኒዮች ጉሩፕ🇸🇦

21 Jan, 00:21


https://t.me/albeyanbutajiragroup

"ኑ:ወደ አላህ እንመለስ!!የሱኒዮች ጉሩፕ🇸🇦

21 Jan, 00:19


🔊📢 ዳዕዋ ዳዕዋ ዳዕዋ

ታላቅ የዳዕዋ ዝግጅት ጥሪ በሰሜን ወሎ ዞን ሃብሩ ወረዳ ቀበሌ (021) ጥቅምት ቀን /8/2017/የፊታችን ጁሙዓ የውላውላ ሰለፍዮች ሁላችሁንም ጋብዘዋችኋል ስለሆነም መቅረትና በቦታው ላይ አለመገኘት የኋላ ኋላ ነዳማና ፀፀትን ያዎርሳል  በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ዝግጅት ሲሆን በቦታው ላይ በአካል በመገኘት የዳዕዋው ተቋዳሽና ተካፋይ ይሁኑ ያስታውሱ እንዳይረሱ ቦታው ላይ በጣፋጭ አንድበት ንቁና ብርቅየ የሆኑ ምክርን ፈትፍተው የሚጎርሱ መሻይኮችና ኡስታዞች ዳዕዋ ሰለፍያ ያፈራቸው ትላልቅ እንግዶችም ይገኙበታል የዛኔ ይለያል

🪑 ታጋባዥ እንግዶቻችን እነሆ ብለናል↩️

🎙1_ሸይኽ ሰይድ ሙሀመድ  ከሃራ
🎙2- ኡስታዝ ኑር ሞላ         ከሃራ
🎙3-ኡስታዝ ሙሃመድ ሰልማን  ከሃራ
🎙4-ሸይኽ ሙሐመድ ሃያት     ከሃራ
🎙5-ኡስታዝ ኑራድስ ሙሀመድ ከመርሳ
🎙6_ሸይኽ ሙሐመድ ሲራጅ  ከሀሮ
🎙7- ሸይኽ ሁሴን ከረም    ከሀራ
🎙8_ኡስታዝ አብዱረህማን ከሰዶማ
🎙9-ኡስታዝ  ሱልጧን ሃሰን ከሃራ
{ሃፊዘሁሏህ} ጀሚአን>

ርዕስ በእለቱ የነገራን ይገለፃል

🟢 ኢንሻ አላህ ሌላም ተጋባዥ እንግዶች ቦታው ላይ ይኖሩናን በውላውላና አኪባቢዋ የምትገኙ ሙስሊምች በሙሉ በተባለው ቦታ ላይ ተገኙና ከሽርክ ወረርሽኝ ታከሙ ከሽርክ ከቢዳዓ ከመሰረተቢስ እምነት ከአስቀያሚ ተግባራት ለመራቅና ለመጠንቀቅ ለመጠበቅ ያስችላችኋልና ታድማችሁል ኑኑኑኑኑ

በተባለው ቦታ በጧት በመገኘት ከጅማሮው እስከፍፃሜው ድረስ ለመጠቀም ከጧቱ 2:ዐዐ በታባለው ቦታ ላይ መገኘት ትልቅ ጥቅም አለውና እንዳታረፍዱ አደራ ተብላችኋል

🔄ሙሉ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ

በታለያዩ ቻናልና ጉርፖች ላይ ሼር በማድረግ ሁላችነም ሃላፊነታችነን እንወጣ

የፕሮግራሙ አዘጋጆች

የውላውላ ሰለፍዮች ጀመዓወች

🗓 ጥቅምት ቀን/8/2017/የፊታቻን ጁመዓ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/YweIaweIachanneI

https://t.me/hussenhas

"ኑ:ወደ አላህ እንመለስ!!የሱኒዮች ጉሩፕ🇸🇦

21 Jan, 00:18


"ዝሙትን ፈርቼ ሰገራ ተለቀለኩ!"
"""""""""""
አቡበክር አል-ሚስኪ (ረሂመሁላሁ ተዓላ) እንዲህ የሚል ጥያቄ ተጠየቀ: "ሁልጊዜም ካንተ ጥሩ መዓዛ ያለው ጠረን ይፈነጥቃል (ይወጣል) ይህ የሆነው ለምንድነው? አኳሃኑስ?"

አቡበክር አል-ሚስኪ (ረሂመሁላሁ ተዓላ) የሚከተለውን ምላሽ ሰጠ፡ "በጌታዬ በአላህ ይሁንብኝ! ለአመታት ያክል ሽቶ ሚባል ነገር ተጠቅሜ አላውቅም፤ይሁንእንጂ የዚህ ጥሩ ጠረን ምክንያቱ እንደሚከተለው ነው፡ ከእለታት አንድቀን የሆነች ሴት ሸውዳ እቤቷ ውስጥ አስገባችኝ።

ከዚያም በሩን ዘጋግታ ቆላለፈችው፤እኔን ማማለል ጀመረች፣በጊዜው ምን እንደማደርግ ግራገባኝ ምክንያቱም ምንም አይነት አማራጭ አንነበረኝምና። ለጊዜው እንዲህ ብዬ አልኳት፡
"መታጠብ (እራሴን ማፅዳት) እፈልጋለሁ።"

ከዚያም ባሪያዋን ወደ ሻውር (መታጠቢያ ክፍል) እንዲወስደኝ አዘዘችው። እኔም ከሷ አገልጋይ ጋር ወደ መታጠቢያ ክፍል ሄድኩ፣ ወደ መታጠቢያ ክፍል ከገባው በኃላ፣በእጄ ሰገራ ይዤ መላው ሰውነቴን ለቀለኩት።

ከዚያም በዚህ ሁኔታው ሳለሁ ወደሷ ሄድኩ፤ ሁናታዬን ካየች በኃላ በእጅጉን ተደናገጠች፤ ሴትየዋ ከቤት እንደወጣ ትዕዛዝ አስተላለፈች።እኔም ቤቱን ለቅቄ ወጣሁ፣ ወዲያውኑ ሻውር ወሰደኩ። የዛን ሌሊት ህልም ተመለከትኩ። የተመለከትኩት ህልም እንደሚከተለው ነበር፡

እንዲህ ተባልኩ፦ "ከዚህ በፊት ያልተሰራውን ስራ ነው የሰራኸው፤በዚች በቅርቢቷ ዓለምና በመጪውም አለም ጥሩ መዓዛ (ጠረን) እንዲኖርህ፣ንፁህ አእንድትሆን አደርግሃለሁ።"

ከእንቅልፌ ስነቃ ከሰወነቴ እጅግ በጣም ጥሩ መዓዛ ያለው ከሰውነቴ ይፈልቃል (ይወጣል)። ከዛን እለት ጀምሮ እስካሁንም ድረሥ ይህ ጠረን ቀጥሏል።"'
📗 አል-መዋዒዝ ወል-መጃሊስ (ገፅ:224)

Translated by: Abu Hafsah
@semirEnglish
https://t.me/semirEnglish

"ኑ:ወደ አላህ እንመለስ!!የሱኒዮች ጉሩፕ🇸🇦

21 Jan, 00:18


➘➘በተርቢያ ዙርያ አዲስ ተከታታይ ደርስ ➘➘



[ክፍል((❶❶)

إسم الكتاب 
وصايا لقمان الحكيم لابنه

تأليف لفضيلة  للشيخ العلامة ربيع بن هادي المدخلي حفظه الله


🎞የኪታቡ አዘጋጅ ፈዲለቱ ሸይኽ ረቢዕ ብንሀዲይ  አልመድኸሊይ حفظه الله


لشرح كتاب
🎙 آلأُسْتَاذ ابو صالح العثيمين حفظه الله

📜ማብራርያ📗
🎙በኡስታዝ አቡ ሷሊህ  አል ኡሰይሚን  [አላህ ይጠብቀው!


➘➘የኪታቡን  ፒድኤፍ ለማግኘት📨

https://t.me/terbyataselef/3329


⤵️لمتابعة القناة••⇣⇣
https://t.me/terbyataselef


https://t.me/AbuSalihAlosimine


أسهم في النشر فالدال على الخير كفاعله

1,275

subscribers

364

photos

293

videos